የደብረ ሊባኖስ ተአምር....ከባለቤቴ ጋር የተገናኘውበት አጋጣሚ...ሺሻ ቤት ነበር የምሰራው....ምስጢሬን ላካፍላችሁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 69

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 8 місяців тому +61

    እኔ ታምሜ ነበር ደብረሊባኖስ የት እንደሆነ እንኳን አላውቅም የታዘዘልኝን መዳኒት መፀለዬ ጀመርኩኝ ነዬ በህልሜ መዳህኒትሽን ጥለሽ ነዬ ብለው ሶስት ጊዜ ፀበል ሰጡኝ ጠጣሁ ከአንድ ቀን በኃላ ጠዬቄ ከአጎቴ ጋር ሄድን ነብሱን ይማር እና ወደ ገዳም መንገድ ጀመርን ከዛ በፊት ቦታ አዘጋጅልኝ ብዬ ወጣን ጌዜው እረጅም ነው ባስ ውስጥ ገብተን ጉዞ ጀመርን የት ነው የማድረው እያልኩ ነበር በውስጤ እና ካጠገቤ እማሁዬ እባካችሁ ቦታ ቀይሩኝ ጎማ ላይ ነበሩ ወዲያው አንዱ ተነስቶ ቀየራቸው እኔ ጋር መጣ ማውራት ጀመረ የት ነው የምትሄጅው አለኝ የት ነው የምታርፊው አለኝ ምንም ማረፊም ሆነ ሀገሩንም አላውቀውም አልኩት እኔ እናቴ ሳትነግረኝ ትሄዳለች አሁን እሳን እየፈለኩኝ ነው አለኝ እኔ እናት አሉኝ እሳቸው ጋር አደርስሻለው አለኝ ተክልዬ ላኩልኝ ሰው እማሆይ በደንብ ተቀበሉን እኔም ዳንኩኝ ከዛ ጀምሮ ገዳማቸው አልቀርም ነበር በስደት እስከምመጣበት ድረስ አሁን በስደት አይተውኝም እኔ ስረሳ ሰው እየላኩ ያስታዉሱኛል ዝክራቸውን በፍፁም አዬረሱኝም ብረሳ ሰው ይልኩልኛል አያልቅም ባወራው ተክልዬ የደብረሊባኖሱ አባቴ ጥበቃዎት አይለየን አባቴ በመፃፍ አያልቅም

    • @user-io8dy9mt9p
      @user-io8dy9mt9p 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji 8 місяців тому +1

      ላንቺ የረዱሽ እኛንም ይርጉን🙏

    • @user-en6um2cv4s
      @user-en6um2cv4s 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 8 місяців тому +1

      ታድለሽ እህቴ ።እህታለምዬ መርጠውሽ ባርከውሽ እኮ ነው ።ለእኔም ፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ያሳደጉኝ አባቴ ናቸው ።በረከታቸው ይደርብኝ ።እህቴ ላንቺ የደረሱ ፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ለእኔም ለልጃቸው ይድረሱልኝ ።አሜን አሜን አሜን።

    • @dudrudggj5190
      @dudrudggj5190 7 місяців тому

      ❤❤❤አሜን በረከትሽ ይደረብን

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 8 місяців тому +25

    ኢቲ አርቶች የምታቀርቡት ዝግጅት ጥሩ እና አስተማሪ ነው። የማጀቢያ መዝሙሩን ግን ድምፁን ቀነስ ብታደርጉት ታሪኩን በጥሞና ለመከታተል ይረዳናል።

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p 6 місяців тому

      ትክክል እኔ እራሱ በመዝሙሩ ጭልጥ ብዬ እሄዳለሁ ታሪኩን ሳልሰማ ቢያስተካክሉልን❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 місяців тому +1

    እባካችሁ ከድብድብ ከጥላቻ እንደዚህ አይነት ወጣቶችን እሚያንፅ ብቻ አቅርቡልን!!! በጣም በጣም በጣም ቆንጆ ነው!!! ተመስገን ተመስገን!!!

  • @user-cy6mb1it6n
    @user-cy6mb1it6n 8 місяців тому +3

    እህታቺን ልጅሸን ያሳድግልሸ በርቺ።ዳቆን የሚሆን ልጅ ይሁንልሸ ።ፈጣሪ ቅርብ ነው።ማሸነፍ አለብን።አንተንም እናመሰግናለን።አሰተማሪ ተመሳሌ ነገሮችን እያቀረባቺሁ ነው በርቱ።ሴቱም ወንዱም ወደአልሆነ ቦታ የገቡ ሲጋራ ሱሰ መጠጥ ያለባቺሁ ከሱሰ ነፃ ሁናቺሁ ትክክለኛዋን ቤተክርሰትያንን በመጠበቅ ያሳደገቺነን ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ አጠናክረን መቀጠል አለብን ።አገራቺን ሰላም ያድርጋት ።

