አለቃ አያሌው ታምሩ ማን ናቸው! የሕይወት ታሪክ Aleka Ayalew Tamiru Biography

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ETHIOPIA #ETHIOPIA_YE_ALEM_BIRHAN #ALEKA_AYALEW_TAMIRU
    የታላቁ ሊቅ የክቡር አባታችን የአለቃ አያሌው ታምሩ ዐጭር የሕይወት ታሪክ።
    #ነሃሴ_14 #የአለቃ_አያሌዉ_ታምሩ #መታሰቢያ
    ደም አልባው ሰማዕት፣የዲማው ማህቶት፣ የተዋህዶ አንደበት፣ ነበልባላዊው ሰባኪ፣ የእውነት ጠበቃ፣ ልበ ብርሐኑ ሊቅ መምሕር ወመገስጽ ፣የአገር ህሊና የግፉአን አንደበት፣ የካህናቱ ቀጸላ፣ መስለው ሳይሆን ኖረው፣ የሰበኩ ለቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና ለሕገ ቤተክርስቲያን ጉዳይ እስከ ህይወታቸው ፍጻሜ የተጋደሉ
    የሊቆች ሁሉ ሊቅ ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ
    t.me/Ethiopiay...

КОМЕНТАРІ • 18

  • @fantudessalgne950
    @fantudessalgne950 4 роки тому +6

    የአባታችን የአለቃ አያሌው ታምሩ በረከት ረድኤት ያሳትፈን እንዲህ አይነት አባቶችን እግዚአበሔር ያበዛልን ወለተማርያመ ነኝ፡፡

  • @khanpk166
    @khanpk166 Рік тому +1

    ይህን ላሠማሀኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ ቃለህወት ያሠማልን አባታችን

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 роки тому +8

    በጣም ነው ያዘንኩት። ያለምንም ጥፋታቸው በግፍ ከስራ ገበታቸው መባረራቸው
    በዚህ ዘመንም እንደርስዎ አይነት መምህርን እግዚአብሄር ያምጣልን

  • @AbaynehTamene
    @AbaynehTamene Рік тому

    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ዕርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ።ገብረ መስቀል ነኝ።

  • @ephremmoges4841
    @ephremmoges4841 3 роки тому +2

    ይህንን ያሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @AnnaAnna-mm5qr
    @AnnaAnna-mm5qr 4 роки тому +3

    አባታች በረከቶት ይድሰኝ ይሁንልኝ አሜኝ አሜን አሜን

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 4 роки тому +5

    Thank you so much for sharing this!!! Bereketachew Yideribin!! I think you should share it on FB too, so people can get a chance to learn about this great father!!

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 4 роки тому +4

    God bless you!!! This is really a great video!!

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እናመሰግናለን ጤና ይስጥልኝ

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 4 роки тому +1

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን!

  • @yosefebirhane3620
    @yosefebirhane3620 3 роки тому

    Thank you for sharing this.

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 3 роки тому

    እንዴት ናቹ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ሰው እንዲያዉቀዉ ፌስቡክ ላይ መልቀቅ ይቻላል መጽሐፍቶቻቸውን በማንኛውም የመፅሐፍት መደብር መግዛት ይቻላል ማለት የተበረዘ እንዳይኖረው ብዬ ነው

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому +2

    የሚገመኝ የአባታችን ድምፅ የቀዳማዊይ ሀይለስላሴ ይመስላል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ

    🤲🤲👏👏👏

  • @abebemiheret2573
    @abebemiheret2573 3 роки тому

    ይህ ግሩፕ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል አይደለም የቤተክርስትያን ልጆች አደራ እንዳትነጠቁ