🔴 ተወልደ አማኑኤል - ዘማሪት ሲ/ር ልድያ ታደሰ እና ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ | Zemarit Lidiya Tadesse | Zemari Daniel Tibebe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 407

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Рік тому +77

    እጅግ ግሩም እደማር ወለላ እሚጣፍጥ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዲሐኒታችን ልደት ❤

  • @MuluHayle
    @MuluHayle Рік тому +10

    እንኳን፣አደረሳችሁ/እጅግ፣የማይሰለች፤ልብ፣የሚነካ፣መዝሙር፣❤❤❤❤❤

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Рік тому +93

    ይህን ኮሜት መታዩ ሁላቹሁም አማኑኤል ከክፉ ነገረ ይጠብቃቹ አሜን በሉ በእምነት🙏

  • @MuluHayle
    @MuluHayle Рік тому +11

    እጅግ፣ልብን፣የሚነካ፣ጥኡም፣መዝሙር፣ነው፣አማኑኤል፣በቤቱ፣ያፅናችሁ፣ዘመናችሁ፣ይባረክ፣🎉

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Рік тому +26

    እኔ በጣም ነው የከፋኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለምን ብቱሉ ይኸ እህኔ ሌላ ነገር ቢሆን ስንቶቻችን ባየነው በነጥብ እሚቆጠር ነበር 😥 ኑ እግዚአብሔር እናመስግን የተዋህዶ ልጆች 👏

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 2 місяці тому +1

      እሹ እህቱ እዉንት ነው🙏🙏🙏🙏

  • @sosiadsho1831
    @sosiadsho1831 Рік тому +18

    ቃል ኣጠረኝ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢የ ተዋህዶ ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው 🙏🙏🙏😭 እንካን ኣደረሰን 🎉🎉🎉 ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እኔም ዘማሪት እንድሆን ይብቃኝ እንደናንተ መታደል ነው ❤❤❤

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p Рік тому +17

    እንኳን አደረሳችሁ የምየ የተዋህዶ ልጆች አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን❤❤

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 Рік тому +16

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ኣቤት ደስታ ኣቤት መታደል ጸግኡ የብዝሓልኩም ብርካት የሕዋተይ ግሩብ ግሩም ድንቅ ዝማሬ መላእኽቲ ይስምዓልና ❤❤❤ ሰላም ለሰው ሰር ሁሉ የሰላም ዘበነ ይግበረልና ኣሜን

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Рік тому +6

    እንኳንስ አደረሳችሁ ክርስቲያኖች ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @Misneb
    @Misneb Рік тому +11

    በቅንጅት እጅግ ያማረ የማይሰለች ጣዕመ ዜማ ነው ያበረከታችሁልን። በእናንተ ደስ ይለናል፣ ከእኔ ትውልድ ትበልጣላችሁ፣ ስለዚህም እግዚአብሔር ስጦታውን ሁሉ አትረፈረፈላችሁ!
    ❤❤❤

  • @አስቴርየድንግልማሪያምልጅ

    ❤❤❤እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 2 የምወዳችሁ ተወለደህ አማኑኤል እልልልል

  • @betyascnkimamo3682
    @betyascnkimamo3682 Рік тому +10

    እንኳን ለጌታችን መዳኒአለም የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች እደኔበስደት ያላችሁ ቤተክርስቲያን ያናፈቃችሁ ሁሉ የዛሬ አመት በቅዱስ ላሊበላ ለማክበር ያብቃን አብዝቼ እወዳችሗለሁ መልካም በአል🥰🥰🥰እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክት ያሰማልን እፍ ነፍስ የሚአለመል ዝማሬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ALef378
    @ALef378 Рік тому +7

    እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎉❤🎉❤🎉 ፍቅር ሰላም ይስጠን የምትሉ በ#Like ግለፁ

  • @maidotfetene-ro8ij
    @maidotfetene-ro8ij Рік тому +7

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላክትን ያሳማልን

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Рік тому +2

    ፍፁም መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @Kevi0-x8h
    @Kevi0-x8h Рік тому +2

