🛑 በ ብሬክስ ሀበሻዊ ላይ ተገኘ የተባለው መረጃ እውነቱ ይሄ ነው | ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 773

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 3 роки тому +93

    ካንደበቱ ካልሰማሁኝ አአላምንም ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 3 роки тому +1

      እኔም ልጂው ዘረኘነት ይፀየፋል ስው ግን

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 роки тому +2

      ትክክል እኔም አላምን

    • @user-jl4di9ds4r
      @user-jl4di9ds4r 3 роки тому

      እኒም እንድህነው ያልኩት እሡመቶ ይህነው እሥክልድር ወርም አመትም ይቆይ እጠብቃለሁ ግን አትፍረዱ

    • @selamselam151
      @selamselam151 3 роки тому

      ትክክል

  • @somia5231
    @somia5231 3 роки тому +49

    ብሬክስ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e 3 роки тому

      ❌❌❌❌

    • @somia5231
      @somia5231 3 роки тому

      @@user-qw1lb8ml3e በቃ ይህ እሱን የጠላ ነው ፎቶውን ያቀናበርው

    • @somia5231
      @somia5231 3 роки тому

      @@user-qw1lb8ml3e እሱ ከዘርኝነት ነፃ ነው

  • @Salam-bn4gu
    @Salam-bn4gu 3 роки тому +36

    ጫላ የእውነትፈጣሪን አይፈሩም ተባረክ. ብሬክስ ምርጥ ልጅ ነው የደሃ. ወገን ነው. እውነታውን አምላክ ያውጣለት

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 3 роки тому

      Amen egeziabeher amlak ersu yiferdiletal

    • @user-jq4fs9cg9b
      @user-jq4fs9cg9b 3 роки тому

      ተባረክ እዉነት ብሬክስ የድሀ አባት ነዉ ዝም ብለዉ ነዉ ያለ ስሙ ስም የሚሰጡት

    • @user-jq4fs9cg9b
      @user-jq4fs9cg9b 3 роки тому

      ኧረ ተዉ ግን ሰወች እባካቹህ ለወሬ አትቸኩሉ የሰዉን ስም ለማጥፋት አትሩጡ በፈጣሪ ሰም እንዴ ብሬክስ ንፁህ ልጅ ነዉ እባካቹህ ስሙን አታጥፉት

    • @user-jq4fs9cg9b
      @user-jq4fs9cg9b 3 роки тому

      እኔ ይገርመኛል ኢትዮጵያ ነገር ደህና ሰዉ መኖር አይችልም ማለት ነዉ ሰዉ በረዳ የተራበ ባበላ የታመመን ባዳነ ንፁህ ልጅ ላይ እንደዚህ ስሙን ማጥፋት ፈጣሪ አይወደዉም ምን በደለ ተረጋጉ እባካቹህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +35

    ልቦና ይስጠን ምናለ ብትፀልዩለት ስሙን ከምትቦጭቁ 😭😭😭
    ጫላ ተባረክ አስተዋይ ነክ ❤️

    • @qaaqzsaag9581
      @qaaqzsaag9581 3 роки тому

      ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ታውቋል ቢሮ ቶን ሚኒስትር ትምህርት

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 роки тому +67

    🌹የታላቹ የረሱል ውዳጃች
    🌹የአላህ ባሩች🌹
    😭እስኪ ቁረአን የህመማችን
    💐ማፍውሻንው ካላቹ ብሎ ተቀላቀሉ
    🌹ማነው ደስ እያለው ቁረአን የሚቅራው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +87

    ብሪክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ
    ብሄር ዘር ሀይማኖት ሳይል ደሀን የተቸገረን
    የሚረዳ ነዉ ባለበት ከነቤተሰቦቹ ሰለም ይሁን

    • @laynetesfa320
      @laynetesfa320 3 роки тому

      Amen amen amen mareye

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 3 роки тому

      @@laynetesfa320 እንዛመድ ውደ 🌹

    • @mahbubaagaroo4699
      @mahbubaagaroo4699 3 роки тому

      Damiriny

    • @berhaneberhane7241
      @berhaneberhane7241 3 роки тому

      ብሄር ከሌሎው በሃናቱ ይደፋ ሌባ ኖው ሙጆላም ቀማኛ አማራ ለደሰት ያረገው ሩኩስ ፋና ነኝ የሚሎው ለማንም አይምርም ፈሪና ቦቅባቃ ሰለሆነ ሽንታም የአዝማረ አውሬ አማራ ግን ጡሩ አረጉ ለምን መንነቱ ስለካደ ደስ ይላል

