" ቦታው ለእርሻ አይሆንም "- ልዩ ቆይታ ከሔኖክ ስዩም ጋር | ንድራ @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 227

  • @efremt9304
    @efremt9304 8 місяців тому +40

    ሄኖክ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን በረከት ኢንተርቪው 4አይቼዋለሁ አናተ ያያቺሁት አይመስለኚም በበረከት ሃሳብ 100% አስማማለሁ ያወራዉ አውነት ነዉ

  • @azariagetachew4702
    @azariagetachew4702 8 місяців тому +24

    Your interview proved me bereket is 💯 right

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      ምንጋጭሊ ራስ .. በረከት ደራሲ ነው ..ሸምዳጅ ነው ሌላ ምንም አያቅም

    • @Suraraw
      @Suraraw 8 місяців тому

      ​@@daniboy577አንተስ ማን ነህ በየ comment አየገባህ reply ምታደርገው

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      @@Suraraw ሄኖክ ስዩምን አውቀዋለው .. አንተም ስለሱ research ማረግ ትችላለክ ለሙያው ቅርብ ነው .. በረከት ግን የሚያወራው በሽምደዳ ነው .. በረከት የሚያወራው የበርጫ ቤት ወሬ ነው

    • @Suraraw
      @Suraraw 8 місяців тому +1

      @@daniboy577 ይኸውልህ ወንድም የበረከት በላይነህን ንግግር ጎትቼ ጫት ጋር ልውሰድ ማለትህን ተው በረከት "እኔ ልሳሳት ግን እስቲ ይሄን ነገር ይታይ" አለ ይሄን ሀሳብ ሀሜት ሚመስል ፕሮግራም አዘጋጅቶ በስሜት መደንፋት ላይ ሔኖክ ትክክል አይደለም።አንተ comment ሰጣቹ ብለክ በreply መሳደብ ትክክል አይደለህም

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 8 місяців тому +71

    ራፋቱኤል ወንድሜ በመጀመሪያ የበረከት በላይነህን ሃሳብ በደንብ ያዳመጣችሁት አይመስለኝም ። ተራራ ይታረስ የሚል ሃሳብ አልተናገረም ። እኔ ሬንጀሮችን ቦታው ላይ አውቃቸዋለሁ ። ሜዳዎችን ለማረስ ተራራዎቻችን ያቀፏቸውን ውሃዎች እንጠቀማቸው ነው ያለው በረከት ። እስቲ እራፋቱኤል ሁለቱን አንድ ላይ አወያያቸው ?

    • @ephremgetiye5362
      @ephremgetiye5362 8 місяців тому

      Ehe abtochachen... Abtochachen... Yemitbal felite ke lemena aldanen...birds of the same feather nachew bakeh

    • @AdnanAdnan-o7g
      @AdnanAdnan-o7g 8 місяців тому

      ምርጥ...

    • @azariagetachew4702
      @azariagetachew4702 8 місяців тому +1

      Thank u wendme

    • @samifish4435
      @samifish4435 8 місяців тому +2

      I agree with Bereket Belayneh

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому +1

      በረከት ..ሀረርና ሶማሌ በረሀብ የሚቆላው ባቢሌ ስለታጠረ ነው ብሏል .. ይህ ጦርነት የሚያስነሳ መጥፎ ሀሳብ ነው .. መጠየቅ አለበት

  • @abel4426
    @abel4426 8 місяців тому +31

    You should invite Bereket too.

  • @MrJordanjo
    @MrJordanjo 8 місяців тому +12

    I am going to listen Berket again.

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe 8 місяців тому +26

    በቅድሚያ የበረከትን ሀሳብ ሳትረዱ የሰዉን ሀሳብ ለመቃወም እና የሰዉን ሀሳብ ለመቃወም መራራጥ ተገቢ አይመስለኝም አንተም ብትሆን ደረትክን ነፍተክ የምታወራዉ ምን ማስረጃ አሳየከን ዝም ብለክ አማርኛን አሳምረክ ስላወራክ እዉነት ነዉ ማለት አይደለም በረከት እንጀራክን ነካብክ መሰለኝ ከጠያቂዉ ጋር ተማክራችሁ የበረከትን ሀሳብ ለማቋሸሽ የሰራችሁት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታዉቃል በረክት በጣም ነዉ የሚበልጣችሁ ከእሱ መማር ይሻላችዋል

  • @abebuabebu7137
    @abebuabebu7137 8 місяців тому +41

    በ40 ደቂቃ ውስጥ አብዛኛው ሊባል በሚችል ጊዜ ውስጥ ስለ ዝሆንና ባቢሌ ነው ያነሳቹት። በረከት ስለ ዝሆንና ባቢሌ የሆነች ቁንፅል ሀሳብ ከመጥቀሱ ውጭ እጅግ በጣም ጥልቅና ጥቅል የሆኑ አገራዊ ጉዳዮችን በተለይ የውሃ ጉዳይ ላይ ነው ሲተነትን የነበረው። የእርሱን ሃሳብ በትክክል ማግኘት መቻላችሁን አላሳመናቹኝም። ወይም ከእርሱ ርዕሰ ጉዳይ ውስጥ ቁንፅሉ መስመር ላይ ነው ማተኮር የመረጣችሁት። ለምን?