  • @zena4992
    @zena4992 8 місяців тому +12

    አንችን የሠሙ ላንች የደረሱ ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ለኛም ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቃን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 місяців тому +1

    ላንች የደረሱ ጻድቁ አባታችን. ለኛም ይድርሱልን. በኔ ቆንጆ እመቤቴ አትለይሽ ንግግርሽ ስብእናሽ ያስታውቃል በዚህ ሁሉፍተና ውስጥ እራስን መጠበቅን ፅናትን አስተምረሽናል ልጂሽን ያሳድግልሽ ❤❤የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንደተመኘሽው የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 8 місяців тому +9

    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 8 місяців тому +2

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሱት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ለኛም ይድረሱልን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 8 місяців тому +2

    ተክለሃይማኖት ጻዲቁ እንኳን ሃሳብሽን ፈጸሙልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 8 місяців тому +2

    በእውነት ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ላንች የደረሱ አባታችን ለእኛም ይድረሱልን እንዳንች ወልጀ ልጅ ማጠባበት ጊዜ እንዴት እንደናፈቀኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @zena4992
    @zena4992 8 місяців тому +3

    እግዚአብሄር ይመሥገን ላንች የደረሱ ፃዲቁ አባታችን ለደጃቸው ያብቃን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 8 місяців тому +7

    ማጀቢያ መዝሙሩ ነው ጎልቶ የሚሰማው በተለይ ባለታሪኳ ስታወራ አይሰማም አንዳንዱን እየደገምኩነው የሰማሁት ታሪኩን ቀጥራት ብንሰማ ብታስተካክሉልን።

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 8 місяців тому +4

    ፃድቁ አንቺን የሰሙሽ እኛንም በፀሎታቹው ያስቡን ሀገራቺንንም ይማልዱልን እውነት ኡፍፍ😢 ንግግርሽ ብስለትሺን ያሳያል መጨረሻሺን ያሳምርልሽ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 8 місяців тому +4

    ለቀጣይ እንተርቪ ስታደርጉ መዝሙሩን ቀንሱ የትኛውን እናዳምጥ🤔

  • @user-qw7vy7zw4n
    @user-qw7vy7zw4n 7 місяців тому

    የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ነሽ ምክርሽ ሁሉ ጊዜ ይጠቅመኛል ።ለህይወትሽ መቀየር በጣም ደስተኛ ነኝ እህትሽ ነኝ።

  • @user-qk8us3eo5g
    @user-qk8us3eo5g 6 місяців тому +1

    ከዛሬ 22አመት በፊት ነበር ልጅ የለኝም ነበር አንድሰንበት እያስቀደስኩ እናቶች ልጅ ሲያቆርቡ እንዲህ አልኩት እኔስ መቼ ነው ወልጄ የማቆርበው አልኩት ይገርማል ልጅ ሠጠኝና እኔም ወግ አሳየኝ ዛሬ የ22 አመት ሴት ልጅ አለችኝ ይህ አንዱ ነው በእየለቱ እንደቅርብ ጓደኛ ነው የማወራው ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላንች የደረስ ፃዱቁ ለእኛም ይድረሰልን

  • @romange5198
    @romange5198 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅሽንም ተክልየ ይባርኩልሽ እውነተኛ አማኝ ክርስትያን ነሽ ቀናሁብሽ የኑሮ ትምህርት ቤት ነሽ ተባረኪ ።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 8 місяців тому +2

    እህታችን በጣም ብርቱ ነሽ በእውነት የፃድቁ በረከት ይደርብን❤

  • @merodak123
    @merodak123 8 місяців тому +4

    መዝሙሩ ራሱ ሌላ ሀሳብ ውስጥ ይከትታል የቱን እናዳምጥ።

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 8 місяців тому +3

    ደስ የምል እና የምያበረታ ታርክ ነው እህታችን እናመሰግናለን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 місяців тому

    ❤❤❤ላንች የተደረገ ለእኛም ይድረስልን እፁብድንቅ ብቻ!!!!!!❤❤❤

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 8 місяців тому +3

    የመዝሙሩ ድምፅ በዛ ትምህርቱን ይሸፍነዋልል

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 7 місяців тому

    አረ ይስማል ስወች ሙናችኋል ለንየም ተክልየ ያደረገልይ ትልቅ ነዉ ❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 8 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ እመብርሃን ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ከጎንሽ ሆነዉ በእምነትሽ ፀንተሽ እንድትቆይ ተራዱሽ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 місяців тому +3

    ድምፅ አስተካክሉ ከኋላ ለምን ማስገባት አስፈለገ

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 8 місяців тому +1

    ደስ የሚል ትምህርት ተምሬበታለሁ እህታችን

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 8 місяців тому

    Thoroughly enjoyed your channel content, but I noticed that the background music during the interviews can be quite distracting. Would appreciate it if you could consider toning it down or finding a more subtle option. Keep up the great work!

