Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ልክ እንደዚ ከፍ ያሉ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት የምንፈልግ ሰዎች ስላለን ባለንበት እንድንማር እንደዚ ኣይነት ርዕሶች ይብዙ በደንብ እናመሰግናለን
ክፍል 1👉 ua-cam.com/video/LH-KCyHkWAA/v-deo.htmlsi=cohiUtxfXgQ_17r1
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🤲✝️🤲❤️
መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ናመስግነው አለን በረከት ቅዱስ አትናቴዎስ ይደርብህ ቀጥልበት ክርስቶስ ማወቅ የሂወት ብርሃን ኖው።
ምንም እንኳን ብዙ አንባብ ባልሆንም እንድጀምር ምክንያት ሆነውልኛል መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ። እንዳውም እግሮት ስር ሆኜ ብማር ደስ ባለኝ። ስለ ኖኅ መርከብ ሚስጥር ያስተማሩን
እግዚአብሔር ይስጥልን በአካል መጥቶ ለመማር አድራሻ ቢቀመጥ...
ቃለ ሂወት ያሰማልን አንዳንድ ወንድሞች እያወቁ እንዳላወቁ ሆኖ አውቀው እየጠፉ ኖው እግዚአብሔር የሙሴን መቃብር ይሸሸጎው ሰይጣን እሱጋ አድሮ እንዳይመለክ ኖው መናፍቃን ደግሞ በፓስተር አድሮ የሚመለኮው ሰይጣን አላወቁቱም ሲጨፍሩ ያድራሉ
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@@kapolehabite4282 ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ወንድም የት ጠፋ ብየ ነበር ።በልቤ ሳስብህ ነበር እንኳን መጣህልን።
ዲያቆኑ የመረጡት ርዕሰ ጉዳይ እጅግ ከባድ ነው። ባያነሱት መልካም ነበር። ተዋኻደ ማለት ተቀላቅሎ ላይለያይ አንድ ኾነ ማለት ነው። compounded ኾነ ማለት ነው። ነገር ግን ተቀላቅሎ የየራሱን ኹኔታ ወይም መገለጫ ባሕሪ እንደያዘ ቢገናኝ ወይም ኅብረት ቢፈጥር ኖሮ mixed ኾነ ይባል ነበር። ሚክስድ የኾኑ ነገሮች መነጣጠል ይችላሉ። የተዋኻደ አንዱ ከሌላው በኹለንተናዊ ጋር ላይለያይ ተሠበጣጠሮ አንድ የጋራ ባሕሪ ወይም ሕልውና ይዟልና የቀደመ ባሕሪውን ይዞ መነጠል አይችልም ማለት ነው።የኾነው ኹኖ ይህን የጌታችን የቃል አወላለድ ኹኔታ እንዲሁ ተዋኻዳትና ተወለደ ብለን ከመቀበል በቀር እንኳንና አንድ ወጣት ዲያቆን የትኛውም የረቀቀ መምህር ተናግሮ ማሳመን አይችልም። በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማሰብና መመራመረ ጨርሶ ወደ ጥርጥር ስለሚገፋ እንዲሁ የኾነው ኾኗል ብሎ መቀበሉ የተሻለ ነው።
@asresbitew7105 diakon slehonu ewketachewen akleh mayet yelebhem betaekbo yale mekelakel tewahade bila eko yemitstemrew betekristian nat leminden new menesat yelelebet betekristian eskeastemarechew dres Mastemar Masawek melkam new bye asebalew eschew betekristian ena abatoch siastemru yenebruten new yastemarew
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ልክ እንደዚ ከፍ ያሉ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት የምንፈልግ ሰዎች ስላለን ባለንበት እንድንማር እንደዚ ኣይነት ርዕሶች ይብዙ በደንብ
እናመሰግናለን
ክፍል 1👉 ua-cam.com/video/LH-KCyHkWAA/v-deo.htmlsi=cohiUtxfXgQ_17r1
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🤲✝️🤲❤️
መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ናመስግነው አለን በረከት ቅዱስ አትናቴዎስ ይደርብህ ቀጥልበት ክርስቶስ ማወቅ የሂወት ብርሃን ኖው።
ምንም እንኳን ብዙ አንባብ ባልሆንም እንድጀምር ምክንያት ሆነውልኛል መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ። እንዳውም እግሮት ስር ሆኜ ብማር ደስ ባለኝ። ስለ ኖኅ መርከብ ሚስጥር ያስተማሩን
እግዚአብሔር ይስጥልን በአካል መጥቶ ለመማር አድራሻ ቢቀመጥ...
ቃለ ሂወት ያሰማልን አንዳንድ ወንድሞች እያወቁ እንዳላወቁ ሆኖ አውቀው እየጠፉ ኖው እግዚአብሔር የሙሴን መቃብር ይሸሸጎው ሰይጣን እሱጋ አድሮ እንዳይመለክ ኖው መናፍቃን ደግሞ በፓስተር አድሮ የሚመለኮው ሰይጣን አላወቁቱም ሲጨፍሩ ያድራሉ
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@@kapolehabite4282 ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ወንድም የት ጠፋ ብየ ነበር ።በልቤ ሳስብህ ነበር እንኳን መጣህልን።
ዲያቆኑ የመረጡት ርዕሰ ጉዳይ እጅግ ከባድ ነው። ባያነሱት መልካም ነበር። ተዋኻደ ማለት ተቀላቅሎ ላይለያይ አንድ ኾነ ማለት ነው። compounded ኾነ ማለት ነው። ነገር ግን ተቀላቅሎ የየራሱን ኹኔታ ወይም መገለጫ ባሕሪ እንደያዘ ቢገናኝ ወይም ኅብረት ቢፈጥር ኖሮ mixed ኾነ ይባል ነበር። ሚክስድ የኾኑ ነገሮች መነጣጠል ይችላሉ። የተዋኻደ አንዱ ከሌላው በኹለንተናዊ ጋር ላይለያይ ተሠበጣጠሮ አንድ የጋራ ባሕሪ ወይም ሕልውና ይዟልና የቀደመ ባሕሪውን ይዞ መነጠል አይችልም ማለት ነው።
የኾነው ኹኖ ይህን የጌታችን የቃል አወላለድ ኹኔታ እንዲሁ ተዋኻዳትና ተወለደ ብለን ከመቀበል በቀር እንኳንና አንድ ወጣት ዲያቆን የትኛውም የረቀቀ መምህር ተናግሮ ማሳመን አይችልም። በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማሰብና መመራመረ ጨርሶ ወደ ጥርጥር ስለሚገፋ እንዲሁ የኾነው ኾኗል ብሎ መቀበሉ የተሻለ ነው።