    • @azariagetachew4702
      @azariagetachew4702 8 місяців тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @Palacepluscaraccessories
      @Palacepluscaraccessories 8 місяців тому

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      በረከት ..ሀረርና ሶማሌ በረሀብ የሚቆላው ባቢሌ ስለታጠረ ነው ብሏል .. ይህ ጦርነት የሚያስነሳ መጥፎ ሀሳብ ነው .. መጠየቅ አለበት

    • @dawtable
      @dawtable 7 місяців тому +1

      በረከት አዲስ ግኝት ነው ይዞ የመጣው አይደል? ቀድሞ ከነበሩ ጥናትና ግኝቶች የተለየ ነገር ይዘህ ስትመጣ ምርምር ነው የምታሳትመው : ሙከራና መረጃ ነው የምታሳየው እንጂ በረከት እንዳደረገው (ያውም እርሱ ከሙያው ውጭ የሆነ ሰው) አንድ ምርምርና ተመራማሪ ሳይጠቅስ በርግጠኝነት ሲከራከር የነበረው:: ደስ ሊለንኮ ይችላል የችግራችን ምንጭና እንደሱ ሲምፕል ሆኖ ሲገኝ..... ግን ስሜታችንን ከማስደሰት በቀር ለመሬት የቀረበ ንገር አየወጣውም::
      ስለሆነም የበረከት ክሌይሞች በጣም አካዳሚክ ድጋፍና ማሳያ የሚፈልገው ሆነው ሳለ እኒያ ሳይደረጉ የነበርውን ፋክት በሴራ ትንተና በሚመስል አቀራረብ ዝም ብሎ አንታጎናይዝ ማድረግ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም

    • @dawtable
      @dawtable 7 місяців тому

      ይቅርታ አባቡ ሄኖክኮ የሚያውቀው ስለፓርኮቹ ስለሆነኮ ነው እዛ ላይ ያተኮረው ስለዚህ ማውራት የሚችለውም ስለዚሁ ነው ...... አየህ አንድን ነገር አድምተህ ታውቃልህንጂ ሁሉንም ልወቅ አትልም.....
      እኛ ሀገር ጋዜጠኝነት በሁልሉም ሙያ ላይ ስፔሽይላዜሽንነትን ሲያጎናፅፍ ስለምናይ በጣም ይገርመኛል

  • @admasudawd2503
    @admasudawd2503 8 місяців тому +44

    ሄኖክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኬኒያ የዝሆኑ ሀብቶ መነሻ እንግሊዞች ከኢትዮጵያ ያሸሾቸው ነው አሁን የበረከት ጥያቄ ዝሆን ይጥፋ ተራራ ይታረስ አይደለም በጣም አፈርንብህ ፖርክ ብለው የከለሉት ቦታ ማእድን እና ውሀ ያለበት ቦታ ነው ውሀ ደግሞ ከነዳጅ በላይ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ደግሞ የተቀባበለ ጥይት ነው ቻሌንጅ ለማድረግ ነው ተሞቻምቻችሁ የቀረባችሁት በእውቀት አይደለም

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      በረከት ..ሀረርና ሶማሌ በረሀብ የሚቆላው ባቢሌ ስለታጠረ ነው ብሏል .. ይህ ጦርነት የሚያስነሳ መጥፎ ሀሳብ ነው .. መጠየቅ አለበት .. በረከት ያነሳው ሀሳብ ሙያዊ ያልሆነ የምርቃና ወሬ ነው .. ታዋቂ ሰው ስለሆነ ወቶ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ..ሌላ ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቀይ ቀበሮ ማንም አልተከበረም ብሎ አላግጧል ..

    • @Suraraw
      @Suraraw 8 місяців тому +1

      ​@@daniboy577ምኑ ጋር ነው ጦርነት ሚያስነሳው ማን እና ማን መካከል ነው ጦርነቱስ?

  • @ELIYASADMASSU
    @ELIYASADMASSU 8 місяців тому +26

    የዝሆን ቁጥር አልተነገረንም
    ከዚህ ሰው ይልቅ የበረከት ንግግር ውሃ ይነሳል ለምንድነው በስሜትና በደም ፍላት ሚያወራው ጥቅሙ የተነካበት ሚመስለው። በረከት ትልቅ ሰው ነው

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      በረከትን ውለድለት ... ስለ ስነ ህይወት እና ደን ከባለሙያው መስማት ነው የሚሻልክ ወይስ ከመረቀነ ገጣሚ .. እሱ እንዳንተ ድንቁርና ይወሰናል ..

    • @Suraraw
      @Suraraw 8 місяців тому +1

      ​@@daniboy577የአንተንስ ስድብ ምን አመጣው? ምርቃናውንስ በምን አወክ አብራቹ ነው የቃማቹት?

  • @yonideme
    @yonideme 8 місяців тому +8

    ለበረከት መብሰልሰል እንደዚ አይነት ፕሮግራም ከማዘጋጀት ይልቅ መተባበሩ እና እንዴት ገበሬው ማረስ እና ራሱን ከረሃብ የሚድንበትን መማከሩ አይቀልም። ፕላስ ሌላ አጀንዳ ያለ ይመስላል

  • @ቀዳማዊ-ነ9በ
    @ቀዳማዊ-ነ9በ 8 місяців тому +8

    ከመልሱ በፊት ጥያቄው ይግባህ brother...የበረከት ሀሳብ ከዝሆን ምናምን በላይ ነው።

  • @YosefAbebe-s9r
    @YosefAbebe-s9r 8 місяців тому +2

    ሄኖክ እና ራፋቶኤል በጣም ጎበዝ ጋዜጠኞች ናቹ እኔም ፕሮግራሞቻችሁን በጣም እወዳለው እከታተላለው ነገር ግን በዛሬ ፕሮግራማችሁ በረከትን ለመዝለፍ የሚመስል ነገር አይቼ አዝኛለው ከበረከት ሃሳብ ጋር ፍጹም የማይገናኝ ነገር ነው የሰማሁት ራፋቶኤል በቅርቡ አንድ ፕሮግራም ይዤላቹ እመጣለው ሲል በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ባየሁት ነገር ግን በጣም አዝኛለው

    • @alemayehuhsa4047
      @alemayehuhsa4047 7 місяців тому

      በረከት ንግግሩ እንኴን ethics የለውም።

  • @Dagua101
    @Dagua101 8 місяців тому +19

    Henok shouldn't be defensive about the issue. The intentions from both sides are clear. Have a conversation with him. If I were him, I would invite Bereket on a trip to Babile. Let's not take points out of context and push people's points to extremes. You both have brilliant minds. Come together for a conversation towards our Ethiopia, which we all want to preserve.

