የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ (ክፍል-2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ

КОМЕНТАРІ • 24

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j 2 дні тому +3

    የሰው ልጅ እየተገደለ ነው የሰው ልጅ እየታረደ የሰው ልጅ እየተፈናቀለ ነው ይህ ሰባዊ መብት ጥሰት እዬተፈፀም አይደለም እንዴ ???

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 2 дні тому +2

    Ye - Beshasha Durye ❗️

  • @TerefeDaniel-wk3lf
    @TerefeDaniel-wk3lf 2 дні тому +3

    እሱ የተናገረውን መፈጸም የነበረበት በታች የነበሩ ሰዎች ናቸው እንጂ እሳቸው ብቻ ምን ያደርጋል ጌታ ከዝ በላይ እውቀት ይስጥህ።

    • @mengistebeyene5504
      @mengistebeyene5504 2 дні тому

      እነ እስክንድር ፋኖና ሸኔ ተብዬዎች ሕዝብን ከማስጨረስ ሌላ ትርፍ አታመጡም ። ማናችሁም ጫካም የገባችሁ ወይም ውጭ አገርም የሸፈታችሁ የጠ / ሚ አብይን ያህል ለኢትዮጵያ ሕዝብ አትሆኑም 1000 ግዛው ይበልጣችኋል ። ብቃትም የላችሁም ።

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому +2

    La Abey 50 000 watader mote Alemota Ayekochawom

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 2 дні тому +1

    ለ ጋዜጠኛ በርዎን ይክፈቱ ?

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 дні тому +1

    ሰው ጅምላ አልተገደለም?????

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g 2 дні тому +2

    አሚኮ የሆድ አደር ህሊና ቢስ ስብስብ

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому

    3 kelashe 60 000 watader Ayesebeme

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому

    Parelama yalutuen koshasha sawe Aweta

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j 2 дні тому

    የሰው ልጅ እዬታፈነ የሰው ልጅ እዬታገተ ይህ ሰባዊ መብት ጥሰት አይደለም እንዴ ።

  • @Peace-hg2nc
    @Peace-hg2nc 2 дні тому

    ግፈኛ የግፍ አባት ወረኛ በንጹሀን ደም የምትቀልድ መለስም በ ፋርላማ ላይ እየተረተ እያሳቀ በመፈንቅለ መንግስት ሳይሆን (ሁሉን ልክ በሚያስገባው አምላክ ሥራ ተሸኝቶአል ስለዚህ ለሁሉ ጊዜ አለው ዘር መርጠህ እየገደልክ አትቀጥልም እግዚአብሔር ቀን አለው ከቻልክ ንስሀ ያለዚያ ይጨልማል

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому

    Ya lijeken way ya lijechen trete masemate yechalane parama kamametate

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 дні тому

    ተጫወተበን ይሄ ሰውየ ጠናኛሞ አይደለ 😂😂😂😂

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому

    Parelama yalchwo la lijche sela gemal manger nw

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 2 дні тому

    Tarate tarate

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 дні тому

    አማራን ቅርቃር የከተተ ድርጅት ብዓዴን ነው። የብዓዴን ቤተሰብ ያላችሁ እንዴት ምን ይሰማችሁ ይሆን። የአማራ ማዋረጃ በትር ብዓዴን።

  • @heyluzegeye
    @heyluzegeye 2 дні тому

    😂😂😂ጂል ደም ጠጭ

  • @user-kj2yi9bj6o
    @user-kj2yi9bj6o 2 дні тому

    አይመግሥት ተረተረት ወሬብቻ ማነውዘረኛው ማነው ገይጨፍጫፊ ወይ ለሚሠሙህ ይብላኚ እኔሥአልሠማህም ለማኚመንግሥት ከወሬዉጭየለም

  • @user-ss2ir5ne4p
    @user-ss2ir5ne4p 2 дні тому +2

    እሄን የድሀ ልጂ ወዲያ ወዲህ እያለ የሰው እቃ እያነሳ በአባትና እናት ቆንጥጦ ያላደገ ያልተቀጣ ባለጌ ስድ አደግ የሆነ በሽተኛ ሰው እና በ16ኛው ክ/ዘመን የሰሩትን አስነዋሪ ተግባር እረስቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ያማራው ህዝብ ለመንግስትነት አምኖ መቀበሉ ያሳዝናል አሁንም ያማራ ህዝብ እሄን ዘረኛና ጨካኝ ቂመኛ ሰው ደግሞም በየብሄሩ ተሰባስቦ የተደራጀውን ባአዴን ጨምሮ መንቀል አለበት

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 2 дні тому

    የአብይ ለፓርላማው ጥያቄ የሰጠው ምላሽ የሚኒ ባስ ረዳቶች አይነት ምላሽ ነው! ያንንም አይመጥንም፡፡ ለነገሩ እርሱም በጅማ የመንገድ ዳር ተዳዳሪ የነበረ እንደመሆኑ ምላሹ የሚጠበቅ ነው፡፡

  • @zeAmharafano
    @zeAmharafano 2 дні тому

    የውዳቂ ስብስብ አፈር ብሉ እሄን ጂል መሪ ባያሁ ሰዓት እየታመምን እስከመቸ ድረስ ነው ይድፋክ

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 2 дні тому

    አይ አጭቤው ተነቆቶብሀል ህገ መንግስትህን ቀቅልና ብለው የአማራ ጠላትን የሚያበዛ ወረቀትህነረ በግድ እናጎርስሀለን።አሚኮ የት እንደሚደበቅ ማየት ነው።

  • @susumar8685
    @susumar8685 2 дні тому

    Wushet kursu😂😂😂