    አሜን አሜን እንበል ሁላችን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁለቱ ልሳነ ጥዑም የናቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክልን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን እንወዳችኋለን

  • @YitagesuFayisa-jx4pu
    @YitagesuFayisa-jx4pu 26 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልሌልልል
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች
    በውስጥም በውጭም ያላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @YaredEphrem-cd1jo
    @YaredEphrem-cd1jo 28 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Workiye-ti9sx
    @Workiye-ti9sx Рік тому

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @lemmalove
    @lemmalove Рік тому +12

    May God Bring peace to our church and our country!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +2

    ተወለደ አማኖኤል ፪እልልልልልልልልልል👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏❤❤እንኳን ለጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁእፕደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ በውጭም በሀገርም ያላችሁ አሜን ፫🙏💒💐🌾💐🌾

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 26 днів тому

    የኔ ተውዳጆች አንካን አደርሳችሁ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Emushi-r5k
    @Emushi-r5k 26 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @sehenyee
    @sehenyee Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አማን እልልልልልልእልልልልልእልልልልልእልልልልልልልእልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልእልልል🎉🎉🎉🎉

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @masiimasii5424
    @masiimasii5424 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Рік тому

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤😊😊

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Рік тому

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Рік тому +1

    Unkan adersachu 🙏🙏🙏❤️

  • @Sintesin
    @Sintesin Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማርየ መላክትን ያሰማልን

  • @MetkelDaniel
    @MetkelDaniel 5 місяців тому

    ዝማሬ መልኣክት የስምዓና

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Efrata574
    @Efrata574 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Рік тому

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Рік тому +3

    ❤❤❤እምወዳችሁ ሊዱዬና ዳኒ ዝማሬ ዳዊት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል በሰላም ለእለተ እሁድ ያድርሰን ሁለት ቀን ቀረው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Рік тому

    እልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️✝️✝️💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Рік тому +1

    ውድ ክርስቲያኖች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መልካም በአል ይሁንላችሁ 🙏🥰🥰🥰

  • @Dagi-o4e
    @Dagi-o4e Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉
    በጣም ደስ የሚል መዝሙር
    ዘማሪት ሲስተር ሊድያ ታደሠ እና ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ስላሴ.......
    በሰላም ያድርሰን ያድርሳችሁ!!!!!!!

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 Рік тому

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️

  • @AbsheAbshe-fm8fv
    @AbsheAbshe-fm8fv Місяць тому

    እግዛብሔር ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ ያድላችሁ

  • @AnimawSintayehu
    @AnimawSintayehu 27 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    በፅሎታችሁ አስቡኝ እህቶቸ ወንድሞቼ ደካማ ነኝ😢

  • @mchotmahari7771
    @mchotmahari7771 Рік тому

    አሜን(3)❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ALef378
    @ALef378 Рік тому

    እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉❤🎉

  • @AregashTadesse-o2r
    @AregashTadesse-o2r Рік тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ የሰማችሁ በጣም ደስ የሚል ዝመሬ ነው

  • @ሳርቤትYouTube
    @ሳርቤትYouTube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
    ግሩም ነው እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
    ሰብስክራይብ ሼር ላይክ እያደረግን እናበረታታ እኛም እማር❤❤❤❤❤

  • @daniel_1213
    @daniel_1213 Рік тому

    .ዕልልል... . 👏🏿👏🏿👏🏿, ዕናመሠግናለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿, ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን... .