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 8 місяців тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ዲያቆን እንዳሁም እህታችን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አባቴ ፃድቁ አሳዳጊዬ አቡነ ተክለሃይማኖት መጨረሻዬን ያሳምሩልኝ

  • @m.t2022
    @m.t2022 8 місяців тому +8

    እባካችሁ ታሪኩን በደንብ እድንሰማው መዝሙሩን ቀንሱት።

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 8 місяців тому

    ተክልዬ አባቴ

  • @hiwothunde9684
    @hiwothunde9684 7 місяців тому

    Mezmurun tinish bitkenisut arif neber.

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢቲ አርት ሚዲያዎች። እሕታችን ስለ አንች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    ኢቲ አርት ሚዲያዎች ለወደፊት መዝሙሩን ቀንሱት ድምፁን የትኛውን እንስማ?

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 8 місяців тому

    አርእስቱ ባለቤቷን ያገኘችው ሺሻ ቤት ይላል እንደምንም የሰማሁት ታሪክ ግሪክ ግን ደብረሊባኖስ ገዳም ይላል 33:42

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 8 місяців тому +1

    አሪፍ ትምህርት ነው ነገር ግን ለሁለተኛችሁ ክላስካሉን ቀንሱት

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 місяців тому

    ቃላህዉትን ያስማልን እህቴ ከንች በዙ ንግር ተማርኩ ዲይቆን እግዚአብሔር ይስጥህ ይሁንል አይዙቨ መዝሙሮ ደሙፁ የረበቨል ከይቅርታ ጋር❤❤❤

  • @nigistgebrehiwo1608
    @nigistgebrehiwo1608 8 місяців тому +3

    ድያቆን እባክህ መዝሙሩ አያሰማም

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 8 місяців тому +2

    እረ ከጀርባ ያለው መዝሙር በጣም ጮህ ድምፅዋን በደንብ እንዳይሰማዋጠው ብትቀንሱት ጥሩ ነበር

  • @YredYared-fw8qt
    @YredYared-fw8qt 8 місяців тому +1

    Ebakachu mezmrun kensut

  • @krraarre2003
    @krraarre2003 8 місяців тому +2

    Mezmuru tinesh loud neber, I hope it will not happen again
    Thanks

  • @user-ky6cb7le9y
    @user-ky6cb7le9y 8 місяців тому

    Tarikun endenisema mezemuru yekenisi🙏

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 8 місяців тому

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 8 місяців тому

    በጣም ይገርማል እውነት

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q 8 місяців тому

    እኔ የምለው የትኛውን እንስማ መዝሙሩን ወይስ የናንተን ኢንተርቪው መስማት አልቻልኩም

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 8 місяців тому

    ወድማችን እናመሰግናለን

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 8 місяців тому

    እህታችን ጎበዝ ነሽ እኛ ሴቶች በፈተና የተሞላን ነን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 8 місяців тому

    ተመስገን❤

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 8 місяців тому +2

    ለሁለተኛችሁ መዝሙሩን ከንሱልን ሀሳባችን እንዳይበተን

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 8 місяців тому

    Aysemam tiru tareki neber

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 8 місяців тому +1

    TENESH MEZEMURUNE BETEKENESUTE

  • @S-G.19
    @S-G.19 7 місяців тому

    Mezmuru tinish bekense

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 8 місяців тому

    ለምን ክላክስ አታረጉም እሷን እንስማ ወይስ መዝሙሩን

  • @kasechabatedana
    @kasechabatedana 8 місяців тому

    Hasbune indendamete mazemurune tahute cacatata now yehona😢

  • @mahletezema787
    @mahletezema787 8 місяців тому

    Programachehu teru nebere gen yemezmurun dwmtse abezitachehu nigegrun mesmat alchalnem

  • @ewuketulinger9467
    @ewuketulinger9467 8 місяців тому +1

    please remove the background mezmur

  • @romiroman274
    @romiroman274 8 місяців тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰው አስተያየት ስፅፍ እርጋታሽና ውበትሽ በጣም ይማርካል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 8 місяців тому

  • @user-yv3ul2jw4g
    @user-yv3ul2jw4g 8 місяців тому

    Selam

    • @muluemebetlema3457
      @muluemebetlema3457 8 місяців тому +1

      በጣም ጥሩ ጵሮግራም ነው ግን መዝሙሩ የልጅቷን ድምፅመሰማት አይቻልም ብትችሉ ቀንሱት

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 8 місяців тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham 7 місяців тому

    Background dmxu yrevshal

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 місяців тому +2

    ላንች የደረሱ ጻድቁ አባታችን. ለኛም ይድርሱልን. በኔ ቆንጆ እመቤቴ አትለይሽ ንግግርሽ ስብእናሽ ያስታውቃል በዚህ ሁሉፍተና ውስጥ እራስን መጠበቅን ፅናትን አስተምረሽናል ልጂሽን ያሳድግልሽ ❤❤የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንደተመኘሽው የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