  • @amanuelberkit9131
    @amanuelberkit9131 7 місяців тому +1

    ስለዚህ በረከት ትክክል ነው ማለት ነው ::

  • @user-lv6ri1sw7w
    @user-lv6ri1sw7w 7 місяців тому

    በጣም አዝናለሁ ማንበብ ና መጠየቅ ሲገባ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት ያሳብቃል።
    ከሚዲያ ይህ አይጠበቅም
    መጎብኘት እና ጥናት ያለው እውቀት በጣም ይለያያል -100 & +100።

  • @gujin9147
    @gujin9147 8 місяців тому +12

    በረከት ያነሳ ሀሳብ ለዘመናት ተክድኖብን የኖርነው ጥልቅ ሀሳብ እንጂ እንዳንተ የካድሬ እንቶ ፈንቶ አይደለም፤ እሱ በማያሻማ መልኩ ሀሳቡን አጋርቷል ለዛውም በጣም በሚገባና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ፣ ሀሳቡን የመሞገት አቅም አለኝ ካልክ ጋብዘው ሞግተው። በተረፈ ሀሳቡን ፖለቲሳይዝ ለማድረግ የምታረገው የድንቁርና ጨዋታ ያሳፍራል። ቃለ ምልልሱንም ደግመህ እንድታየው እመክርሀለው

  • @jossyr6662
    @jossyr6662 8 місяців тому +2

    ጥሩ ውይይት ነበር። አቶ በረከትንም መጋበዝ እና ያነሳውን ነጥብ እንዲከላከል መፍቀድ አለብህ።

  • @nurujemal4234
    @nurujemal4234 7 місяців тому

    ሄኖክ ያነሳው ሀሳብ እጅግ በጣም የሚያስፈልገን ልንጠብቀው ልናውቀው የሚገባን ነው ።ተፈጥሮ በተፈጥሮ ነው የሚታከመው ።

  • @Dani21
    @Dani21 8 місяців тому +12

    የኢትዮጵያ አወቅን ባዮች ሁሌም እርስ በእርሳቸው የራሳቸውን ጡንቻ ማሳየት እንጂ ተቀራርቦ ስለወደፊቱ እጣ ፋንታ መወሰን ላይ ተረግማችኋል።እውቀት ያለው ካለ ይምጣ ያናግረኝ ብሎ ነበር ለምን ብቻህን ትወራጫለህ።ባቢሌ ለእርሻ አይመችም ብለሃል።ያን ለመታረስ እንዲመች አድርጎ መስራት ይቀድማል ወይስ ለ ዘጠኝ ዞን ያን ያክል ሄክታር አጥሮ ማስቀመጥ?አወያዩ ለምን ሄኖክ እና በረከትን አገናኝተህ ሚያውቁትን ጨምቀው አያወጡትም

    • @user-lv6ri1sw7w
      @user-lv6ri1sw7w 7 місяців тому

      ወሬ እንጂ እውቀት የለም፤እውቀት ቢኖርማ ለሃገር መስራት ይቀድም ነበር።

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 8 місяців тому +5

    እየን interview ከበረከት ጋር አርጉ እና ጋዜጠኛዉ ደሞ ካድሬ ነኝ አልክ ደስ አይል አሽሙረኛ ጎረቤት ነው ምትመስሉ

  • @ababonga1
    @ababonga1 8 місяців тому

    ሔኒ፣ አዘጋጁም፣ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @bitewyilma2360
    @bitewyilma2360 8 місяців тому +10

    በፓርኩ ዙሪያ ያሉ ሰዎች !! ከዝሆን በጣም ባነሰ የመሬት ስፋትና የውሀ መጠን ድርሻ ኖሮት በችግርና በግጭት እየኖረ እንደሆነ በረከት ነገሮናል። እኛም እናውቃለን።
    ሰውን ከዝሆንና ከቀበሮ በላይ ለማድረግ እሳት የሆነውን ፖለቲካ ውስጥ እገባለው አለ። ይቅናህ ወንድሜ ።!!!!

  • @adisushum
    @adisushum 8 місяців тому +16

    የበረከትን ሐሳብ ግን የተረዳችሁት አይመስለኝም እሱ ስለ ውሐ ፓለቲካ እንደ አባይ የገዘፈ ሐሳብ ሲናገር እናተ ቁንጽል ሐሳቡን ነው የምትወያዩበት

  • @atekeltdagnaw4071
    @atekeltdagnaw4071 8 місяців тому +9

    ጋዜጠኛው ወገንተኛ በመሆኑ ሚዛናዊነት ይጎድለዋል። ያሰለቻል

  • @MintesnotHabte
    @MintesnotHabte 7 місяців тому

    Plz bring both together

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 8 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ነው የምወደው ጋዜጠኛ ሄኖክ

  • @minaseyoseph
    @minaseyoseph 8 місяців тому +2

    Bravo Bereket

  • @adugenet-m2r
    @adugenet-m2r 8 місяців тому +4

    የበረከት በላይነህን ሃሳብ በደንብ ያዳመጣችሁት አይመስለኝም😶😶

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 8 місяців тому +8

    እንደ ፕሮግራም የበረከት በላይነህን ሃሳብ መሞገት አለብህ እንጂ በሌለበት መልስ መስጠቱ ተገቢ አይደለም በረከት የራሱን ሪሰርች ሰርቱል እንግዳ አርጉት እና ዲቤት አርጉ ሰው የሚበጀውን ይወስዳል።ሄኖክም በቂ ግንዛቤ አለው ብዬ አስባለው አመክኒዮም አለው ነገር ግን ከሰው የሚበልጥ ነገር የለም አቋም አታርጉት።

  • @tesfayeteshome4149
    @tesfayeteshome4149 8 місяців тому +9

    I think this video is respond for Bereket with Dawit on Dejaf podcast. Why don''t you invite Berket and have interview with him I think he has a point

  • @fasilabegaze8154
    @fasilabegaze8154 8 місяців тому +15

    በፍፁም ከበረከት ሀሳብ ተቃራኒ ነዉ የምታወሩት። ሙሉ ኢንተርቪዉን ያደመጣችሁትም አይመስለኝም። ተራሮቹን እንረስም ሆነ ወንዞቹ ከባቢሌ ይነሳሉ ወዘተ አላለም። ጥናት ስላላችሁትም በአግባቡ የሄደበት ርቀት የሚጣጣል አይደለም።

  • @kbgb-g7t
    @kbgb-g7t 8 місяців тому +2

    Bravo bereket

  • @TewodrosHabte-xf7iz
    @TewodrosHabte-xf7iz 8 місяців тому

    Thank you.

