Jimma University JIT Engineering Students Celebrating Half Life 2021 Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 286

  • @mulushewabayu8786
    @mulushewabayu8786 3 роки тому +8

    ደስ ይላል ምክንያቱም አልፎ አልፎ መዝናናቱ ጥሩ ነው። ያለበለዝያ ትዝታ አይኖርም ደግሞም የካንፓስ ህይወት ጣእሙ ይህ ነው። ተደነሰ ማለት ት/ርት ተረሳ ማለት አይደለም!

  • @body1soul155
    @body1soul155 3 роки тому +3

    ለዚህ ሁሉ ተግባር ዩኒቨርስቲው ተጠያቂ ነው። እንደ አባትና እናት ሆኖ ማስተማር ሲገባው............... የአዕምሮ ማጎልበቻ ብዙ ነገር ሳለ በስነ ምግባር የዘቀጠ ትውልድ ለማምረት እየተጋ ያለ ይመስላል። ዩኒቨርስቲው ሊዘጋ ይገባል። አየ ይሄ ወላጅ.....

  • @believerthe7070
    @believerthe7070 3 роки тому

    1:00 ma nigga was twerking and laughed it off😂

  • @ahmedfarax1952
    @ahmedfarax1952 3 роки тому +4

    I respect your culture but I like it from somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 роки тому +18

    አንበሳ በትምርታችሁ ደሞ ከዳንሱ ብለጡት ተመችቶኛል ከውቀት ጋር ያምራል

  • @elsatadele5132
    @elsatadele5132 3 роки тому +4

    የዩኒቨርስቲ ላይፍ እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ይበል

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 роки тому +17

    ትውልድ አፍራሽ ትውልድ ናቹ እምነትና ባህል የሌላቹ

  • @tomi33
    @tomi33 3 роки тому +1

    Aboo yemechachu gerami nw 👏👏👏

  • @معليش-ض2ل
    @معليش-ض2ل 3 роки тому +1

    Do they have bones?

  • @darru24
    @darru24 2 роки тому

    Mee UA-cam kiya kana subscribe naaf goodhii matii naaf tahii numatuu walgudisaa jabadhu obaleeyan

  • @pastortamratfekadu
    @pastortamratfekadu 3 роки тому +6

    የሃያ ሰባቱ አመት ውጤት ይህ ነው:: ትውልድን የሚገድል ትውልድን የሚያጠፋ ስራ ነበር በየዩኒቨርሲቲው እና በየኮሌጁ ይሰራ የነበረው የራሳቸውን ሰዎች ቻይና ደብቀው ያስተምሩ ነበር ይህንን ምስኪኑን እያሳቡና እያስጨሱ ዕውቀት አልባ አደረጉት :::
    እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልን::

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 3 роки тому +2

    ግራ የገባው ትውልድ ምላይ ደረስን ጌታሆይ ደስታ ያለነው ግን ኢትዮጵያዊነት ለዛ ቢኖረው ያምር ነበር ወዴት እየሄደነው እሄወጣት፡

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 3 роки тому +6

    የጠፋው ትውልድ ብለናል። መምሕራን በሃገር ውስጥ ባሕል ጭፈራ ማበረታት ሲገባቸው የውጭው ማሕበረሰብ ራሱ የሚጠላውን አጉል የዱርዬ ባሕል መጨፈራቸው ሥልጣኔ ከመሰላቸው በአፍ ጢማቸው ይተከሉ። ኢትዮጵያዊነት እንዲያብብ የቀጣዩን ትውልድ እነደ እኛዘመን እንፈጥራለን። እነዚህ በቁማቸው ሞተዋል።

  • @oliyadbekele4883
    @oliyadbekele4883 3 роки тому +9

    I was gratuated in 2009 from JIT. dancing like this in our time makes those students total dismiss from academic years. It's beautifull though. 😂😍😂

    • @MerobTube
      @MerobTube  3 роки тому +4

      🤣🤣🤣

    • @darru24
      @darru24 2 роки тому

      Mee UA-cam kiya kana subscribe naaf goodhii matii naaf tahii numatuu walgudisaa jabadhu obaleeyan

