ተዋናይ አሌክስ ሊሞሸር ነው ..ሙሽሪትን ያገኘበት ለየት ያለ አጋጣሚ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @ferhiwot175
    @ferhiwot175 2 роки тому +47

    አሌክስ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +21

    ሁለቱም ምርጥ አርቲሰቶች ናቸው
    አልክስዬ አንደኛ እንኳን ደሰ አለህ ፍታ ዘኛ እንላለኝ አብረኝ ይመችህ

  • @Bariwwonde
    @Bariwwonde 2 роки тому +17

    እስኪ ምስኪኖችን ገበሬዎች አቅርቡልን ጤፍን ምኑን የሚያመርቱትትን ሁሌ አርቲስቶችን አይደብርም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +23

    አግባና ውለድ ነገ ዛሬ ማለት ለመዳም ቅመሞችም አልሆነ
    እኛም አገራችን ገብተን የተሻለውን ነገር ይስጠን እንደየ ፍላጎታችን

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому

      እውነት ነው እህቴ 😍 እንዶም መንግስት ኣትውለዱ ቀንሱ ብሎ የለ ! ይህ ሃሳቡን ሳያፀድቅ በፊት 😅😅😅 ።🙏😘😘🙏

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 роки тому

      @@kidist1955 😂😂😂😂 መንግስት የሚበቃውን ከወለደ በዃላ አይቀባጥር እሱማ ዳቦ በሙዝ ብሉ ይበቃችዃል ብሏል ዘዚፍጥ የሆነ ሠውየ😳

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 2 роки тому +4

    አሌክስ በጣም ነው እምወድህ አንተ ያለህበት ፍልም ዋው ነው እኮ🥰🥰🥰

  • @ሰብሪሸገር
    @ሰብሪሸገር 2 роки тому +1

    እውነት ከልቤ አሳዘነኝ አሌክስ አላገባም ብዬ በፍፁም አስቤ አላውቅም።እጅግ ብዙ ስራና ድንቅ ትወና መስራቱን ሳየው የተረጋጋ ሰው ነው አግብቶ ከብዶ ወልዶ የታፈረ ይመለኝ ነበረ።
    ምንም ብሆን በኛ ፍላጎት ብቻ ሳይ ሆን ፈጣሪ ስፈቅድና ስወድ እኛም አቅደን አስበን ወስነን ስንገባበት ነው ትዳር ሚመሰረተው።
    ጠቅለል ሳረገው ሰው ስለምናውቅና ስላየን ብቻ እንዲ ነው ብለን መገመት ከባድና ሀቁ ሌላ ነው።ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጠው።
    ሁላችንም ችለን ነው እንጂ የራሳችን ችግር አለብን ማንም ሙሉ ሰው ሚባል ነገር የለም ሁሉም ቤት የጎደለ ነግር አለ ማለት ነው!

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +8

    ,በጣም ምርጥ ተዋናይ ነዉ እንወደዋለን

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 роки тому +12

    ዋውውው አሌክሶ ደስ ይላል መልካም ትዳር

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +10

    ሳይፉ ጥያቄ የህፃን ልጅ ነው እንደ ትልቅ ሰው የሚመጥናችሁን ጥያቄና መልስ አዘጋጅ

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 роки тому +3

    አሌክስ አለማግባትህ ካንተ በላይ ነበር የሚያሳስበኝ ደስ ብሎኛል የአለም ያድርገው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +50

    አድናቂዉ ነኝ 👍👍ቴዲ አፍሮንም ብታቀርብልን ደስ ይለናን 👍👍😳😳

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 2 роки тому +1

      No more 😁 lol

    • @tube-ph4nb
      @tube-ph4nb 2 роки тому

      😂😂😂😂

    • @nohlamek5280
      @nohlamek5280 2 роки тому +1

      ቴዲ አፍሮ xxxxx

    • @seba2746
      @seba2746 2 роки тому +2

      ሰይፉ የቴዲ ፎብዮ አለበት አሉ

    • @mestawtasafa6776
      @mestawtasafa6776 2 роки тому +2

      ቴዲ አፍሮ ሚድያ አይወድም እሺ ብሎ አይቀርብለትም

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +11

    የፌልም ጨው ስወደው አልክስ 🥰

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 роки тому +2

    ዋው ጌቾ ደስ የሚል ሰው ነው ንግግርክ ተመችቶኛል

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 роки тому +8

    አሌክሶ ምርጥ ሰው👌👍👍

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 роки тому +6

    የሚገርም ነው ተወዳጁን ጌታቸው ሀይለማርያም ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
    በጣም ብዙ ያልተነገረለት ምርጥ የኦሮምኛ ዘፋኝ ነው