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 7 місяців тому +1

    ሁለት ዝሆኖች

  • @abiyutesfaye4278
    @abiyutesfaye4278 8 місяців тому +4

    ያልተገባ ክርክር ውሰጥ መግባት እንዳይሆን የበረከትን ቃለ ምልልስ በሚገባ መረዳት ይፈልጋል፡፡ በምሳሌ አስረጂነት የቀረቡትን ሀሳቦች ብቻ በመምዘዝ ዋናውን ሀሳብ እንዳታጡት አደራ፡፡ በረከት እኮ ይህን ሀሳብ በደንብ አንስቷል ፣ ምን ብለህ ታቀርበዋለህ
    ምን ይሉት ቅጣት ምን የሚሉት ፍርድ
    ሜዳ ጠፋ ብሎ ተራራን መናድ

  • @efremt9304
    @efremt9304 8 місяців тому +14

    በረከት ተራራ ይታረስ አላለም ኢንተርቪው አዩት መጀመሪያ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 8 місяців тому +2

    ሄኖክዬ እወድኃለዉ ፤ ኑርልኝ ።

  • @FtihowtFrihowt
    @FtihowtFrihowt 8 місяців тому +22

    አቶ ሄኖክ ሁል ግዜ ከምትዞሮ አንዳንዴ ግዜ አንብብ ... አንብብ ወንሜ! በረክትን አላገኘሁም ! ስላየህው ቦታዎን -ስለምታውቀው ቦታውን -ነገሩን ተደረተህዋላ ማለት አይደለም !

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      እንተ ደንቆሮ በረከት ስለተፈጥሮ ሳይንስ አልተማረም እሱ ደራሲ ነው .. በረከት ይበልጥ ያውቃል ካልክ መብትክ ነው .. ኢትዮጵያን እያመሰ ያለው እንዳንተ አይነት ቆሮቆንዳ ደንቆሮ ነው ... በአካል ከምትዞር አንብብ ነው ያልከው .. ኮተት ..

  • @awokemasrie8392
    @awokemasrie8392 8 місяців тому +13

    ቤኪ እና በረከትን በአንድ አቅርባቸው ይከራከሩ

  • @dawittaye107
    @dawittaye107 7 місяців тому

    በረከት ነገሩን ያየበትን መሰረታዊ መነሻ የተረዳችሁት አልመሰለኝም፤ ከረጅም ቃለመጠይቅ ውስጥ ቁንፅል ጉዳዮችን መዞ በማውጣት የበረከትን ሀሳብ ጠቅልሎ በጥራዝ ነጠቅነት የቀረበና እውቀት አጠር አድርጎ ለመሳለቅ መሞከርም ያስተዛዝባል። በተለይ ጋዜጠኛው ለምን በዚህ ልክ እንደተብከነከነ አልገባኝም።

  • @meharibelay8689
    @meharibelay8689 8 місяців тому +3

    በረከትን ኢንተርቪው ካላደረጋችሁለት እርትስ ቲቪ ሚዛናዊ አይደለም ።

  • @ephremgetiye5362
    @ephremgetiye5362 8 місяців тому +22

    ጋሽ ሄኖክ ማሸነፍ የምትችልበትን አንድ
    ገመድ ስበህ ወጥረህ ተከራከርክ...
    ግን የበረከት ሀሳብ በጣም ስፋት ያለው ነው እናም ባንተ እውቀት እና ሴራ ትንተና የሚመለስ አደለም...ቸኮልክ በጣም

  • @kidankitube1311
    @kidankitube1311 8 місяців тому

    Good job

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 8 місяців тому +5

    Viva በረከት።ጉዳዩን ግላዊ አታርጉት።ሀሳብን በሀሳብ አሸንፉ።በረከትን ጋብዛቹት እውነትን ተጋፈጡት።ከዛም ሀገርን የሚጠቅም ውሳኔ ይወሰን

  • @yonasgirma1592
    @yonasgirma1592 7 місяців тому

    ዝሆን ባያስፈልግ ኖሮ ፈጣሪ አራሱ አይፈጥረውም ለዛ መጠበቅ አለብን ነው ያልከው አንበጣንስ,እባብንስ,ዘንዶንስ
    .......

  • @SHEWAGASHAW-yb1pp
    @SHEWAGASHAW-yb1pp 7 місяців тому

    ራፋቶኤል እስቲ ሁለቱን ሰዎች አገናኛቸውውው ልዩነት የላቸውም በሁለቱ ሰዎች መካከል። ያለው የአተያይ ምልከተ ነው። የአረዳድ መዛነቅ ነውው ። እባክህ

  • @user-lv6ri1sw7w
    @user-lv6ri1sw7w 7 місяців тому

    በጣም አዝናለሁ

  • @dawitfikre1342
    @dawitfikre1342 8 місяців тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም አሪፍ አይዲያ ሲመጣ ኔጋቲቭ ሆኖ የሚቀርበው ቡዙ ነው መወራት የነበረበት ግን ስነምዳሩን ና ግብርናውን እንዴት አቻችለን መለወጥ እንዳለብን ነበር ያሳዝናል

  • @amehamchuye9505
    @amehamchuye9505 7 місяців тому

    It looks personal...