    • @sergeflorentevangelistekor8859
      @sergeflorentevangelistekor8859 2 роки тому

      54 And when you have rejected this end-time Message, know that on the day of your death, whether you are a prostitute, a murderer, a homosexual or a member of Judaism, Christianity, Islam, Hinduism, Buddhism, Jainism, Shintoism, Sikhism, Confucianism or Taoism, you will also see a white light very far away but in a tunnel formed by fallen angels, demons. That light will draw you to it as the Angel and the Lamb drew me to them above the waters, and when you get there, it will be Satan, the ruler of the abyss. And the tunnel will close behind you so that you may not be able to come out of hell anymore.
      #ProphetKacouPhilippe

  • @yosephailu2706
    @yosephailu2706 3 роки тому +1

    Jeans semayawi sponsor manew???

  • @gudayemolla8335
    @gudayemolla8335 3 роки тому +75

    ማነው እንደኔ ስድብ ለማንበብ የተከሰተው? 😁

    • @chanematyos1098
      @chanematyos1098 3 роки тому

      የከብቶቹን ስድብ kkkkk
      እነኚህም አሁን ተምረናል ብለው ነው ሥራ የለም ብለው ጫት እና አረቄ ተራን የሚያጨናንቁት እ አይይይይይ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 роки тому +2

      እኔኔኔኔኔ ዛሬሬሬ 😁😁😁😁😁😁

    • @natzeni1489
      @natzeni1489 3 роки тому

      Me,,

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር እዴት ይታረቀን እግዚኦ

  • @adamtibo2257
    @adamtibo2257 3 роки тому +1

    betam nw yemiamrew!
    I were graduated from DDU.
    Keep up this life style

  • @darru24
    @darru24 2 роки тому

    Mee UA-cam kiya kana subscribe naaf goodhii matii naaf tahii numatuu walgudisaa jabadhu

  • @AshebirHayile
    @AshebirHayile 6 місяців тому

    ማይረሳኝ የ ግቤ life 🤭 ጉደኞቼ ተናፈቁኛልቹ JIT

  • @bettym250
    @bettym250 3 роки тому +5

    😅 oh God it has been a long time since I laughed this hard 🤣. I’m glad you guys had fun! But how do y’all dance the same ? There got to be some dance trend going he? Bruhh the guys are torking too 😩🤣 I’m literally on the floor. It must be the class that got them this tired 😴

    • @osamaedris8376
      @osamaedris8376 3 роки тому

      I'm afraid if I stay with them a little bit I'll forget how to dance

    • @bettym250
      @bettym250 3 роки тому

      @@osamaedris8376 I share that feeling lol

    • @dawitfikre8367
      @dawitfikre8367 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sergeflorentevangelistekor8859
      @sergeflorentevangelistekor8859 2 роки тому

      54 And when you have rejected this end-time Message, know that on the day of your death, whether you are a prostitute, a murderer, a homosexual or a member of Judaism, Christianity, Islam, Hinduism, Buddhism, Jainism, Shintoism, Sikhism, Confucianism or Taoism, you will also see a white light very far away but in a tunnel formed by fallen angels, demons. That light will draw you to it as the Angel and the Lamb drew me to them above the waters, and when you get there, it will be Satan, the ruler of the abyss. And the tunnel will close behind you so that you may not be able to come out of hell anymore.
      #ProphetKacouPhilippe

  • @lubelube1391
    @lubelube1391 3 роки тому +4

    Guys it's fine ho my good really i miss university life

  • @dawitfikre8367
    @dawitfikre8367 3 роки тому

    yasafral, ethiopiawint aygeltsm mnamn beye comment altsefm
    gn wendoch twork siyaregu zegagn zegagn

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 3 роки тому +2

    አሁን እነዚ ናቸው ከ አመት ብውሀላ በየቢሮው ተቀጥረው የህብረተሰቡን ችግር የሚቀርፉት ? ? ? ?

  • @adinewjungleshelo9143
    @adinewjungleshelo9143 3 роки тому +1

    Wow I have been enjoyed and amazing.