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 роки тому

      @@berhaneberhane7241 ለማን ኛዉም በጥሩ ነገር ነዉ የምናቀዉ ራሱ ወቶ እስከሚናገር ብንረጋጋ ጥሩ ነዉ
      የፈለጋችሁት ማለት መብታችሁ ነዉ

  • @nadeenalmasalha1213
    @nadeenalmasalha1213 3 роки тому +25

    ብሬክሥ ምርጥሠው ነው ባለበት አላሕ ይጠብቀው ያረብ

    • @KkksaaKksaa-fv1qr
      @KkksaaKksaa-fv1qr 3 роки тому

      ፈጣራ ይድረስለት ልጁ ጡሩ ልጅ ነዉ

    • @user-wu5he1tu2t
      @user-wu5he1tu2t 3 роки тому

      የረቢ አሚን አሚን አሚን ወለህ በጠም ምቀኝ በዘበት የአለህ

  • @maylove3384
    @maylove3384 3 роки тому +1

    አጀና ተጋሩዋይ ማዓረይ ኩሉ ክንስግሮ ኢና የንስግሮ ነገር የብለናን ተጋሩ ብምኳንም ጥራሕ እባ ይጋፋዕ አሎ ህዝብና አጀና ኩሉ ግዜ ታዓወቲ ኢና።

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому +31

    እሱ ሀይማኖትና ቢሄር የለውም ብሬክስ ሀበሻ ነው

  • @seadatube7695
    @seadatube7695 3 роки тому +45

    ጫላን እምከታተለውና እምወደው በምክኒያት ነው አስተዋይና ብልህ ሰው ነው ትምህርቶቹም ጠቃሚ ናቼው በርታልን ወንድማችን

  • @FJLima-wy5xn
    @FJLima-wy5xn 3 роки тому +1

    ብሬክስ መልካም ሰዉ ነዉ ኢንሻአላህ ነፃ ይወጣል

  • @zemzemmohamad4705
    @zemzemmohamad4705 3 роки тому +28

    ወንዲማችን ብሬክስ አላህ ይጠብቀው ሚስኪን መቀኛው በዝቶል አላህ ይዲረስለት

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 3 роки тому

      አሚን እህቴ እንዛመድ ነይ ውደ

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 3 роки тому +29

    አሏህ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን🤲💔😭

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 3 роки тому

      አሜን ። እውነት ነው ዘንድሮ በኛ ላይ የመጣው ጉድ ነው። ልቦና ይስጠን

    • @user-kb7xe8zz3w
      @user-kb7xe8zz3w 3 роки тому

      @@mesidesign12 ትክክል በጣም እናሣዝና ማማዬ በቅንነት ሰብ አድርጊኝ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 3 роки тому +27

    የወደቀ ዛፍ መጥርባ ይበዛባታል የሚባለዉ አዉነት ነው ለጥቅም ብለን ያለ ስም ስም ማስጣት ክፋት ነው

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o 3 роки тому +1

    ብሬክስየ ባለህበት አላህ ይጠብቀው መልካም ሰው

  • @umhanan32
    @umhanan32 3 роки тому +44

    ብሪክስ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው

    • @zemzemmohamad4705
      @zemzemmohamad4705 3 роки тому

      አሚን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      አሜን በቅንነት ደምሩኝ 😘

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ሰላም ወንድማችን ጫላ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      እውነትክን ነው እደዚያም ሊሆን ይችላል ጫላ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      እውነትክን ነው እደዚያም ሊሆን ይችላል ጫላ

  • @Emabet755
    @Emabet755 3 роки тому +6

    ብሬየ ከሚጠሉህ የምንወድህ እንበዛለን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 3 роки тому +37

    ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ዩቱበሮች
    ቅናታሞችናቸው

    • @user-wu5he1tu2t
      @user-wu5he1tu2t 3 роки тому

      የእቶጵየዮቹ ዩቱበሩቹ በሰለማ አሉ በትክክል

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 роки тому

      @@user-wu5he1tu2t እነሡጤናየላቸውም.ምነብታሺሞነሙኖቸው.ሢፈጠሩየተረገሙናቸው..እሡመልሥይሠጣል.ለክመትሥትሉማለቅለቅትወዳላችሁ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 роки тому

      ታላወክ.ለምንትቀባጥራለህ..ለምጠፋብለህ.ፈልገው.