  • @getdani
    @getdani 8 місяців тому +4

    የበረከት በላይነህ ሀሳብ መሞገት አንድ ነገር ነው ግን ለምን ባለስልጣን መስራቤት አልጠየቅውም ማለት ለምን አልታሰርም ነው ያሳዝናል የግል ሚዲያ ይሄንን ነው የሚያበረታታው

  • @rob21112
    @rob21112 8 місяців тому +2

    የጉዞ ሰራተኛ መሆንና water polotics
    ማወቅ እጅግ እንደሚለያያይ ነው ያሳያችሁን

    • @mesfinhaileselassie7736
      @mesfinhaileselassie7736 8 місяців тому

      Hydro Poletics Is Complex And Multi Dimentuonal. Bereket Is Too Emotional.

    • @rob21112
      @rob21112 8 місяців тому

      @@mesfinhaileselassie7736
      Yeah bruh..dont forget it is emotional to him because he is reading about his country and it is personal.
      But talking about this program, being a tour guide and going to parks multiple times will not make you water politics expert. Bereket is giving summary of his in depth reading and this man is talking his obervation of the parks to argue against Bereket.
      One big challenge in our political and social culture is taking topics out of context. For example Bereket's point is ' we have to use the water as much as we care for the parks;. And again this man took it out of context and arguing like an illitrate , saying funny stuff like we cannot plough the park.
      Bereket raised great points and deserves intellectual and scholar level depates not this type of hear says, conspiracy and fallacy reasonings.

  • @ethiopiaaddisababa3614
    @ethiopiaaddisababa3614 8 місяців тому +5

    I have a few comments about this interview.
    1. The Jornalist supports the interviewer. Can't you be neutral?
    2, I don't think you guys fully understand what Bereket is saying. He talked about current geopolits, past world politics, and their future plans. He also fully aware of society and their knowledge. I don't think he disagree with the green legacy plan,but he has more concerns about the title and reality.
    3, Are you saying that we only have 300 elephants? For how long babbile have been covered as a protected area. I also agree with green legacy areas. Even to 50% more should be covered. But 300 elephants. I found this number very less
    At the end, I think both of you have more similar ideas, but Berekets point has profound. Come to the table together.

  • @yosefgezahegn11
    @yosefgezahegn11 8 місяців тому +2

    የበረከት መልስ አይደለም ዝሆን ሄኖክ ስዮም እራሱ ምን ይጠቅማል😂😅

  • @djferinay
    @djferinay 7 місяців тому +1

    ፍሬ ነገሩ: እኔ አውቃለሁ እኔ አውቃለሁ መሆን የለበትም:: ከተቻለ አንድ ላይ ማወያየት÷ ካልሆነ ግን ፅንፍ እንዲያዝ እና ጉዳዩን ትተን 'ሰው' እንድንደግፍ እና እንድንከተል ያደርጋል::
    አምባገነን የሚፈጠረው ከእንደዚህ አይነት 'ግለሰብ' ተኮር አቀሪረብ እና እኔ አውቃለሁ አንተ አታውቅም አመለካከት ነው::

  • @Emamimami
    @Emamimami 8 місяців тому +5

    የጅል ጥያቄ መልሶ መላልሶ።በረከት ስታቲክስ ላይ ስህተት አለ እነሱ ናቸው ቁጥር የሚነግሩን እያለ መልሶ ቁጥር ይነግረናል

  • @kiyatsegaye3106
    @kiyatsegaye3106 8 місяців тому +3

    These are good points or responses to the oversimplified discussion by Bereket on Dejaf. This man is an expert environmentalist. I was a bit offended by the writer and poet Bereket regarding national parks.

  • @Nejib518
    @Nejib518 7 місяців тому

    Poscast በሚባል ፕላት ፎርም የተሳሳተ እና ልክ ያልሆነ ነገር ግን ልክ የሚመስል ሀሳብም ይተላለፋል ለካ። በረከት በላይነህ ሲጀመር ሳይኮሎጂን ያጠና ከዛም ጋዜጠኛ የሆነ እና ጥሩ የድርሰት አቅም ያለው ደራሲ ነው ሄኖክ ስዩም በአካባቢ ጥበቃ እየሰራ ያለ እና ኢፌክቱንም ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ይመስላል ። ምናልባትም ሁለታችሁም በአካል ተገናኝታችሁ የጋራ ሀሳብ ብታስተላልፉልን መልካም ነው የሀሳብ ልዩነታችሁን አይተናል።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 7 місяців тому

    በረከት 😢😢😢😢😢😢😢 😂😂😂😂😂😂😂 ዴቭ

  • @Yosefkinde.
    @Yosefkinde. 8 місяців тому +8

    በረከትን ሁለታችሁም አልተረዳችውትም አልገባችሁም መጀመሪያ አብቡ ተማሩ ቤኪ ከእናንተ አይምሮ በላይ ነው

    • @daniboy577
      @daniboy577 8 місяців тому

      በረከትን ውለድለት ... ስለ ስነ ህይወት እና ደን ከባለሙያው መስማት ነው የሚሻልክ ወይስ ከመረቀነ ገጣሚ .. እሱ እንዳንተ ድንቁርና ይወሰናል ..