  • @WaganeAlemu
    @WaganeAlemu 6 місяців тому

    Ijoollee teenya ❤

  • @faudmuktat3817
    @faudmuktat3817 3 роки тому +25

    እነዚህ ናቸው እንግዲህ ሀገር ተረካቢ ሚሆኖልን

    • @danieltesfaye2061
      @danieltesfaye2061 3 роки тому +3

      ምንድን ነዉ የደነሰ አገር አይረከብም እንዴ?

    • @bilanharawa45
      @bilanharawa45 3 роки тому +1

      Hager terekabi new? Hager asrekabi.

    • @faudmuktat3817
      @faudmuktat3817 3 роки тому +1

      @@bilanharawa45 ያው ትምህርታቸውን ከጨረሱ ብኅላ አይሻልም አስረካቢነቱን

    • @faudmuktat3817
      @faudmuktat3817 3 роки тому +1

      @@danieltesfaye2061 ከምርቃት ብኅላ ይሻላል ብዬ ነው

    • @danieltesfaye2061
      @danieltesfaye2061 3 роки тому +1

      @@faudmuktat3817 live me alon please bro

  • @jezbaw7120
    @jezbaw7120 3 роки тому +2

    ባዮሜዲካሎች(Life Engineers) ለትምህርት እንጅ ለዳንስ ቦታ እና ጊዜ እንደሌላቸው ውድድሩ ላይ አለመገኘታቸው ማሳያ ነው።

  • @ethipn5262
    @ethipn5262 3 роки тому +1

    Bro ymusic name mnden new

  • @shewwake2058
    @shewwake2058 3 роки тому

    Gaamachuu.keesan.iti.fuufuu.ijaa.haamaan.siin.laalee.osoo.siin.biiraa.gaahin.kaaraatii.haa.a.hnbisuu👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓

  • @Jowharad
    @Jowharad 3 роки тому +1

    woow nice dance brothers.... I'm From Somalia

    • @MerobTube
      @MerobTube  3 роки тому

      Thanks bro🙏🙏🙏 Subscribe to our channel for more videos

  • @ramiahmed8970
    @ramiahmed8970 3 роки тому +5

    😂ተመችቶኛል😍😘😍

  • @zemzemtrade5844
    @zemzemtrade5844 3 роки тому +6

    MAY ALLAH PROTECT ME AND MY FAMILY

  • @melbee5767
    @melbee5767 3 роки тому

    What is half life????

  • @እዮአብእዮአብ
    @እዮአብእዮአብ 3 роки тому +5

    ናይት ክልብ ላይፍ በመጨረሻ ታሳያላችሁ

  • @YadaChristLifeChurch
    @YadaChristLifeChurch Рік тому

    NI BAREEDA JABEESSI!

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 3 роки тому +1

    cifera sint corse wosedachihu?

  • @oromiyaanbiyyadha
    @oromiyaanbiyyadha Рік тому

    shamarran akkas godhatan warra karaarratti guddatan,kan maatii fi fira argu hin qabne safuu hin beekneedha

