የዐረብኛ ቋንቋን በቀላሉ መናገር መቻል ለሚፈልጉ የተዘጋጀ || for people who want to learn Arabic easily and quickly
Вставка
- Опубліковано 26 січ 2025
- #ከዐረብኛ ቋንቋ ትምህርት በተጨማሪ የተከበረውን የአላህ ሱ.ወ ቃል የሆነውን #ቁርኣንን ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ሆነው መቅራት እና ማወቅ ለሚፈልጉ ባሉን እውቅ ኡስታዞች ታግዘው በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርኣንን አስተካክሎ የመቅራት ህልምዎን ያሳኩ!
• ቃዒደቱኑራኒያ
• ቁርኣን ነዞር ለጀማሪዎች
• ቁርኣን ሒፍዝ
• መሰረታዊ ዐረብኛ ቋንቋ
• የተለያዩ አጫጭር ኪታቦች
ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
docs.google.co...
ወይም ዌብሳይት ሊንኩን (Rregister Now) ሚለው ላይ የሚፈልጉትን ትምህርት መርጠው ይላኩ፡፡
www.midadonlin...
ለበለጠ መረጃ ታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፡፡
0931771831 / 0911949595
የተለያዩ ትምህርቶችን ለመከታተል የሶሻል ሚድያ ገፆቻችንን ይጎብኙ፡፡
t.me/learnArab...
www.youtube.co...
አይጨነቁ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ከአማርኛ ውጭ እንግሊዘኛ ለሆኑትም ቋንቋውን በሚችሉ ኡስታዞች ይቀራሉ፡፡
ሚዳድ ኢስላማዊ ኦንላይን ተቋም
“የዕውቀት ማዕድ”
በጣም እናመሰግናለን።
አማርኛ ፊደላትን ተጠቅሞ አረብኛ ከማስተማር አረብኛ ፊደላትን ብትጠቀም የሚመረጥ ነው።መማር ፍላጎት ያለው ሰው አረብኛን መፃፍንም ማንበብንም ይማራል።
ሸህ አህመድ ማሻ አላህ በርታልን ወንድሜ
ASELAM ALIKUM MOHAMED I LOVE IT (uhibbu thalik, azizi)
ሺኩርን
جزاك الله خير
የሚገርመው የሚጠቅመን ቦታ አለመገኘታችን ሡብሀን አላህ
እናመሠግናለን
ማሻላህህ ቁርአን መቅራት እፈልጋለው
አሰላማሊኩም ቁረአንመማርእፈልጋለሁ
جزاك الله
አሠላምአለይኩ ወራህመትላህወበረካትሁ ጀዛካላህ ወላሂቃቃዉአልገባኝብሏልምንእደማረግግራገባኝ
جزاك الله خير
هل في مكان/محل لدراسة اللغة العربية في أديس أبابا؟
Desi sill