  • @milkaviews
    @milkaviews 8 місяців тому +2

    ፍትሓዊ ክርክር ይሆን ዘንድ ለ በረከት በላይነህም ዕድል ልትሰጠው ይገባል ። ካልሆነ ሐሜት ነው የሚሆነው። ሐሳብ አትጥሉ፡ ሐሳብ ይጋጭ፡ይፋጭ፡ መልካም ነገር የሚወጣው ከሓሳብ ፍጭት ነው።

  • @Yohannes-qk4nu
    @Yohannes-qk4nu 8 місяців тому

    ስናሳዝን

  • @chapteralex5066
    @chapteralex5066 7 місяців тому +1

    ሄኖክ በረከት ያቀረበውን ነገር እንድ እዚጋ ስሙን የማልጠቅሰው ጋዜጠኛ ጠይቆህ አይ እኔ የሱን ኢንተርቪው አላየሁትም እሱ በሄደበት ጥልቀትም አልመረመርኩም። እኔ በጥልቀት አላቀውም ብከህ በ ትህትና ነበር የመለስከው። ዛሬ ምን ነው?
    በረከት ጭፍን ሃሳብ አላቀረበም "እንወያይ እናውራበት ነው ያለው እኔ ብሳሳት እንድ ሰው ነኝ ግን እስቲ እናውራ" ነው ያለው ቃል በቃል
    እንተ እንከፍ ጋዜጠኛ ቢጤ ደሞ ሰሞኑን እንድ አንድ ምናምን እያለክ ከምታወዛግብ በረከት የተናገረው ብትል ለተናገርኩት ሃላፊነት እወስዳለው ብሏል ታዲያ ምንድን ነው ዳር ዳር የምትልው።

  • @sbehdhj2379
    @sbehdhj2379 8 місяців тому +1

    ላቃቹን ከመክፈታቹ በፊት ጆሮቹሁን ክፈቱ!!! በርከት ስለ ተራራ ይታርስ አላለም ቢልም በእውቀት ነው Amazon እኮ Brazili እየተከፈላት እራሱ እየመነጠርችው ነው ለምን ለመኖር እና ፈርጅ 30/70 የሚል የጅል በጣም አመሰግናለው comment ያደርጋቹ ሰዋች ገብታቸሁል

  • @mamokassegn7702
    @mamokassegn7702 8 місяців тому +1

    አንድ ዝሆን 2 ሽህ ሄክታር መሬት እንዳለው ነው የነገርከን። 🐘🐘🐘 የመሬት ማረጋገጫ ደብተር ይዘጋጅላቸው።ይዘጋጅላቸው።

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 8 місяців тому

    አንተ ሰዉ ስወድህ እኮ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም አንተ ራስህ ኢትዮጵያ ነህ:: ጠያቂህ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ መሆኑ ገረመኝ::

  • @getnetdemil
    @getnetdemil 8 місяців тому +2

    a bit emotional conversation

  • @hailemariamkassu1139
    @hailemariamkassu1139 8 місяців тому +5

    I believe you misinterpret and misunderstand Bereket's concept.😢

  • @sebengirma
    @sebengirma 7 місяців тому

    በረከት ካቀረበው ሀሳብ ጋር ሲነፃፀር የሰማይ እና የምድር ርቀት ያህል ልዩነት ነ ያለው!!! በረከት ያወራው ለድምቀቱ እያለ ቀበሮ ዝሆን እያለ አወራ እንጂ ለ 10 ቀበሮ ተገን አድርጎ ፓርክ በማድረግ 10አዲስ አበባን የሚያህል ቦታ አጥረው surface waterን እንዴት እያጠሩ ሀገሪቷ ያላትን ሀብት እየተጠቀምንባት እንዳልሆነ ነው!!በዋናነት surface water ሲያወራ አዲስ አበባን ጠቅሷል ሙሉ አዲስ አበባ ያላትን ውሀ ከአለም ዋና ከተማ እንደሆነች እና አጥረው እኛ እንደምንራብ ያንን ሀብት እኛው ብንጠቀም የት ልንደርስ እንደምንችል እንጂ ልክ እንዳንተ ዝሆን ቀበሮ ፓክ እያለ አላመነዠገም!!!! ስለዚህ በረከት ትልቅ ዘመናትን ያማከል የአውሮፓ በተለይ ፈረንሳይ እንግሊዝ እንዴት እንደሚጫወቱብን እንጂ እንዳንተ ግቢ ፓርክ አላለም!!!ባጠቃላይ ኮፍያ እና ጫማ ነው ንፅፅሩ!!

  • @yonastesfaye836
    @yonastesfaye836 8 місяців тому +3

    Both of you didn't understand the view of Berket Belayneh.....please invite him and try to understand him....

  • @habtamuhailu8347
    @habtamuhailu8347 8 місяців тому +1

    Let’s them discuss on the issue

  • @Suraraw
    @Suraraw 8 місяців тому

    ሌላ ጥያቄ የዱር እንስሳ በሶስት መንገድ ይቆጠራል አለ ሔኖክ 1.የውጪ ዩንቨርስቲ ተመራማሪዎች(የፈረደባቸው እነሱ ደስ ባላቸው ጊዜ ሚመጡ ፈረንጆች)
    2.የሀገር ውስጥ ዩንቨርስቲ ተመራማሪዎች(የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ ተመራማሪ መድቦ ባቢልን እና መሰል ያክል ቦታን የሚያክል ቦታን አስሶ የሚያጠና ቡድን ሲያዘጋጅ)
    3.እራሱ ተቋሙ(እረ እንደው በፈጣሪ ጠባቂዎቹ ጥይት ይተኮስባቸዋል የተባለ ተቋም ያላባቸውን የበጀት እጥረት አንተ እራስህ በፕሮግራምህ ምትመሰክራላቸው ፓርኮች ባለሙያ አምጥተው ሲያስቆጥሩ)
    ወቸው ጉድ ነው

  • @MnshirGeto
    @MnshirGeto 8 місяців тому +1

    በረከት ለውይይት ዝጉጁ ነኝ ሲል ነበር፤ሀላሪነት ወስዶ ሲያወራ ነበር ጥሩትና አወያዩት፤ካልሆነ ፍሬ ቢስ ናችሁ፡፡

  • @sebengirma
    @sebengirma 7 місяців тому

    ለምሳሌ 590ሺህ ሄክታር የሆነው ባቢሌን ስታወራ ውስጥ ስላለው ዝሆን ነው እምታወራው!!!ተመልከት የጭንቅላትህን ቅንጭርነት!!!በረከት እኮ ያወራው ልረሰው ላፍርሰው እርሻም ይደረግ አላለም እዛ ጋር ያለው ተፋሰስ ማለትም እንተም ብለህዋል እሱ ውስጥ ያለው ወንዝ ተፋሰስ ማለትም 578ኪሜ ፈሶ ስለሚሄደው ወንዝ ነው ወንዙ ሄዶ ምን እንደሚደረጉበት ነው!!!አንተ ግን ወሬህ ሁሉ🐘🐘🐘