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 роки тому +5

    ጫላየ አንተ መልካም አስተዋይ ልጅ ነህ ሁሉ እዳተ በሆነ ብሬክስ ክፋት የሌሌ በት ደካማን የሚያነሳ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 2 роки тому

    ብሬክስ ምርጥ ሀበሻዊ ነው ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው ሰው ብዙ ያወራል ያልበላውንም ያካል

  • @user-xl6gt8xs4i
    @user-xl6gt8xs4i 3 роки тому +1

    ስለ ብሬክስ ሲዘባርቁ አልሰማሗቸውም ብሬክስን በመልካም ስራው ስለምናቀው ከዘረኝነት ከብሄር ነፃ ነው አላህ ይጠብቀው እውነቱንም ያውጣለት

  • @berkiethiopia6575
    @berkiethiopia6575 3 роки тому +1

    ወንድሜችን ብሬክስ የልፋቱን የድካሙን ቆጥሮ እግዝሐብሄር ነፃ ያውጣው በእውነት በዚህ ዘመን ለሰው ልጅ ቅን መሆን ወንጀለኛ ሆኖዋል ግን ያልተረጋገጠ ነገር የሚያወሩት ያፍሩበታል

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 3 роки тому +6

    ረሱላችን ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ በለዋል ሀሜት ከትላልቅ ወንጀሎች ውስጥ አንዱ ነው ብለዋል ።። ደግሞ ያሠው ያልሠራውን ስራ በሰውዬው ላይ መጫን ከሀሜት የበለጠ ነው ብለዋል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤️❤️ አሏህ ከእንድህ አይነቱ ወንጀል ይጠብቀን 🤲☝️😭 ሲቀጥል ስለሠው ለምን ያወራሉ አሏህ ልቦና ይስጠን🤲 ሀገራችንን ሠላሟን ያወርድል🤲🤲

    • @user-gx8nl5hx2x
      @user-gx8nl5hx2x 3 роки тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ትክክል ብለሻል አላህ ከሀሜት ይጠብቀን

    • @user-kb7xe8zz3w
      @user-kb7xe8zz3w 3 роки тому

      @@user-gx8nl5hx2x በቅንነት ሰብ አድርጊኝ ወዴ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 3 роки тому

    አንተ መልካም ሰዉ ነህ አስተዋይ ነህ እዉነት ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 3 роки тому

    አሜን

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o 3 роки тому

    ብሬክስ መርጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢቶባውይ የዳሀ አባት ድምፅህን አላህ በቅርቡ ያሰማን ያረብ ወንድሜ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድ

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d 3 роки тому +1

    ተባርክልን ብሬክስን በመጥፎ ቲያነሱብኝ አልወድም እንወድዋለን መልካም ሰውነው

  • @user-pn4ey4su7b
    @user-pn4ey4su7b 3 роки тому +17

    ታመናል ወደነፈሰበት ነው ህዝብ የሚነፍሰው ሱባሀን አላህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 роки тому +11

    ብሬክስዬ አላህ ይጠብቀው ያረብ😢😢

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 3 роки тому

    ብሬክን የሚሣደብ ማሠቢያው ትክክል አይደለም ብሬክንፁህ ኢትዪጲያዊያዊ የደሀ የበሽተኝ የአቅመደካማወች እናት ነው ምርጥ ሠው ብሬክየ ባለበትሠላም ይሁን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r 3 роки тому +18

    ብሬክሥ ባለህበት እግዚአቤሄር ይጠብቅህ የደሆች አምላክ ይርዳህ

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 3 роки тому

    ብሬክሴ አላህ ይጠብቀው እሱ መልካም ሰው ነው ገባያ ወንድሜ ተባረክ አንዳድ ይቴበሮች የሚሰሩት ስራ የላቸውም

  • @user-oh8rr1ik8k
    @user-oh8rr1ik8k 3 роки тому +1

    እውነትክን ነው ጫላ ተባረክ ብሬክስ ምርጥ መልካም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @jvghgs890
    @jvghgs890 3 роки тому

    ትክክል ነህ ይች አለም መልካም ሰው አይኖርባትም ብዙ መለካም ስራወች አሉት ልጁ

  • @asnakechtube4485
    @asnakechtube4485 3 роки тому

    ብሬክስየ እግዚያብሄር ይጠብቀው መልካምስረው. ያውጠው.