  • @abayfirstyoutube2380
    @abayfirstyoutube2380 3 роки тому

    Please given me comments

  • @nebwoss9116
    @nebwoss9116 2 роки тому +1

    በፈጣሪ ስም
    ይድረስ ለአማኝ ኢትዮጵያውያን
    የዘንድሮና የአምናዎቹ ጽንፈኞች መንፈሴዊ ሚስጥር ሲገለጥ
    ፈጣሪያችን ለሁሉም ሰአት አለው። ሀገር የሚጠብቁ ወታደሮች በስጋ እንዳሉ ሁሉ በመንፈሳዋውም አሉ። ከነሱ የተገኘ እውነታ ነው።
    ጠንቁያዎቻቸው ሲያዙ መውደቂያቸው ተቃርቡዋል ማለት ነው። መለስ ተቀብሮ ለቅሶው እንዳለቀ ባለቤቱ ሰሜን ተመልሳ ጠንቁያዋን ጠየቀች። "ምንድን ነው የተፈጠረው?" ጥቁር ወፈር ያለች ወደ 70ዎቹ አካባቢ የሆነችው ጠንቁያውም "እኛም ተይዘን ነው" ብላ መለሰችላት። የዘንድሮዎቹም ጠንቁያዎች ኤየተያዙ ነውና እንኩዋን ደስ ያለን በሚል እንጀምር። ይሄም እውነታ አደባባይ ሲወጣ ያሰሩት ሸር ስለሚፈታ በሰፊው ይዳረስ።
    ብዙው አማኝ የነዚህ የጠንቁያዎች ጉዳይ ለመረዳት ቢከብደውም የተወሰነ ያህልም ቢሆን ስለጠላቶቻችን ማወቅ ግድ ሚልበት ዘመን ላይ ደርሰናልና በትንሹ ይኸው።
    አያችሁ ጠንቁዋይ ለሴጣን ቢሰራም የፈጣሪን ህግ ተከትሎ ነው። ወንዝ በሚወርድበት አቅጣጫ ነው እንጂ በተቃራኒው አቅጣጫ መቅዘፍ ልፋት ብቻ ስለሆነ። ሌላው ለመረዳት ሚከብደው ነገር ሰው ጠንቁዋይ ጋር ሄዶ እንዴት ነው ሀብትና ሌላም ሊያገኝ የሚችለው?
    እነዚህን ለመረዳት ጸጋ ወይም መንፈሳዊ ስጦታ ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ አለብን። ብዙ አይነት ጸጋ ቢኖርም የንጉሳዊ ቤተሰብ ውስጥ የሚገኘው የነብይ ዮሴፍ አይነት ጸጋ ብዙ ሊሰራበት ይቻላል። ጸጋን እንደፍም እሳት ብናየው በእጃችን ለመያዝ ስለማንችል መቆንጠጫ እንጠቀማለን። ጠንቁያዎቹም የዮሴፍ አይነቶቹን በመያዝ ወይም በማሰር ጸጋውን ለፈለጉት ጥቅም ያውሉታል። የመለስ አዲግሬት የሚገኙት የሰባዲስ ቤትን የንጉስ ጸጋ ነው ወስደው የተጠቀሙት። ይሄንን የንጉሳዊ ቤተሰብ ጸጋ የሌለው እንኩዋንስ የሀገር ይቅርና የክልልም አስተዳዳሪ ቦታ ላይ ተቀምጦ ሊሰነብት አይችልም።
    የዘንድሮዎቹ ባለተራዎች ዋና ጠንቁዋይ ጅማ ንጉሳዊ ቤተሰብ የነ አባዎቹ ቤት ናቸው። ስማቸው አህመድ አባሞጋ ይባላሉ። የነአባ ጅፋር ዘመዶች ናቸው። እኚህ ሰው በጥንቆላው አለም የከረሙ ናቸው። ይህ ሚታወቀው ሴጣኑን ለመዋረስና ለመታዘዝ የሰሩት ሀጢያት ክብደትን ማወቅ ብቻ ይበቃል።
    አንዳንድ አፍሪካ አገራት ውስጥ እንደሚሰማውና እንደሚታወቀው ለየት ብለው የሚወለዱ ልጆች (ለምሳሌ ቀለም የለሽ ቆዳ ያላቸው አልባይኖ) ለጥንቆላ እንደሚፈለጉ ይታወቃል። አንዱ ምክንያት የሚሰጣቸው ጸጋ የህይወት ፈተናቸውን እንዲያግዛቸው ብዙ በረከት የሚያመጣ ስለሆነ ነው።
