Almaz Ayana ከቤንሻንጉል እስከ ሞንቴካርሎ ከምንም ወደ ዓለም ኮኮብነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 26

  • @Wise888
    @Wise888 5 місяців тому +3

    አልማዝ አያና በጣም ትልቅ ትልቅ ክህሎት ያላት በጣም ብዙ ድሎችን ያመጣች ማምጣት የምትችል ናት ግን የት ጠፋች ሁሌም ኢትዮጵያውያን ሲወዳደሩ የምጠብቃት ግን የጠፋችው እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ። ተመልሰሽ በአትሌቱ ደምቀሽ እንዲያበቃሽ መዳህኒአለም ይርዳሽ እህቴ።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 6 місяців тому +3

    በጣም የማደንቃት አስደናቂዋ አልማዝ አያና👍👍👍

  • @esayasetana1806
    @esayasetana1806 5 місяців тому

    E@Y ❤❤❤❤
    Best journalist of our century ❤❤❤

  • @YahyaM.d-xv8un
    @YahyaM.d-xv8un 5 місяців тому

    የፍሬም የአቀራረብ ችሎታን ሳላደንቅ አላልፍም ትለያለህ በተጨማሪ አልማዝ ድንቅ ነበረች አሁን የት ነች የኛ የአትሌቶች ችግር ከትዳር በኋላ ከውድድር ይወጣሉ ነገሩ ግን አይገባኝም

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 місяців тому +1

    Alemeze Ayeana Very great runnnor of Ormaye Friends❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 6 місяців тому

    ኤፍሬም የማነና ድምፅ ዋው❤❤❤

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso3183 6 місяців тому

    Mejemariam Wondimun Saledenk Alalifm 💪💪 + Alamaz Ye Africa Kurat Nech 🏆🏋️‍♂️🏋️‍♀️Efo Hullem Ba Arif Dimtsna(Voice) Ba Dink Akerareb Yetekeshena Zena Silamitekerb Endhalen 👌👌Respect Our Hero ✌✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Khm1103
    @Khm1103 6 місяців тому

    Well done Ayana 🇪🇷

  • @zdagimtiwled8884
    @zdagimtiwled8884 6 місяців тому

    Almaz From Metekel Wombera go ahead

  • @MatiwosGirma-wf9lr
    @MatiwosGirma-wf9lr 6 місяців тому +1

    ♥♥♥♥♥

  • @Abdilfatahsiraj
    @Abdilfatahsiraj 5 місяців тому

    ኣልምዝ የት ህዳ ነው❤

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 6 місяців тому

    ድንቅ ክትትል ነዉ አዲስ አበባ አና ኦሮሚያ ፓሊስ ትልቅ ስራ ነዉ
    ምነዉ ታዲያ የደሃ ልጅ የሆኑ
    መቶ ምናምን የት ገቡ ለአንድ ሰዉ የተደረገዉ ረጅም ክትትል ሌላዉ
    ለምን ተነፈገ

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 6 місяців тому

    የት ጠፍታ ነው❤❤❤

  • @Abdilfatahsiraj
    @Abdilfatahsiraj 5 місяців тому

    በናትህ መልስልኝ

  • @nuna-m3g
    @nuna-m3g 6 місяців тому

    ጎበዝ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 6 місяців тому +1

    የትጠፋአች አምጡልን

  • @DawitKalibeso-xz4jv
    @DawitKalibeso-xz4jv 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😊

    • @Gizishman
      @Gizishman 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 6 місяців тому

    ❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @SameeraEndale
    @SameeraEndale 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 6 місяців тому

    የት ጠፋች

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 місяців тому +10

    ዓመቱን ቁጠሩት እስኪ ከ Moscow olympic ጀምሮ ይኸው 5 ሺና 10ሺ ብቻ ውጤት አላቸው ሌላው ስፖርት አይደለም::50 አመት ባለበት እርገጥ ለሆነ ውጤት አሁንም በ 10,000ሺ ቢያሸንፉ ምን ይገርማል? ይደንቃል? ምንም ሚሻሻል ሚጨመር ነገር እኮ የለም በቃ 5 ሺ 10ሺ ከዛ ጀግና ጀግና ዘፈን ይዘፈናል አለቀ ራስን ማታለል ህዝብ ማታለል

    • @maranatamedia6825
      @maranatamedia6825 6 місяців тому

      ወዳጄ አሁን አሱም እኮ ጠሮብናል!

  • @salahergualaseb4021
    @salahergualaseb4021 6 місяців тому

    Ahuns yet nat
    Rucha akuma new

  • @mekonnenmanche4213
    @mekonnenmanche4213 6 місяців тому

    ድክሞ ጋዜጠኛ 🤣🤣🤣 መጀመሪያ Invincible & invisible ለይተህ እወቅ 🖕🖕🖕

    • @Simon1011-n2y
      @Simon1011-n2y 6 місяців тому

      Ante bidattami nekki lemin jeginenituwa teworra newu shuxxami