  • @Ethiopia-rh8wu
    @Ethiopia-rh8wu 3 роки тому

    ሕግዝዓብኤር ከሱጋና ከቤተሰቡጋር ይሁን

  • @mesitube3245
    @mesitube3245 3 роки тому

    ስላም ይብዛልክ ጫላ ትክክል ነው እግዚአብሕር ማስትውለ ይስጥኝ 💚💛❤🙏💝💝💝💝💝💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 3 роки тому +1

    ብሬክሥ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 роки тому

    እግዛአብሔር ይባርክ

  • @elsatesfalem7463
    @elsatesfalem7463 3 роки тому +1

    Thanks Brother

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 3 роки тому

    ከተወረወረበት የምላስ ጦር እግዚያብሄር ነፃ ያዉጣው
    ብሬክስ ባለህበት እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 роки тому +1

    ብሬክስ መልካምሰውነው ብሬክስ የድሀአባትነው የስደተኞችአላትነው ፍትህ ለብሬክስ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 роки тому +11

    ጫላ ግን ሚድያውን በሀቅና በአግባብ እየተጠቀምክበት ነው ይህ መክሊትን በአግባብ መጠቀም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 роки тому +24

    ውንድም የሚዲያው ሰው መነገጃ አደረጉት ከጤነኛው በሽተኛው የበዛበት ዘመን ደረሰን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 3 роки тому +1

    ወድሜ ተባረክ እደዚህ ለእውነት የሚቆም ሰው ያስደስተኛል ብሬክስ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ችግር ውስጥም ሆነህ ከህነ የጭቅ አማላጅቷ ድንግል ማርያም ከጭንቅ ታውጣህ ክፉህን ለጠላቶችህ ያድርገው ወድሜዋ

  • @user-zx6yl3cv7w
    @user-zx6yl3cv7w 3 роки тому

    ትክክል

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p 3 роки тому

    ብሬክስን የማውቀው በመልካምነቱ ነው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 3 роки тому +56

    እኔ ከሱ እስክሰማ ማነንም አልሰማም እኔ የማውቀው በበጎ ስራው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ከዚህ በፊት ስንቴ ስሙ ጠፍቷል ባሉቧልታ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰

    • @user-rp9ys6jw6v
      @user-rp9ys6jw6v 3 роки тому

      ማንንም አንሰማም ከሱብቻናብቻ ስስማነው

  • @sayedahmada3937
    @sayedahmada3937 3 роки тому

    በችክክክል

  • @user-eb9gu8iv6g
    @user-eb9gu8iv6g 3 роки тому

    ትክክል ወንድማችን አስተዋይ ነህ

  • @ይጋልሽሀገሬ
    @ይጋልሽሀገሬ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን የልጁን ምንነት እኳ አለቀውም ግን አላማጣ ብሎ ትገራይ ሲል አገሬን እደገናማጣራት አለብኝብየነበር ቆጆመረጃነው አላህ ፍትህ ያውርድለት

  • @ffggg2179
    @ffggg2179 3 роки тому

    ትክክል👌

  • @mekedesbelete6958
    @mekedesbelete6958 3 роки тому

    ትክክል ወንድማችን

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @alhamdulillah.alhamdulilla2211
    @alhamdulillah.alhamdulilla2211 3 роки тому

    ምርጥ፣ኢትዩጽያውያን፣ነውብሬክስ

  • @hawaahmed1785
    @hawaahmed1785 3 роки тому +1

    እኔስ ምንም ማለት አልችል አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን እስከማቀው መልካም ሰው ነበር አሁንም ማመን አልችል አተ ግን መልካም ነህ በሚገባ አስረድተሀል ከገባቸው