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሠማልን ተባረኩ🥰🥰🥰

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MalakNetopia
    @MalakNetopia Рік тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @zebibanegash4576
    @zebibanegash4576 26 днів тому

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማራ መልእከት ይሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetasrat9484
    @netsanetasrat9484 Рік тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን❤🙏

  • @zantawitteferi651
    @zantawitteferi651 10 місяців тому

    ❤❤❤ endeat endemiwedew yih mezmur zimarea melakit yasemalin

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    አይጠገብም አረ እግዚአብሔር ይመሰገን ጥዑም ዜማ ያሬድ ❤❤❤

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Рік тому

    Yamir bet degagami semleu gin yamyi tagbi mezmur eeeeellllleeeellll dasi sil ❤❤❤❤ ⛪️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ChinaAsefa-se5ye
    @ChinaAsefa-se5ye Рік тому

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝኣብሔር

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው በቤቱ ያፅናቹ እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @arsemaabay6929
    @arsemaabay6929 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @fifidagi
    @fifidagi Рік тому +3

    እንኳን አደረሳቹ ሁለት በጣም የምወዳቹ ዘማሪያን በጣም ደስ የሚል ዝማሪ ነው መልካም ገና ❤❤❤❤❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ZerhunTeka
    @ZerhunTeka 26 днів тому +1

    እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለእህታችንናለወንድማችች ፀጋውንያብዛላችሁ በእውነት ❤❤❤❤

  • @Blessed-n4g
    @Blessed-n4g Рік тому +1

    የዓለም መድኃኒት ኣማኑኤል ተወለደልን ተወልደ ናሆ እምድንግል

  • @wolethana1786
    @wolethana1786 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ

  • @ቃልዬየድንግልማርያም-ቀ4ኸ

    ጥውመ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤

  • @TeshifinshTeshifine
    @TeshifinshTeshifine Рік тому +1

    እም ድንግል ተወልደ አማኑኤል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወዳቹ❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Рік тому

    አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @ChristianAndarge
    @ChristianAndarge Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናችዉ❤❤❤❤❤

  • @kalkidatesfaye4288
    @kalkidatesfaye4288 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Elllllllllllllllllllllllllll zimare melaikt Yasmaln Eht Wendmachn Egziabher Amlak yagelglot zemenachun yibarkln 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቁዎች ደስ የሚል ዝማሬነው❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማቸሁ❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንለሁላችሁምፀጋውንያብዛላችሁ❤❤❤

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t Місяць тому

    ዘማሪ ሊዱዬ የሁነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርቱልን❤❤❤

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Рік тому

    Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏
    zemeri melkaten yesemalan ❤❤

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 27 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ወንድም

  • @ZergaMekdes-oz8vs
    @ZergaMekdes-oz8vs Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እልልልልልልልል😍😍😍💝💝💓💕

  • @-deacongirma0712
    @-deacongirma0712 Рік тому +3

    ግሩም ነው ጸጋ በረከቱን ያድላችሁ 🔴🙏🙏🙏

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Рік тому

    Ammee Ammee Ammee sagalee jirenyaa sinii yaa dhagechisuu🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t Місяць тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወድው መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negusewandafireshi1699
    @negusewandafireshi1699 Рік тому

    ድንቅ መዝሙር እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 Рік тому

    እልልልል እልልል ዘማሪ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን የድሜ ፀጋቹን ያብዘልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 Рік тому +1

    እልልልልልልል እንኳ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዝማሬ መልእክትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ኔታ እንተ ተወልደህ እኔን ነፃ አወጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 Рік тому

    እጂግ በጣም ግሩምነው ልብንየሚነካ መዝሙርነው ያቀርባቺሁት አማኑኤል ዘመናቺሁን ይባርከው አሜን/፫❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 Рік тому

    Elelelelelel 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EmebetZere
    @EmebetZere Рік тому +2

    የኔ ውዶች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉

  • @TigestTigest-w6z
    @TigestTigest-w6z 4 місяці тому

    እልልልልልልልልልልእህትናወንድሜ ዝማሬመላእክት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜንያርዝምልንአሜን❤❤❤

  • @workutube8035
    @workutube8035 5 днів тому

    በቤቱ ያፅናቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም

    አሜን ዘማሬመላእክ ያሰማልን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Рік тому +1

    ተወልደ አማኑኤል❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን