የልብ ወግ (YeLeb Weg) - እዩብ እና ሚኪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • የልብ ወግ (YeLeb Weg) - እዩብ እና ሚኪ Eyob Dawit And Miki Fatu
    Maya Media Presents
    Enjoy! Subscribe!

КОМЕНТАРІ • 112

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 роки тому +19

    አላህ ሆይ ምህረትህን ለግስን የታመሙትን ዳብሳቸው የታስሩት አስፍታቸው እየተጋረጠብን
    ያለውን ችግር ሁሉ አንሳልን ይች አለም ውጥን ቅጧ ጠፍቷል አንተው እዘንልን🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 2 роки тому +10

    እዮብ ልጅ ሆነህ ደስ ትላለህ አሁንም ስታወራ ለዛ አለህ። እግዚኣብሔር ትልቅ ባታ ያድርስህ።

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 роки тому +3

    እዬባ ድንገት የገባህበት ስራ አይመስልም ጎበዝ ነህ በጣም ሚኪም አድናቂክ ነኝ 💚💛❤🇪🇹

  • @h.4039
    @h.4039 2 роки тому +4

    እዮብዬዬዬ ስወድክ ወንድሜን ነው ምመስለኝ ፈጣሪ ይተብክ የኔ ውድ እመብርሃን ከዚህም በላይ ታሳድግህ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +7

    እፍፍፍ ስታምሩ ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +9

    የልጅነት ፊልሞችክ እኮ ጭራሽ ❤️የጀማሪ አይመስሉም ❤️ትችላለህ ሁሉንም እመብርሀን ታሳካልክ የልብክን ❤️

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 роки тому +3

    ደስትላላችሁ ጥሩ ጓደኛ የእግዚአብሔር ስጦታነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ።
    እዮባ የኔቆንጆ ቀስብለህ እደግእሺ 🥰😁
    የልጅነት ውበትህን ስወልድክ❤️

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому +5

    በጣም ቁም ነገረኛ ልጆች ጨዋቻቹ ተመስጬ ነዉ ያየሁት በጣም ጎበዝ ናቹ በርቱ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ምርጦች እዮባ እኮ የሚገርም ነው አስተዳደግህ
    ❤❤❤😍😍😍

  • @asmiabi3728
    @asmiabi3728 2 роки тому +2

    እዮባዬ ሁሌም ህፃን ብትሆን ምኞቴ ነበር! ግን ተፈጥሮ ነውና... ብቻ በጣም ልጅነትክ ይጣፍጣል ያለማጋነን

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 роки тому +1

    እዮብ አደክ ከአሁኑ ፊልሞችህ የድሮው ነው በጣም የሚያምረው እንደአዲሲ ሁሌም ይታያሉ እደግልን ❤❤

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc 2 роки тому +5

    እዮባዬ እንዴት እንደምወደው

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +19

    ቀጣይ ሄለን በድሉና ሸዊት ከበደ ይቅረቡ የምትሉ🤙🤙🤙🤙

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 роки тому +3

    አየ እየባ በህዝብ ፊት ስላደክ ነው የሚደቀን በሩቱልን💚💛❤️

  • @mylulu191
    @mylulu191 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ቆይታ ጨዋታቹ የሌለ.. 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 2 роки тому +2

    you will do it Eyob, that is a very good wish and plan.

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 2 роки тому +1

    ጓደኝነታቹ ደስ ይላል💝

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 2 роки тому +6

    Amleset and tedi ykrebu emtlu esti

  • @Seada-j5w
    @Seada-j5w Місяць тому

    እደግ ዝም በላቸው😂😂😂ለኔሁሌም ውድነህ❤❤❤

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 роки тому

    እዮባዬ የኔ ውድ አሯርጬነውኮ የማይህ በየፊልሙ እናማ በጣም እወድሀለሁ ወድምዬ

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 2 роки тому +13

    ለተመልካች ጀርባ አይሰጥም ኘሮዲውሰር ቀረፃ ይስተካከል⚠

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +3

    እዮባዬ ❤️❤️❤️የኔ አይናፋር ❤️ሚኩዬ ❤️❤️❤️❤️❤️ምርጥዬ ያራዳ ❤️❤️❤️❤️ልጆች ❤️❤️

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому

    እዮብ ና ሚኪ አድናቂያችሁነኝ በጠም ነዉ የምወዳችሁ ክፍል 2 ይለቀቅልን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +3

    እዮባ የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 роки тому +1

    እዮባ የልጅነት መልክህ እንዴት እንደምወደው ኣሁንም ታምራለህ

  • @hanieshkuntetube298
    @hanieshkuntetube298 2 роки тому

    ዋው በጣም ተመቻችሁኝ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር እምታስቡትን ያሳካላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Wow eyoba adegna gin zimitegnsewi kebadi newi

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 2 роки тому +12

    ፈጣሪ ኣይለያቹሁ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @zxmalhabashy6284
    @zxmalhabashy6284 2 роки тому +1

    እዮቤ ልጀን ይመስላል በርታ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому

    የጨዉ በረዳ ልጆች ጨዋታቹ አይጠገብም እኔ የአቶቢስ ተራ ልጅ ነኝ

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 роки тому

    ሁለታቹም ደስ ትሉኛላቹ እረ እዮባ ተው ምክሬን ስማ ስንት ጊዜ ነገረኩህ ስታወራ ግንባርህን አትጨምድደው በዋላ

    • @saraabrham9944
      @saraabrham9944 2 роки тому

      ምላሱንም በካሜራ ፊት ማውጣት ማቆም መለማመድ አለበት ብዙ ፊልም ላይ በተደጋጋሚ ምላሱን ያወጣል

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 роки тому +1

    ጀመሬ እስክጨርስ በፈገግታ ስታምሩ 😍😍😍😍😍👌

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ

    እዮባም ፈቱም ምርጥየ ናችሁ

  • @rahmabeshir5532
    @rahmabeshir5532 2 роки тому

    Great show, try to involve other people beside artists, On this show it’s kind of taking away attention the way the chairs are set up. Camera keep changing from one face to the other Love the way Selam and Neba was sitting .

  • @eteneshamare7094
    @eteneshamare7094 2 роки тому

    ሁለቱም ደስ ሚሉ ናቸው

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356
    @habtamufelekehabtamufeleke4356 2 роки тому

    በጣም ነው ያዝናኑኝ

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ

    እዮባየ እዴት እንርሳዉ አይረሴ ፊልምኮ ጥለክልን ነዉ ያደከዉ አድግ በልልኚ በኢኮኖሚም በቁመትም ስወዳችሁ

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 2 роки тому +3

    ቃልዬን እና ባባን አቅርቢልን

  • @mestitekletsadik6686
    @mestitekletsadik6686 2 роки тому +1

    ምንአይነት ቀረፃነው አልወደድኩትም ዛሬ

  • @seyaman7055
    @seyaman7055 Рік тому +1

    Bro tmachinalah

  • @tigistmekonnen2529
    @tigistmekonnen2529 2 роки тому +10

    ሀናን እና ማርዜል ይቅረቡ

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 2 роки тому

    I like your talk show it is from your heart.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ2ቘ

    እዮባ አንተ ታናሹ ነክ ግን የበሳል ሰው ንግርር ነው የምትናገረው ጎበዝ ነህ

  • @alemkidist5098
    @alemkidist5098 2 роки тому

    Des Yilal Bertu gobez

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +4

    ደስስትሉ እዮባ ሰው ብዙ ይላል እኔ ማደግሕ አሥደሥቶኛል እዮባ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕፈጣሪ ፍቅራችሑደስስትሉ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ።።
    ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፍ አያሰማችሁ።።።

  • @tamertzegey3091
    @tamertzegey3091 2 роки тому +1

    yen selame plssssssssssssssss

  • @Ms-ju1wq
    @Ms-ju1wq 2 роки тому

    eyobaye lene gin ahunim lij neh 🥰 swedih ahunim edig bellilgn 😍 Amy gin yene selamin begugut sintebik neber 😘

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 роки тому

    ያሳካልህ እዬብዬ

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 2 роки тому

    ማይ ቤሥቶቼ ♥

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 2 роки тому

    Tyler Perry we gone have mini you eyoba may your dream come true ✨️

  • @technospark6130
    @technospark6130 2 роки тому

    Eyoblove

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 роки тому

    Yarada lijoch yemechachu betam dess telalachu

  • @እሙኢክራምያርብመጨርሻችን

    ምርጦች

  • @fhdhf-bo5ko
    @fhdhf-bo5ko Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ማርያምአማላጄ-ረ6ኀ
    @ማርያምአማላጄ-ረ6ኀ 2 роки тому

    miki ena eyoba sewdachu❤❤

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 роки тому

    የኔ ፍቅር እዬብዬ ትንሽ ብትሆን ደስ ይል ነበር

  • @arsemakidus6759
    @arsemakidus6759 2 роки тому

    Interesting interview

  • @User_x1234
    @User_x1234 2 роки тому

    Eyob Gn mert lij NW bzu endmsratu ayashkabt Arif behari NW yalh ketlbt

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 роки тому +1

    እውነት በጣም ነው ደስ እምትሉ

  • @muluwakeshem9952
    @muluwakeshem9952 2 роки тому

    እዩባ ስወድክ

  • @amenumarkon6839
    @amenumarkon6839 2 роки тому +1

    They do not even listen each other. They should be matured and there is nothing we can learn from their experience

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 2 роки тому

    Wey gud ayne eyaye yhe lij adege des yilal betam

  • @kf4113
    @kf4113 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁ ያንዛልን ውዶች

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +1

    መገን እዮባ
    በቃ እያየንህ አደግኮ

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Gadeginetachu yaxikew

  • @birhanuyeshalem
    @birhanuyeshalem 2 роки тому

    አይ የከተማ ልጆች ተርቭ አታቁም ለካ😂😂😂😂

  • @user-zt1db4dk8v
    @user-zt1db4dk8v 5 місяців тому

    😘😘😘

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 2 роки тому

    👍👍

  • @ሱራጅአዎል
    @ሱራጅአዎል 2 роки тому

    ሁለተቹንም ዉድድሰሰሰሰሰ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 роки тому

    Betam new des yemitlut eyobana miki

  • @niyatadese9095
    @niyatadese9095 2 роки тому

    eyoba wendimen nw yemitmeslew 🥰🥰

  • @yemariyasmami9846
    @yemariyasmami9846 2 роки тому

    Eyob enen gn astawshalew wewekma nebern yezane

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Degimo tishkorememale esusu bezimita tewito newi

  • @technospark6130
    @technospark6130 2 роки тому

    🇸🇳😍

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому

    ውይ ስወዳችሁ ቅመሞች ናችሁ ለፊልሙ

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 2 роки тому

    ትመቹኛላችሁ ምርጦቼ

  • @playpausemovesstore
    @playpausemovesstore 2 роки тому +1

    mech yhon ngstanna ngusun yelb weg emngadezew

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle8794 2 роки тому +2

    Normally!

    • @adanetakele9308
      @adanetakele9308 2 роки тому

      የሚያውቋት ብቸኛ ቃል ኖርማሊ ብቻ ነች መሰል።

  • @حياتحيات-ض9ث
    @حياتحيات-ض9ث 2 роки тому

    tamralachihu

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Enanite gira yegebachu sewoch sewing gira atagabu

  • @hailemariamdires8631
    @hailemariamdires8631 2 роки тому

    ሳያት እና እፀህይወትን አቅርቡልን

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 2 роки тому

    የተርቧ ነገር 😆አዎ ይናደፋል ትክክል በር ክፍት ከሆነ ቤት ውስጥ ይገባል በተለይ ማታ ላይ!

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 2 роки тому

    Well come

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 роки тому +1

    ማክዳን አቅርቢልን አምለሰት

  • @alsonewal8583
    @alsonewal8583 2 роки тому

    Eyoba

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 роки тому

    miki eyoba sewedachu

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Silachu betiru tadekutalachu silachu nebisimar amin abir yimarachu

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite

    😂😂😂

  • @rozinaking4637
    @rozinaking4637 2 роки тому

    እዮቤ ሀሳብህን ጨጥከው በቃ መንገር አልነበረብህም

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 роки тому +2

    አዎ ለምን አደግህ 😁😁😁😁

    • @mollaeshetu4542
      @mollaeshetu4542 2 роки тому

      ትንሽ ሆነ በጣም ያምራል ግን አሁንም

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 2 роки тому

    setamru

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 2 роки тому +1

    Normally

  • @aberutucho2746
    @aberutucho2746 2 роки тому

    Gin batadig tiru neberi

  • @zamzamza231
    @zamzamza231 2 роки тому

    '''

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 2 роки тому +1

    To much laughing its yelbe wege

  • @betsegawgetachew4881
    @betsegawgetachew4881 2 роки тому

    wdoch

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 2 роки тому

    ua-cam.com/video/sL0_SNHBjOo/v-deo.html "Yalhone Bota lemehed "!!

  • @LayanAlak7al
    @LayanAlak7al Рік тому

    ❤❤❤