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 3 роки тому +5

    አላህ ይጠብቀው ወንድሜን ወላሂ እሱ ምርጥ ልጂ ነው

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r 3 роки тому

    አትፍረድ ይፈረድብሀል ብራክስ ማለት በጣም ጥሩ አባት ነው ጌታ የምስኪኖች ደራሽ 😭😭😭💔💔💔

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 3 роки тому

    እግዚአቤሔር ይርዳሕ ብሬክስን ፈጣሪ ሚወደዉ ሰዉ ፈተና ይበዛበታል አይዞሕ ወድሜ💔💔💔

  • @siyamsiyam2038
    @siyamsiyam2038 3 роки тому +3

    እውነት ተባረክ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 роки тому +2

    ተባረክ ጫላ ንፁህ ሰው ነህ የቀኑበት ሰዎች ናቸው ክፋ የሚያሶሩበት

  • @fafiytb7692
    @fafiytb7692 3 роки тому

    ትክክል ነህ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 роки тому

    ብሬክሰ ሰላምህ ይብዛ ሰው ብዙ ያውራ

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 роки тому +2

    በርታ ብሬክስ ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @lobabuae585
    @lobabuae585 3 роки тому

    ብሪሸአላህይጠበቅህ

  • @asalaftasfaye7496
    @asalaftasfaye7496 3 роки тому

    እና ምን ችግር ኣለዉ ትግራይም እትዮጲያ ነው ችግሩ እኮ እትዮጲያ 83 ብሔር ብሔረሰቦች እንዳለት እየረሱ ነው ተባረክ caalaa ብሬክስ ምርጥ ሰው ነው

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 3 роки тому

    ብሬክስ የኔ ምስኪል አላህ ባለህበት ይጠብቅክ ወላሂ አጀቴ ነዉ የበላኝ የኔ ወድም ሀበሻኮ ክፊ ነዉ

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 3 роки тому

    ብሬክስ ማለት ምርጥ ሰው የዲሆች አባት ነው

  • @hayatwollotube3425
    @hayatwollotube3425 3 роки тому

    አቤት የኛሠው በቃአንድሰው ተሚዳላይ ከጠፍ በቃ ታሠረ ማለትነው አላህለሁላችንም ልብይስጠን ብሬክስ ባለህበት ሠላምህይብዛወንድማችን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድላቸው በጣምነው የሚያሳዝነው የኛነገረ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 роки тому

      እሱም ሲስተመኛ ነው እራሱም ያረገዋል

    • @user-up8kn1os6q
      @user-up8kn1os6q 3 роки тому

      @@user-gp9sf9cn7g ማለት?

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 роки тому

      ለነሡይሠጣል.ምንያለሠሩትአለ

    • @user-up8kn1os6q
      @user-up8kn1os6q 3 роки тому

      @@sayedahmada9137 እውነት መረጃ ሰጥቶ ከሆነ መረሸን አለበት።ሲጀመር እነርሱን ማመን ቀብሮ ነው።

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 роки тому

      @@user-up8kn1os6q አወ ሊሰጥም ይችላል ተከፍሎትም ቢሆን አለማመንነው

  • @meremam877
    @meremam877 3 роки тому

    ትክክል ነህ ወንድም

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Chalaye ebakek share adergilgn Addis yebego sera yeserahubet new ♥️🙌 ebakek

  • @askaletouak3387
    @askaletouak3387 3 роки тому

    ብሬክሰ መለካም ሰወ አያስፈለግም የእውነት ሰወ ከፍ ለሰው ልጅ ኢትዮጵያ ሰወ የተረገምህ ብቻ ገን ለምን 😭😭😭😭😭💚💛❤️

  • @user-se2ps2wx2m
    @user-se2ps2wx2m 3 роки тому

    ብሬክስ ምርጥ አበሻዊ

  • @user-xy3qg8qd7n
    @user-xy3qg8qd7n 3 роки тому

    ብሬክስ ይረሸን

  • @maramera6745
    @maramera6745 2 роки тому

    ጫላ መልካም ነክ አመሰግንካለው ልጁ በጣም መልካም ሰው ነው

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l 3 роки тому +1

    ወንድም👉 ጫላ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ተባረክ እኔ ከስንቱ ተቀያየምኩ ሰዉ ክፉ ነዉ ምንም መረጃ ሳያዉቁ ስሙን ያጠፋሉ ብሬክስ መልካም ሰዉ ነዉ ብሔር የለዉም ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ 😢😢😢

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 3 роки тому

    አቦተባረክእንደውይዘባርቃሉዝምብለው

  • @user-cq5ze2qp8t
    @user-cq5ze2qp8t 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ያክብርህ