    የአቶ አህመድም ልጅ ናዲያ አህመድ የወንድም የሴትም ብልት ይዛ 40 አመት በፊት ተወለደች። (Hermaphrodite) አባትም ለጥንቆላቸው ተመቻቸው። ለአቅመ ሄዋን ስትደርስም ድንግሉዋን ወስደው አስረገዙዋት። የተረገዘችውም ልጅት የተወለደች ቀን ሞታለች አስብለው በህይወት እያለች ለሴጣናቸው ግብር ቤታቸው ግቢ ውስጥ ቀበሩዋት።
    እናትም አውቃ አንዳላወቀች የምትባለውን እያደረገች ጥንቆላው ውስጥ ኖረች። አንዱ ግብር የሚገብሩበት መንገድ ሊያስጠነቁሉ የሚመጡትን ሴትች በተለይ ድንግል ልጆቻቸውን መገናኘት የዘወትር ስራዋ ሆነ። ይሄም ሳያንስ ከወንድሙዋ ቶፊቅና (Toronto ይገኛል) ጉዋዱኞቹ ጋር በመተባበር ቤታቸው እያመጡ በግድ ብዙ ልጃገሮዶችን ደፈረች። የባላባትና ጠንቁዋይ ልጅ ስለህኑ ማንም በህግ ለማስጠየቅ አልደፈሩም።
    አንዱዋ ተደፋሪ ግን ቤት ኤንደገባች ራሱዋን አጥፍታ የተወሰነ ችግር መጥቶባቸው ነበር። ሌላም ፊስቱላ የመሰንጠቅ አደጋ ላይ ወድቃ ብዙ ጊዜ ተሰቃይታለች። የሌሎቹን ፈጣሪ ነው ሚያውቀው። ፈጣሪ ጊዜ አለውና ታሪካቸው እየወጣ ነው።
    ናዲያ አህመድ የፈታች የሁለት ልጆች እናት አትላንታ ነዋሪ ናት በአሁን ሰአት። ሜኒሶታ እንዳሉት ጽንፈኞች የአትላንታዎቹ ሚሰበሰቡት የሱዋ መቃሚያና ሺሻ ቤት Dream Cafe and Hookah Lounge ሚባል 5289 Memorial Rd Stone Mountain ሀበሻ ሰፈር ነው። ጥንቆላዋን የምትሰራው ቤቱዋ 303 Ridge Creek Dr. Clarkston GA በቅርብ ርቀት ያለ ነው።
    ባለጊዜዎቹ በአባቱዋ በኩል ለእነሱ መጠንቆል ከጀመረች ሰነባብታለች። አንደኛው የነሱ ተላላኪ ሀይሉ ባልቻ የተባለ የድሮ አየር ሀይል ቴክኒሻንና በሁዋላም የአትክልትና ፍራፍሬ ስራ አስኪያጅ የነበረ ሰው ነው። ይህ ግለሰብ ESAT ውስጥም ለጽንፈኞች ሰላይና አስፈጻሚ ነው። የቀን ስራው የሚሰራበት መስሪያ ቤት ባለቤት የጽንፈኞቹ ዋና ገንዘብ ረጂ ከሚባሉት አንዱ ነው። የአይሮፕላን ፓርት የሚሸጥ ሀብታም ድርጅት ያለው ሰው ነው። Frederick MD አካባቢ ነው መስሪያ ቤቱም መኖሪያውም።
    ጠንቁያዋ ናዲያም አካባቢዋ ባሉ ኢትዮጵያውያን ጫና ምክንያት እና አብዛኛዎቹ ጽንፈኞች ካፌዋ እንዳይሄዱ ከሜኒሶታ ተነግሩዋቸዋል። ለድራግ ዲለሮችም ለአሜሪካዊያኖቹም ሳይቀር ስለምትጠነቁል የጫቱም ንግድ ተጨምሮ ካፌዋ አይን ውስጥም ገብቱዋል።
    በአጭሩ አባትና ልጅ ጠንቁያዎች ደም ለማይጠግቡት ለባለጊዜዎቹ ሀገር ለሚያምሱት እየሰሩ ያለውን ፈጣሪ በሀቅ ይያዝልን። እነሱንም በሀቅም ይያዛቸው። ለአትላንታ ግብረሀይልም ይድረስልን። የተደፈሩትን ሴቶችና ቤተሰቦች ለማግኘት ጅማ ተልኩዋል። ግን 20 አመት ያለፈው ቢሆንሜ በማፈላለግ ተባበሩን።
    ሀገራችንን ለማጥፋት ከስጋዊው አለም ባልተናነሰ በመንፈሳዊው ከባድ ጦርነት ላይ መሆኑ ታውቆ በጾም በጸሎት በንሰሀና ይቅር በመባባል እንበርታ ብለን እንዝጋው።
    ሀገራችንን ሰላምና ነፃ ያርግልን!!! አሜን!!!