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +5

    ልጂና አባት ናቸውደ ደስ ይላሉ

    • @zenbechteshom6641
      @zenbechteshom6641 2 роки тому

      እውነት ልጅና አባት ናቸው እንዴ🤔🤔🤔

  • @mathiy
    @mathiy 2 роки тому +4

    my first comment -- We need more Interview

  • @yodit7265
    @yodit7265 2 роки тому +5

    አሌክሶ♥♥ምርጥ ሰው መልካም ጋብቻ ♥♥♥!!!

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 2 роки тому

    አሌክስ አድናቅህ ነኝ 🥰🥰🥰 አንተ ያልህብትን ፊልም እየምርጥኩ ነው የማየዉ በጣም እወድሃለሁ 😘😘😘😘

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 2 роки тому +5

    ዋው አሌክስ አድናቂክ ነኝ

  • @عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و

    እኔ የሰይፉ ተከታታይ ነኝ ቢያንስ ከ6 አመት በልይ ነገር ግን ቴድ አፍሮን እስካሁን ድረስ ያለቀረብክበት ምክናያት ለኔ ጥያቂ ሁኖብኛል ሰይፉ ነው እኔ አቅርብልኝ እስከምልህ እየጠበክ ነው🤜አቅርብልን🤛

    • @minteestifanos9883
      @minteestifanos9883 2 роки тому

      Be ameliset guday new ke seifu netikuo nw yagibaw tedy

    • @عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و
      @عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و 2 роки тому

      @@minteestifanos9883 انجليزي ما اعرف ايش تقولي تعال بالعربي وباالأمهري أوكي

    • @selamtube7575
      @selamtube7575 2 роки тому +1

      ቲዲ አፍሮ የራሱ የሆነ መስፐርት አለዉ ማንኛዉም ሚዲያ ላይ አይቀርብም ከራሱ አንደበት ነዉ የሰማዉት በራሱ ሚዲያ የኔ ቆንጆ

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 роки тому

      ቴዲ እኮ ብዙ ቃለመጠይቅ መቅረብ አይወድም ተብሏል

  • @ማርያምመከታዬ
    @ማርያምመከታዬ 2 роки тому +10

    ይሄ ልጅ ቁምነገር የሚያቅ የማይመስለኝ እኔን ብቻ ነዉ 🤣👍

  • @abeledea1546
    @abeledea1546 2 роки тому +3

    አሌክሳ ምርጥ ሰው እኖድሀለን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +10

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ethiopiahagere692
    @ethiopiahagere692 2 роки тому +1

    ከኦሮሞኛ ዘፋኞች my favorite ጌች

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +2

    አሌክስ ምርጥ ተዋናይ የአብርሃም የሳራ ብለናል እስከሑን ግን ?ነገሩ ሑሉም አምላክ ሰፈቅድ ብቻ ነው የሚሖን

  • @hanayiriga311
    @hanayiriga311 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለህ አልክሶ በጣም ምርጥ ሰውነህ

  • @ሳራየአልሰኔእናት
    @ሳራየአልሰኔእናት 2 роки тому +12

    ስለ ፍቅር ስታወራ ላየህ እኮ ምትቀልድ ነው ሚመስለው 😂😂😂 አሌክስ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 роки тому +4