  • @SHEWAGASHAW-yb1pp
    @SHEWAGASHAW-yb1pp 7 місяців тому

    ሄኖክ React ያደረገው በሚመለከተው ዙርያ ብቻ ነው። እንደተመለከትኩት
    ሌላውን ለሚመለከተው አካል ትቶቷል። እነሱ ይመልሱት በማለት በማያውቀው አይዘበርቅም

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 8 місяців тому

    ራፋ ፤ በጣም ጥሩ ነው ........ ግን በረከትንም አቅርበው ፡፡ በተለይ ሄኖክ የመሰከረውን ነገር ብንማረው ተጽፎ እጅግ ጠቃሚ ነው ............ አንተም ተከታታይ ፕሮግራም ብትሠራበት ፡፡

  • @abrahamsolomon3220
    @abrahamsolomon3220 8 місяців тому +1

    ወንድሜ ይሄን ኢነርጂ ለሌላ ነገር ተጠቀምበት ለማነቋቆር አትታትር ። ሁለቱን ተጠጋግተው ለሀገር ጠቃሚ ሃሳቦችን የሚያበረክቱበት ሁኔታ መፍጠር እንጂ ሌላ ነገር ዉስጥ ምን አስገባህ ። ለበረከት ባወራቸው ጉዳዮች ላይ መልስ ለመስጠት መነሳት በራሱ ቅሽምና ነው ። ሄኒ ደሞ የበረከት አተያየ ሳትረዳዉ ቀርተህ ነው ብዬ አላስብም ። አንዳንዴ እርስ በእርስ ለምን እንደምንጠላለፍ አይገባኝም ።

  • @WeseneAyele
    @WeseneAyele 8 місяців тому +2

    ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ድንቅ እውቀት ነው ያገኘሁት

  • @birukmoges5098
    @birukmoges5098 8 місяців тому +5

    ዝሆን በተራራ ላይ የሚኖር እንስሳ መሆኑን ዛሬ ሰማሁ ጉበዝ ።

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 8 місяців тому

    እንደውም እኛ ዝሆን አንፈልግም ለምን ቤትህ አትወስዳቸውም ምን ይላሉ..... ጥብቅ ቦታዎች በጣም ብዙ ናቸው መለስ ብለን እንመርምር የሚል ሀሳብ ነው ያለው ማሞ

  • @alemayehuhsa4047
    @alemayehuhsa4047 7 місяців тому

    በረከት በማያውቀው ሣይንስ ተንታኝ ለመሆን ሲሞክር "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል" ማለት ይኼ ነውና ። ደካማ በለው።

  • @NetsanetSintayehuzegeye
    @NetsanetSintayehuzegeye 8 місяців тому +1

    አዎ ድንጋይ እድሜ ልኩን ወንዝ ውስጥ ኖሮ ዋና አይችልም !!! ያንተ ውስጡ ኖረህ ማየት ማወቅ ለሀገርህ ምን ጠቀመ ድንኳን ጥሎ ፍየል አቃጥሎ መመገብ ማወቅ አይደደለም።

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 8 місяців тому

    እንደዚ አይነት አሉባልታ አልጠብቅም ከ ሄኒ ጠያቂው ግን ከበረከት በላይ ሃብ ይልቅ የግል ጠብ ያለብህ ትመስላለህ
    አታቀሳስር
    በለሃገሩ ሁሉ ስለ ሃገሩ የታየውን ሁሉ የማሳየት መብት አለው

  • @thegoodvoicemedia8413
    @thegoodvoicemedia8413 8 місяців тому +4

    Ato Bereket . did not talk about the biological benefits and ecological benefits and harms of parks. This is basic knowledge that anyone can understand. What I understand is that the land that should be used by the country has been fenced for years in the name of park and many conspiracies have been made and this issue should be investigated. Sorry, but it seems that you are concerned about your personal interests.

  • @kirujaja4670
    @kirujaja4670 8 місяців тому

    ወይ በረከት አንጫጫሻቸው

  • @mayimiran
    @mayimiran 7 місяців тому

    እውነትስ ቆምብለን ስለጥቅማቸው እና ስላሳጡን ነገርስ ማውራት የለብንም ?
    ታዲያ ለምን ይህን ያህል ሃብት እያለን ደቦ ለማኞች ሆንን????
    ከላይ ከላይ ሆነ እንጅ ሃሳባችሁ በረከት የተናገረውን ትደግፋላችሁ
    ሃሳባችሁ ጥሩ ነበር ግን እናንተም ያላያችሁት የበረከት በላይነህ መንገድለ:: እሱ መች እንጨፍጭፍለ እሱ የተናገረውን ደግማችሁ ስሙትና በድጋሚ ሃሳባችሁን ስጡ::
    እራስን መቻል እንዲሁ ቀልድ አይደለም እኮ ወገኖቸ ::
    እስከመቸ ለማኞች እንሁን ነው መንግስታችን እኔ የመለመን ተሰጦ አለኝ ስላለ እኛም እንለምን ልመና ሃጢያት ነው ሃራም ነው ::
    ምን ያደርጋል አልተባለም ....ደን ምን ያደርጋል ጥብቅ ቦታ ምን ያደርጋል አላለም አልተባለም ዛሬ ላይ ጥቅም የሚሰጡት ፍራፍሬወች ከደን ተክል የሚገኙ ናቸ ታዲያ እኛ የትኛውን አቦካዶ ? የትኛውን ሙዝ ? የትኛውን አፕል ? ወደውጭ ላክን ባዶ ደን ታቅፈን እነሱ የመረቱትን ስንዴና አትክልት የመግዛት ና የመመገብ ግዴታ አለብን ሁሉንም በመልኩ ማድረግ የራሳችን ግዴታ እንጅ የፋኦ የዮኤን ምንናምን ግዴታ አይደለም እራስን መቻል ግዴታና ግዴታችን ነው ::
    በረከት እንኮን ተናገርክ ይህ የፈረንጅ ልቅምቃሚ የለመደ ዘመነኛ ሰው ብዙ ይላል እውነት ተናግረሃል እናጥፋ እናውድም የሚል ሃሳብ ካለህ ግን አልደግፍህም መሆን ያለበትን እራሳችንን በሚጠቅም መንገድ እንስራ ከሆነ ሃሳብህ ከጎንህ ነኝ ::
    ቱሪስት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የትየለሌ ነው ይህን ለማወቅ በጣም የሚጎበኙትን ሃገራቶች ማየት በቂ ነው :: ምንነታቸውን አጥተው ባህላቸው በባእዳን ባህል ተወርሶ እነሱነታቸውን ያጡ ብዙ ሃገሮች አሉ ያን ማየት ያስፈልጋል በነገራችን ላይ (ቱሪስት ) ማለት ተባይ ትላትል የማይጠቅም እራስን የሚበላ ባእድ ነገር የሚል የራሴን ያማረኛ ትርጉም ሰጥቸዋለሁ ::
    እችን ልበላችሁ " የሰው ልጅ እራሱን ፈጣሪውን ና ተፈጥሮን ማክበር አለበት"
    ✍🏼ሮሃ ጌታቸው

