የጦር ራዲዮው ለምን አወዛገበ? | ደብረጺዮን ከ 4ኪሎ የሰሙት አስደንጋጭ ዜና | ኢሳያስ በአቢይ ላይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ? | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 37

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 3 години тому +1

    ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER

  • @eshetuyimer7587
    @eshetuyimer7587 5 годин тому +1

    አረዛው ጎጃሜ እንደበግ አሰልፎ እየነዳልህ ነው የአማራ እናት ማህፃን ሚሊዩን ጀግኖችን አፍርታለች

  • @berhanemehari8215
    @berhanemehari8215 5 годин тому +3

    እና የ ኤርትራ ህዝብና መንግስት ነው ሰላም ያልፈለገው እንዳትለን 🫤 ከማንም ህዝብ በላይ ጦርነት ስልችት ያለን እኛ ነን🇪🇷👈🏾 :: የ ባሕር ሕመሙን እስካልተዋcU ሰላም የለም :: እንደ ጎረቤት አገር እንከባበር ላከበረን ማክበር ባህላችን ነው ‼️

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 6 годин тому +4

    Eritrea is small in geography but peace security and stability vital rules player in the horn of Africa. Because quality of Eritrean people.

    • @rai3871
      @rai3871 6 годин тому

      Good observation, only one correction Eritrea is not a small country. There are 98 countries that are smaller than Eritrea.

    • @naliru6096
      @naliru6096 4 години тому

      israel is six times smaller than Eritrea .

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 7 годин тому +4

    እኔ ግን እናንተ ሰዎች ፥ በእውነት በቃ ይሄ ነው የትንተና አቅማቹህ ወይስ እናንተ ስላድበሰበሳችሁት እኛ የምንረሳው ነው የሚመስላቹህ ? እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደ አንድ ኤርትራዊ ግን ኢትዮጲያ ውስጥ ስልጣን የሚይዙ ሰዎች በተደጋጋሚ እኛ ላይ የሚፈፅሙት ክህደት ያንገበግበኛል ።
    እናንተን ጨምሮ የጨቅላው መሪያችሁን እብደት ተከትላቹህ በኤርትራ ላይ ጦርነት አውጃቹሃል ። ኢትዮጲያ በባለ ስልጣኖቿም በ ካድሬዎቿም ኤርትራ ላይ ጦርነት ካወጀች ሰነባብታለች ። የቀራት ቃታ መሳብ ነው ። ወያኔ እንዳደረገው በ ኢትዮጲያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን ማንገላታት ከጀመራቹህ ሰነባብታቹሃል ።ምን ቀራቹህ ? እኔ አንድ ሃቅ ልንገርህ አብይ ስልጣን ላይ እያለ ኤርትራ አታንቀላፋም ። ጦርነቱ አይቀርም ፥ ጦርነቱን በህወሃት እናስጀምረዋለን እኛ እንጨርሰዋለን

  • @desalegereme935
    @desalegereme935 6 годин тому +1

    Kkkkk go school we are eritrean

  • @naliru6096
    @naliru6096 4 години тому +1

    ኤርትራ ከማን ሃገር ጋር እንድትገናኝ ልትመርጡልን ባልሆነ ! ትግራይ መሰልናቹ'ዴ ? ኣታፍሩምኮ እዚህ ኣፍሪካ ቀንድ እንደ ኤርትራውያን ፖለቲከኛ ኣለንዴ? እናንተ በመለፍለፍ እኛ በተግባር

  • @filmontecle4294
    @filmontecle4294 4 години тому +1

    Yewshat media

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 5 годин тому

    አማኑኤል ምነው ይህ ይጠፋሀል ብየ አይደለም የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይተገበር እኮ 100% በተንኮሉ እንዳይፈጸም የፈለገው የአብይ ሴራ ወይ የኦሮምማ የወደፊት የተንኮል እቅድ ነው ለነገሩ ተንኮለ አሳቢውን ነው ተመልሶ የሚበለው

  • @filmontecle4294
    @filmontecle4294 4 години тому

    Echi deskur yehonach ager yezachu wera becha mefokar kenata new yaweknaw politica atawkum gen mesrat alebachu