    ምርጥ ሰዉ ስወድህ ስራህ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ

  • @amareamare296
    @amareamare296 2 роки тому +1

    Alaxi merti sew መልካም ትዳር ይሁንልህ ወድሜ

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 2 роки тому +2

    አሌክሰ ምረጥ ተዋናይ ነዉ 😍😍😍😍

  • @Kኛ
    @Kኛ 2 роки тому +2

    ሳንጠግበው አለቀ እንደገና ይቅረብ❤❤

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 2 роки тому +3

    Wow Mandela & Alex yalubet drama betam new feta miyaregegn adnakiyachu negn ❤❤👍

  • @yabmaraki-official8439
    @yabmaraki-official8439 2 роки тому +2

    Wow congra ❤

  • @VipVip-qp8yo
    @VipVip-qp8yo 2 роки тому +1

    አሊክሶ መልካም ጋብቻ ያርግልህ

  • @sofhincomedy405
    @sofhincomedy405 2 роки тому +2

    ዊ ይሄንን ልጅ ስወደው😁😁😁😁😁🤗🤗🥰🥰

  • @walehaylu5829
    @walehaylu5829 2 роки тому +3

    አድናቂከ ነኝ የሳቅ ምጭ አሌከሶ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +3

    ኤልክስ መልካም ጋብቻ😍

  • @wayinshtdadi1949
    @wayinshtdadi1949 2 роки тому +3

    እነኳን ደስ ያለክ

  • @ሂባየቢንያሚንእህት
    @ሂባየቢንያሚንእህት 2 роки тому +4

    ለመጀመሪያ ግዜ መጀመሪያ ኮምትኩ

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 2 роки тому +1

    Gech thinking is nice👍

  • @wasihunsintayew4866
    @wasihunsintayew4866 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 роки тому +1

    አሌክሥየ፣ትመቸኛለህ

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 роки тому +7

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ ቻናላችን በመቀላቅል እርቶዶከሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን እንዲሁም ግጥሞችን ይከታተሉ

  • @esubalewnega4931
    @esubalewnega4931 2 роки тому +2

    እስኪ ቆርብችሁ ተጋቡና እንደሰት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +2

    አሌክስ ጌቼ የምወዳቹ ሰዉ ናቹ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 2 роки тому +1

    አሌክስ አዲናቂህ ነኝ

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 2 роки тому +1

    ምርጥ ነህ

  • @nohlamek5280
    @nohlamek5280 2 роки тому +4

    በብልጠት የወሰዱት በብልሃት ነው የምናስመልሰው አለ ማንዴላ የኢትዮጵያ ህዝብም ብሎ ብልህተኛ

  • @ashikurtube1856
    @ashikurtube1856 2 роки тому +1

    መንገድ ላይ ብትጠላ እራሱ ማስታረቅ ነው እንጂ አብሬያት መጠላት አልችልም

  • @ethiovlog5901
    @ethiovlog5901 2 роки тому +1

    ለ አሌክስ 👍

  • @estifanostewelde1095
    @estifanostewelde1095 2 роки тому +1

    I love Alex am from eritrea

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому +1

    Wow des yilale Alex tnx sefusha

  • @mtom1547
    @mtom1547 2 роки тому +1

    የተቀደሰ ሰርግ የተባረከ ትዳር ያድርግህ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 роки тому +1

    መልካም ጋብቻ አሌክስ

  • @Curiosity-AI-o2x
    @Curiosity-AI-o2x 2 роки тому

    የሀገሬ ልጅ

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 2 роки тому +1

    Alex betam wedewalew. Sicherem alayehum lemin yihon esu yalebet Film hulum betam konjo nachew.

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 роки тому +2

    I like that አሌክስ he’s so hilarious and funny 😄 you getting married congrats 🍾 I hope you going to be a good husband and dad Lol 😆

  • @newphibe7972
    @newphibe7972 2 роки тому

    አሌክሶ ውስጤ ነህ

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 2 роки тому

    አሌክሶ ምርጥ ሰው

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 роки тому +1

    ሁለታችሁም ትመቻላችሁ

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    ወይ.ትልቅነው.እስካሁን.ምንእየሰራ😳

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    የትዎና ብቃት አለክ አሌክሶ አክባሪህ ነኝ

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Рік тому

    አሌክሲዬ የኔ ጀግና ነህ እወድሀለው ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 2 роки тому +1

    emoji አላቅም አሌክስዬ ካራክተሩ ነው ወይስ😁

  • @yosefgidey9245
    @yosefgidey9245 2 роки тому +1

    Alex yemechish for real nw mood mtastekaklew enamesegnalen

  • @miftahabintube1267
    @miftahabintube1267 2 роки тому +2

    የአራደልጅ አሌክስ በጠም አድነቅህ ነኝ

  • @haimetube4132
    @haimetube4132 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ኢትዮጽያን ጠብቃት👏❤

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 2 роки тому

    ቴዲ አፍሮን በሾ መካከል ታነሰዋለክ ግን አቅርበከው አታውቅም ብዙ ነገር እሰማለው ስለሁለታችሁ መልስ ብትሰጠን

  • @yotorlaptopcomputertrading9047
    @yotorlaptopcomputertrading9047 2 роки тому +1