  • @kibromgebremedihin1745
    @kibromgebremedihin1745 8 місяців тому +4

    The concept is too different what Bereket has been articulated in Dejafe podcast but why you are asking Henok around bush??? Bereket has been invited anybody who are interested to discuss on the concept of Watershed and it relationship with geopolitics. Why you are purposely asking only the Parks and it's number of the Elephant's.

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 8 місяців тому +2

    በህይወቴ በጣም ላገኘው የምፈልገው ሰው ነው ሄኖክን

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 8 місяців тому +1

    You better invite and debate with him. We are tired of people saying I am the only right person

  • @kaebdemsis119
    @kaebdemsis119 8 місяців тому

    ኧረ ጎበዝ በረከት በላይነህ አስለፈለፍካቸው እኮ

  • @ayubaahmed6481
    @ayubaahmed6481 8 місяців тому

    Henok Seyoume brother ❤❤❤❤

  • @mirafalemayehulakew141
    @mirafalemayehulakew141 7 місяців тому

    ተፋልሶ 1 የ ዝሆን ቁጥሩ ይታወቃል ካልክ ለጥናት የመጣ ሰው ሁሉ ለምን ዝሆን ይቆጥራል ለምን የተረጋገጥ ቁጥር ከ ሚመልከትወ አካል አይውስድም?

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 8 місяців тому +1

    Invite them both bereket and henok then we will deside who is right

  • @abrahamamene8149
    @abrahamamene8149 7 місяців тому

    ከመናገራቹ በፊት በደንብ አዳምጡ የበረከትን ሀሳብ አልተረዳቹትም ( ልትረዱት አልፈለጋቹም) ከቻላቹ ሁለቱን አቅርባቹ ይነጋገሩ ፍርዱን ለተመልካች

  • @mesfinhaileselassie7736
    @mesfinhaileselassie7736 8 місяців тому

    ሔኖክ ራስህ ብቸኝ እና ብርቅዬ ዋልያ መሆንህ ያለብህ የሀላፊነት ብዛት፣፣፣፣ ጫንቃህን ያበርታው!

  • @abebaweshetu6156
    @abebaweshetu6156 8 місяців тому

    ከበረከት ጋር ፊት ለፊት ቢወያዩ ጥሩ ነው። የቱሪዝም ሀብታችን ብሎ መናገሩ ያስቀኛል ። ይሔ ሁሉ ስዓት ዝሆን እያሉ ማውራቱ 😂

  • @amourtube
    @amourtube 8 місяців тому +4

    Henok is the prosperity guy the voice of the abiy ahmed we can tell from the way u feel about green legacy its to luxury too us to protect 300 elephants plus u say there is no famine in ethiopia just tell us how much they paid u currently babile is not protected area its a hotel we need an aggressive irrigation and use our rivers to protect human beings from famine not the ANIMALS
    ITS WAY TO BIG LAND TO PROTECT FOR 300 ELEPHANTS SHAME ON YOU

  • @babadebrye
    @babadebrye 7 місяців тому

    ለምንድነው በረከት ልክ መሆኑን በዚህ ውይይት የተረዳሁት

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 8 місяців тому

    ዓፄ ተዎድሮሥ መቅደለ ከሠበሠቡዋቸዉ መጽሐፍት ዉሥጥ መጽሐፈ መድኅኒትና መፅሐፈ ፈዉሥ ይገኝባቸዋል
    ዶር ኅዲሥ ገብረመሥቀልበዓማርኛ በወልካም ትራሥት ድጋፍና ድጎማ
    britsh lib london magdala manscripts bizu mereja

  • @amanuelg88
    @amanuelg88 8 місяців тому +2

    Henok just talk as ካድሬ....
    His numbers??? The datas questioned by bereket...

  • @HirutWorkne
    @HirutWorkne 8 місяців тому +3

    ሔኖክ ለዛ ደራሲ መልስ የሚሰጥልኝ ሰው ናፍቆኝ ነበር ጆሮውን ይዘህ አስተምርልኝ አመሰግነዋለሁ

    • @ethiochu
      @ethiochu 8 місяців тому +2

      ሁለቱንም አንድ ላይ ማወያየቱ የተሻለ ይመስለኛል

    • @Emamimami
      @Emamimami 8 місяців тому +1

      ቀጀላ ደራሲ ያልከው ሰው ትምህርት ቤት ነው ቢገባህ ደነዝ

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 8 місяців тому +1

      በረከት ያለውን እውቀት አንተ 1000 ዓመት ብትማር አታገኘውም! ጨለምተኝነት እውቀት አይሆንም!