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w 3 роки тому

    ቢሬክስ ለኔ መልከም ሰው ነው ጠለህ በለሀበት ይጠቢቅህ ያሁሉንም ኡነ አለህ ያውቀል ለሰው ምልከም ኢነስቢ

  • @user-hq3ni5ww9s
    @user-hq3ni5ww9s 3 роки тому

    ትክክክልልል

  • @tube8393
    @tube8393 3 роки тому +1

    አላአህ ሆይ እዉቀትን ጨምረልኝ ያአረብ በማአላአቀዉ ነገር እዳአልዘባአረቅ እኳአንም አብራአራአህላአቸዉ ባአሥረዳአህን ነገር ተረድቸሀለሁ እዉነትህን ነዉ ጫአላ ወድማአችን ብሬክሥ እኮ ካአሊድ ብለዉ የሚጠሩኝ አሉ በተለይ ባአረብ ሀገር እዲሁም አረቦች ካአሊድ ይሉኛአል ብሏአል እሡ ግለፅ እና ቁጥብ ሥረአት ያአለዉ ልጂ ነዉ ብሬኤክሥም መሢም ሠላአማአቹሁ ይብዛ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 3 роки тому

    ትክክል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 роки тому +4

    ሲጀመር እኔ አላመንኩም የሚያሳምን ማስረጃ እስካላየሁ ድረስ አላምንም ለሰው የሚያዝን ልብ ያለው ሰው ሰዎችን አይጎዳም ስለዚህ አሁንም መልካምነቱን ነው የማምነው

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q 3 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቀዉ መልካም መሆን ፈተናዉ ብዙ ነዉ ለምን እደታሠረ አልታወቀም

  • @user-gi4jo6qm9l
    @user-gi4jo6qm9l 3 роки тому

    አሏህ ነጃ ያውጣው. የማያገባችሁ አትግቡ. ወተት ካለው ታርሞ ከሌለው በንፁህነቱ ይወጣል አለቀ

  • @tube2701
    @tube2701 3 роки тому

    ትክክክል ወድም እሱለኛ ብዙነገር አድርጉልናል እሱመልካም ሰውነው አላህ ይጠብቀው

  • @user-ij5pb1rc4h
    @user-ij5pb1rc4h 3 роки тому

    መልካም ሰው ነህ እውነቱን መናገርህ

  • @elsatesfalem7463
    @elsatesfalem7463 3 роки тому +1

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @user-hz3ko7gg4d
    @user-hz3ko7gg4d 3 роки тому

    ጫላየ የኛ መልካም አቦ ተባረክ

  • @gddhfdrt7443
    @gddhfdrt7443 3 роки тому

    ትክክል የኔ ኣስተዋይ😢😢💔💔💔

  • @user-gg3kc2es8z
    @user-gg3kc2es8z 3 роки тому

    እናመሰግናለን ጫላ አንተ
    መልካም
    ሰው ነህ ተባረክ
    ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀዉ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 3 роки тому

    እናመሰግናለን ለመረጃክ ወንድሜ

  • @tesfamlakuyoutub6030
    @tesfamlakuyoutub6030 3 роки тому

    በጣም በርታ ስለመጣህ ደስብሎኛል

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 3 роки тому +5

    ሀበሻ ስንባል በነፈስበት የምንጋዝ አሽቃባጭ ነን
    ብሬክስ መልካም ሰው ነው የወጣት ተምሳሌት ፈፀሞ አያደርገውም አላህ ይጠብቀው ጥሩ ሰው ና ሀቀኛ ሰው ምንጊዜም ይፈተናል የኛ ሀገር ለሌባና ለውሸታም ነው እደፈለገየሚኖረው

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 3 роки тому +1

      እናመሰግናለን ለመረጃው
      እውነት ቢዘገይም አይቀርም
      መልካም ስራ የሚሰሩት ድሮም
      ከመሰደዱ ወደ ኋላ አይሉም

  • @umdawooddawood1133
    @umdawooddawood1133 3 роки тому

    እውነት

  • @Ethiopia-rh8wu
    @Ethiopia-rh8wu 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ሕግዝዓብኤር ይባርክህ

  • @hsjjsja9732
    @hsjjsja9732 3 роки тому

    ትክክክልነህ👍👍

  • @hadayahussen5509
    @hadayahussen5509 3 роки тому

    ብሬክስ ምርጥ ሰውነው ለተቸገሩ ፈጥኖደራሽነው

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ወንድም ምን አለ ሠው ለሠው ጥሩ ቢናገር ይች ዱኒያ ቀሪ ናት