    ሰይፍሽ ግን በቃ ቴዲ ከበደህ ነው እምቢ አለክ ብታቀርብልን ደስ ይለናል

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 2 роки тому

      የኔም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው

  • @ghjfy6008
    @ghjfy6008 2 роки тому +1

    አሌክሦ ሥወድህ

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 2 роки тому +2

    ኸረ አሌስ የት አለም ነኽ😄😄😄

  • @engudayahune7145
    @engudayahune7145 2 роки тому +1

    alexsye mar swedih ❤❤❤❤

  • @genetgg7718
    @genetgg7718 2 роки тому +1

    👏👏👏👌👌👌

  • @fastnature-t7c
    @fastnature-t7c 2 роки тому +6

    ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. በአንድ like የጎዳና ልጆችን ይርዱ|subscribe በማድረግ አባል ይሁኑ| ተደጋግፈን እንደግ እናሳድግ🙏🙏❤❤❤❤

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 2 роки тому

    Enkan des alek Alexiye gosh 😍
    Betam des belognal lemin ayagebam eyalku asib neber yaw melkam neger silmimegnlik new

  • @alemayehumekonen7884
    @alemayehumekonen7884 2 роки тому

    Getachew gobez edant aynetun yabzalen

  • @kalekidanyoutube339
    @kalekidanyoutube339 2 роки тому +1

    የአሌቅሶ አድናቄውች እሥኪ እንያችሁ

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 2 роки тому +1

    ሰይፉ ቴዲ ኒጠይ ቅልን

  • @wayinshtdadi1949
    @wayinshtdadi1949 2 роки тому +1

    አሌክስዬ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 роки тому +1

    To be honest አሌክስ የሚባል አርቲስት አላውቀውም

  • @muhammedebrahim6694
    @muhammedebrahim6694 2 роки тому

    Seyfu anten lamagnet falige neber. endet silkihin aganalahu.

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 2 роки тому +2

    Alxi ምነው ለማገግባት ፈጠንክ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 роки тому +1

    Wow Magebat Ende Ant Ayent New

  • @genetabera4005
    @genetabera4005 2 роки тому +1

    alx enkan dis alk yesera ena aberahm yenun lachu

  • @kamilatube8623
    @kamilatube8623 2 роки тому +1

    👍

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 2 роки тому +1

    አችሬው አንቴ ነይ ወይ 🤣🤣🤣🇪🇹🇪🇹👍

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 роки тому +1

    አሌክስን ያገባች ሴት በክረምቱ ፈረደባት ብርሃን ሃሃሃ

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ

    እኔስ ለገባ ነው ክክክክክ በቃ ትዝ አለኝ በርእሱ

  • @iamethipia7631
    @iamethipia7631 2 роки тому +1

    እሄን ፊልም አየዋለሁ

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 роки тому +1

    Filmun be UA-cam lekekulenena ega welachnm like & share enadergelachwaln yelkeeeeeeeek

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 роки тому

    እሞጂ ምንድነው አለ ክክክክክ የማታውቀውን አላውቀውም ማለት ተመችቶኛል ሰይፉም በአማርኛ አላወቀውም አሻንጉሊት አትለውም

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 роки тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት 👌

  • @EvangelistTJ
    @EvangelistTJ 2 роки тому +1

    "emoji ምንድ ነው?" አለ lol

  • @kidist2150
    @kidist2150 2 роки тому +2

    Alex u r the funniest man 😍

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому

    Ante nurekebte madela sinore degimo menm xirexire yelenm arif nw

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 2 роки тому

    Alex Andagna mirti tewanawinaw berta wondimacin

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 роки тому +1

    ቀሽም ጥያቄ አልተሰደበችም ባደባባይ መጀመርያ ቀልዱ ይግባቹ እንዳለ የሰዉ ሾ ከዉጭ ኮርጃቹ እስኪ አንድ የራሳቹ ሾ ፍጠሩ

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 роки тому +2

    ጥቁር ሠው ማፍቀር መከራ ነው ቤት ገብተህ ከሰል ባየህ ቁጥር ሆድ ይብስሃል ጥቁሮች ቢያንስ ሰብስክራይብ አድርጉኝ