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 роки тому +11

    ምን ሁነው ነው የምን መግማማት ነው

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 3 роки тому

    Ewnet temerew nebber ???

  • @abe9895
    @abe9895 3 роки тому +25

    በዘር በጐሳ ብሬናቸው ዋሽ ከሚሆን እንደዚ ቢበራገዱ ይሻላል

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 3 роки тому

    Des zebl nai tomaharo Nice tanks

  • @monasawa5023
    @monasawa5023 3 роки тому

    ድንጋይ ትውልድ እናንተ ናቸው አገር ምትረከቡት ጥቅም የሌላችው ፈጣሪ እዴት ይታረቀን ጠማማ ትውልድ ማለት እናት ናቸው

  • @allinoneethiopia1805
    @allinoneethiopia1805 3 роки тому

    love it keep it niceeee

  • @selehadingashaw304
    @selehadingashaw304 2 роки тому +1

    Yimechachihu benatachihu waw

  • @birukgetu3345
    @birukgetu3345 3 роки тому

    sewoch erasachenen esti enmermer. teredtenal mn ayinet chifera endehone.የሃያ ሰባቱ አመት ውጤት ይህ ነው:: ትውልድን የሚገድል ትውልድን የሚያጠፋ ስራ ነበር በየዩኒቨርሲቲው እና በየኮሌጁ ይሰራ የነበረው የራሳቸውን ሰዎች ቻይና ደብቀው ያስተምሩ ነበር ይህንን ምስኪኑን እያሳቡና እያስጨሱ ዕውቀት አልባ አደረጉት :::
    እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልን::

  • @eng.mohammedmahmud7869
    @eng.mohammedmahmud7869 3 роки тому +18

    As we are engineer,It is better if we show the talent of engineer but not dancing!

  • @aduneb8671
    @aduneb8671 3 роки тому +9

    University or night club algebagnim

  • @łøv-f9l
    @łøv-f9l 3 роки тому +3

    Ebede ye hone life

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 3 роки тому +7

    rabbi karti sin ha debisuu😭😭😭😭😭

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 роки тому +4

    ምድረ ቄጤማ ድንቄም ዩንቨሪስቲ ተማሪ

  • @abebawwubante524
    @abebawwubante524 3 роки тому +12

    I feel guilty even seeing you on this situation, Specially ladies.

  • @Alemu_Ayalew16
    @Alemu_Ayalew16 3 роки тому

    ...Love you

  • @fayizailiyasomntube6977
    @fayizailiyasomntube6977 3 роки тому +1

    Konkoota kolkolee gowwoota dabeeyii bichaa
    Kaniinii biyyaaf barsiisaani
    Duriyyee daandiirraa

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 3 роки тому +1

    Crazy day

  • @የፍቅርጠቅላይምንስቴር

    ዘናጮች የሌላ ተመችቶኛል 🇪🇹❤🇪🇹❤ ቤተሰብ እንሁን

  • @biruk2
    @biruk2 3 роки тому

    Enjoy, Hoping you in your future endeavor too

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 3 роки тому +1

    Well integration student live tank Nice

  • @ashanafidegefe1675
    @ashanafidegefe1675 2 роки тому

    Qoh lamamar new woyis lamadanas new university yehedachut ebakachu ehitoch wondimoche gizen kamitbakanu biyans yetawosana yahil chakilachu ewuqat bitiyzu lahagarim laenanitem tixaqimalachu

  • @abrahemadm2167
    @abrahemadm2167 3 роки тому +1

    شيخ.نورين

  • @dagbubu5740
    @dagbubu5740 3 роки тому +1

    Good

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 3 роки тому +1

    ኮረና ሚባለው ነገርስ? 😕😳

  • @medin415
    @medin415 3 роки тому +1

    Afer yasbelachhu ydfachhu enante lemnm atekimu mutu bekumachhus mutachhual mechem