  • @aruaki4454
    @aruaki4454 6 годин тому +3

    # ኢትዮጵያውያን በ ኤርትራ ጦርነት ካወጃቹ ቆይታችዋል
    # በ 🇪🇷 እና 🇪🇹 ያለ ዶብ ያለቀበት ጉዳይ ነው ኣይ ባድመ ሌሎች የ ኤርትራ መሬት ኣስመልሳለው እሚል ሰው ካለ ይሞክር እና ደማችን ከፉለን ኢትዮጵያ ከመፉረስ የቆየና ለመፉስ ኣይከብደንም
    # ግብጽ እና ሶማል ከ ጎናችን ማሰለፍ ኣይክፉቹ እናንተ ኣሜሪካ እና ኤውሮፓ ኣሰልፉቹ ላለፉት 80 ኣመት ገደላችሁን ዘረፉቹን ማቅብ ኣስጣላቹን
    # ኢትዮጵያ ኣፉሩስ ያለ ያለው የናተ መሪ ነው
    # ኢትዮጵያ ኤርትራ ለመውረ ስትዘጋጅ እና ስትፎኩር ኤርትራ ለምን ሰይጣን ኣስመራ ኣምጥታ ዲፕሎማሲያዊ ስራ መስራ ኣይክፉቹ

  • @LiulAbrham-wt2vc
    @LiulAbrham-wt2vc 7 годин тому

    The truth,,Aman,,,

  • @desalegereme935
    @desalegereme935 6 годин тому +1

    Ahya le ahaya donkoro men agebbash eritrean is strong

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 6 годин тому

    ምርጥ ሦስቶች ሰላማችሁ ይብዛ!! Nujjirrada!!

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch 7 годин тому +1

    የዚህ ሁሉ ችግር ምንጭ የፕሪቶሪያ ስምምነትና ከዛ በኃላ አማራ ላይ የተደረገዉ ክህደት ነዉ።

  • @werwer2791
    @werwer2791 6 годин тому

    😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 6 годин тому +2

    ETHIOPIA politicians you have been threatening on the last 2 years about Eritrean Red Sea? What does it mean this was the biggest Eritrean National threat from the Aggressive Abiy regime? Don't worry about weyane nothing for Eritrea..

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 6 годин тому

    Orthodox durom ke Tigrai new wede wello yemetaw 🎉🎉

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 6 годин тому

    My Abiy Ahimed , tell this to the Ethiopian Army 🪖 chief F M Berhanu Julla.

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 6 годин тому

    ጋዜጠኛ ደረጀ ye UA-cam ሚዲያ አይመጥንውም ነበር በደንብ በእውቀት ነዉ የሚተነትነው

  • @29185
    @29185 7 годин тому +1

    😂ye Ethiopia filagot beza gize tadias min neber denez

  • @MitikuMitiku-ce4vb
    @MitikuMitiku-ce4vb 6 годин тому

    በቪድወ የተደገፈውን ለምን አታምንም እንከፍ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 годин тому

    የሰማነውን እንናገራለን።
    ያዬነውን እንመሰክራለን።
    ፋኖ እየነዳቸው በቪዲዮ አይተህ መመስክር አለመቻል ንፉግነት ነው።አስር ጊዜው እየታወጀ በጎርፍ እየገባ ወጣ የሚል ዜና በሌለበት እውነታውን ለመናገር መድፈሩ!!!!

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 6 годин тому

      የራሱን ሽንፈት እንዴት ይመሠክራል ? አማኑኤል ራሱ በሽንፈቱ ያዝናልኮ።

  • @shewansd137
    @shewansd137 7 годин тому

    የገደለውን በስምና በፎቶ ያቅርብ ብለውሃል አማኑኤል። አንተ ለመንግስት ወገንተኛነትህ ነው ደባብቀህ እንድታልፈው ያረገህ። ዘር ከልጓም ይስባል።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 6 годин тому +1

      የዘሬን ብተው ይዘርዝረኝ ይባልየለ?

  • @gere4378
    @gere4378 7 годин тому

    Wshetam

  • @MulugetaA-p8f
    @MulugetaA-p8f 5 годин тому

    Wow you r joking.I thing your maind like like crazy 😮😮😮😮😮😮😮😮👎👎👎👎👎