  • @HAMDIIBAHAR-i1g
    @HAMDIIBAHAR-i1g Рік тому

    Waw

  • @hasanemiskawi5237
    @hasanemiskawi5237 3 роки тому +4

    Jimma🤙🤙🤙🤙💐💐💐💐

  • @mehadaraberaamera9066
    @mehadaraberaamera9066 3 роки тому +10

    ኦ ጌታ ሆይ አድነኝ

  • @diboorraamucaakakuuwallagg9891
    @diboorraamucaakakuuwallagg9891 3 роки тому +4

    Aboo dhalootaa waqaayyoon beekaan isin haa tasisuu😭😭😭😭😭😴

  • @kedelfidecurtel8073
    @kedelfidecurtel8073 3 роки тому +2

    absolutly super

  • @sergeflorentevangelistekor8859
    @sergeflorentevangelistekor8859 2 роки тому +1

    54 And when you have rejected this end-time Message, know that on the day of your death, whether you are a prostitute, a murderer, a homosexual or a member of Judaism, Christianity, Islam, Hinduism, Buddhism, Jainism, Shintoism, Sikhism, Confucianism or Taoism, you will also see a white light very far away but in a tunnel formed by fallen angels, demons. That light will draw you to it as the Angel and the Lamb drew me to them above the waters, and when you get there, it will be Satan, the ruler of the abyss. And the tunnel will close behind you so that you may not be able to come out of hell anymore.
    #ProphetKacouPhilippe

  • @tamirattadese4394
    @tamirattadese4394 3 роки тому

    is this life????

  • @Africa-Digital-natre04
    @Africa-Digital-natre04 2 роки тому +1

    jimma anresashm

  • @mekonnenborena9106
    @mekonnenborena9106 3 роки тому +1

    I am wondering there is role reversal in Ethiopia. Men/boy are wearing tight while ladies/women are wearing kind of slim. Jesus, I can't stand that shit. Even the gay community in the west do wear skinny not tight like the Ethiopian men. Wake up folks that is not a fashion perse..try to know the meaning behind it.

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት 3 роки тому +9

    ወንዶቹ ሴታሴትነት ይታይባችኋል ። ደግሞ ሁሌ ውጪ ናፋቂ? የሰው ጌጥ አያደምቅ ይባል የለ። አበቃሁ

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому +17

    ጉድ እኮ ነው መማር እንዲህ ከሆነ ይቅር

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 3 роки тому +2

      @Yusuf Abas እረ 1000000 እጥፍ ይሻላል

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 Рік тому

    አሁን እነዚህ አገር ተረካቢ ወይስ አስረካቢ😢

  • @natebersh6507
    @natebersh6507 3 роки тому +2

    well it is always nice to have fun in otherwise stressful time! But it is awkward as hell ...... would have been great to do our own dance we have a lot on the menu!

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 3 роки тому

    How about traditional esksta? You would have look beautiful if you enjoy bagergna

  • @chuckbartowski2016
    @chuckbartowski2016 3 роки тому +1

    Taphadhaa ijoollee Oromoo

  • @dawitendashaw5187
    @dawitendashaw5187 3 роки тому

    JIT ነጭ ቲሸርት መመረቂያ አልተለመደም ነበር ጤና ላይ ነበር ለማንኛውም ፈታው ደልቶኛል

  • @estifanos12
    @estifanos12 3 роки тому +1

    nice

  • @dawit9838
    @dawit9838 3 роки тому

    Gurd lebash kechnua betam temtuatal😝

  • @adamushimals7497
    @adamushimals7497 3 роки тому

    Ofii ilamee

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 3 роки тому +19

    ልብ ይስጣቹ ቤተሰብ ይማራሉ ብሎ ከሚበላው እየቀነሰ ቤትሰብ እየተራቡ ለናተ ይልካሉ እናተ ሌላ አለም ውስጥ ናቹ መቼም ተምራቹ አትጠቅሙም ሸክም የሆናቹ 😭😭😭💔

    • @antenehkinfe994
      @antenehkinfe994 3 роки тому +1

      ሁላችንም እንደዚህ ተዝናንተን ትምረን ነው እዚህ የደረስነው! አንቺ ካምፓስ ስላልገባሽ አይገባሽም! ሁሌም የችግር አስተሳሰብ አይከብድም?

    • @estifanosalemayehu4843
      @estifanosalemayehu4843 3 роки тому

      are yeuniversity lifen sanawek ankebater!!!!!......tey enji yeareb agerua..kikiki

    • @degeasetargew8274
      @degeasetargew8274 3 роки тому

      Ewunet bleshal betiye lezih tmhrt newu ede beteseb mekerachewn aytew miyastemrun ayyyyyyy Ewunet enazaznalen betam snt aynet Ewuket memarn yimesl ebdet simaru mewal mabedma kefelegu mnm wechi alba kebet siyabdu mewal ayshalm ede betesebn kemagosakol lenebsm lesgam mitekm neger bimarubet edet amlakns yasdestut neber ayyyyyyy lehulum lib yisten

    • @beshaagetachow2321
      @beshaagetachow2321 3 роки тому

      Ehee eko yee erfti qen new entu satqi atqebatr qenachew new anchi ejaza endemt wochi hulaa ensum erfit wotew new

    • @abukaabuka7979
      @abukaabuka7979 2 роки тому

      endazi ayenat amero bayinorshi yemrxal mekinyatum.swe 5 amet enkilf axeto nw mechiferw ehana aletmrshim

  • @GutuFilmProduction
    @GutuFilmProduction 3 роки тому +2

    wwwww best setuden

  • @lidetubeyene5383
    @lidetubeyene5383 3 роки тому +1

    Abdew new yetemerkut ?
    Ye TPLF wtet yhe new
    This is not our tradition

  • @حفترصباحيصباحي
    @حفترصباحيصباحي 3 роки тому

    هلا وغلا

  • @agzogneayelgne8453
    @agzogneayelgne8453 3 роки тому

    jezba hula gena weteh satayew endezih tihonaleh yawm half lif

  • @soltube3465
    @soltube3465 3 роки тому

    የ ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪወች ጭፈራ|debremarkos university students dancing

  • @sce270
    @sce270 3 роки тому +3

    Sra mihonachew meselachew ende beteseb miyasafr new yastelal

    • @Olibeckmot1
      @Olibeckmot1 3 роки тому

      Ewnet yehe yetemare new ??
      Degmo qoy, kenezih mekakkel liju endeh bihon man new zimm milew ??

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 3 роки тому +2

    አይይይይይ ዘመን 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @voklgopagmamate4375
    @voklgopagmamate4375 3 роки тому

    I like dance ok

  • @Dan-pc1ju
    @Dan-pc1ju 3 роки тому

    Keep up having fun Chinese are there to construct your infrastructure. After getting an engineering degree..

  • @hasanemiskawi5237
    @hasanemiskawi5237 3 роки тому +2

    Sitamru 👏👏👏💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teddyks8874
    @teddyks8874 3 роки тому +3

    እናንተ ናችሁ አሁን ሀገር የምትመሩት 😂 አይይይ !

  • @chalachonecho1407
    @chalachonecho1407 3 роки тому

    ምንድነው ወይ

  • @FiraolTessema
    @FiraolTessema 8 місяців тому

    Kabtoch nachew cause yetamare sew le ketayi generation yehone ngr create yeregal enante demmo sew ye university life enditela teragutalachu betaly setoch ahun enante balabet teg.... Ido no gin kebad naw demmo betam naw yemitdebirut eshi endezi ayarigim yetemare generation

  • @gelanasirak6557
    @gelanasirak6557 3 роки тому +1

    arf sira newu

  • @chanematyos1098
    @chanematyos1098 3 роки тому +2

    ዳውድ ኢብሳም እኮ እዚህ ዩንቨርስቲ ስለተማረ ነው እንደዚህ የሆነው