Shebreb New Ethiopian Comedy 2021.ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1 - Shebreb Sitcom part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1 Shebreb New Ethiopian Comedy 2021.
    Don't Forget to Subscribe to our channel to get all the latest videos.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Tigist Yaregal Film Production
    .#Shebreb
    #EthiopianComedy
    #AlboTube

КОМЕНТАРІ • 771

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 роки тому +693

    የልጂቷ ትወና የተመቸው እስኪ ማን ነው 👍

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +212

    ኧረ ይችልጅ ትሰራለች አይገልጸውም ሰርተዋለች👍❤

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 роки тому +3

      ትልቅ ሰው ውጣለች ይችማ

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 роки тому +98

    መኮንን ላዕከ ያለበትን ፊልም ማየት ሚመቸኝ እኔ ብቻ የሆንኩ አይመስለኝም

  • @mahlatbanteyrga7931
    @mahlatbanteyrga7931 3 роки тому +124

    ወይኔ ህፃኗን ወደድኳት የሆነች ሚጥሚጣ🥰🥰🥰

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @meseretbekele8183
      @meseretbekele8183 2 роки тому

      ደሀነሽ

    • @tamiru4812
      @tamiru4812 Рік тому

      ❤❤❤

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому +83

    😂😂😂😂😂አደራ እዳታቋርጡት በናታቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 роки тому

      Ayiiiii ahun yakurtutal

    • @ekeramemuhamdeawole424
      @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому

      @@መርሲሞዪፍቅር አደራ ብያለሁ እዳያቋርጡብን

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እመልሣለሁ

    • @beza301
      @beza301 2 роки тому

      @@መርሲሞዪፍቅር subscribe argugn be mariyam

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 3 роки тому +118

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ካይን ያውጣሽ 😍በጣም ምርጥ ድራማ ነው በናታችሁ እንዳታቆርጡት🙏👏

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 3 роки тому +354

    ይችን ገራሚ ልጅ ደሞ ማነው ፈቶ የለቀቀብን

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 3 роки тому +31

    የልጅቱ ትወና ጥሩ ቢሆንም ግን ካባቶ ጋር ያላት ክርክር በጥም ገነን ላባት ክበር የሚባል ነገር አለኮ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 роки тому +39

    ሞኬ ቸሩ መዳኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቀክ ያኑረክ ልጂቱ ቅመም ነቺ በርቱልን 👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 3 роки тому +307

    ሞኬ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል ሺ አመት ኑርለን

    • @omarayalew308
      @omarayalew308 3 роки тому +3

      Kkkkkkkkk. betam. wlahe. ljetu. bsake. gdlJege

    • @sadaahmedahmedin1596
      @sadaahmedahmedin1596 3 роки тому +2

      Ameen

    • @huniegetachew2890
      @huniegetachew2890 3 роки тому

    • @santia7187
      @santia7187 3 роки тому +2

      😆😆😆😘😘😘😘😘😘👍

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +2

      አረ ማነዉ እነዚህን ሰዎች የሚመልስል ማለቴ እነ መኳንን እና ብርክት የት ጠፉ
      ዘመቻ ሄደዉ ነዉ መጀመሪ አገር ይቅደሞ ብለዉ ነዉ መሰለኝ

  • @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ

    ከጣፋጭ የበለጠች ሚጥሚጣ መጣች ምንም ሳት አይላትም እኮ ጉድ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም 😘😘😘

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 роки тому +88

    ወይኔ ይቺ ቅመም ከየት መጣች በሳቅ ፈነዳሁ በእናታችሁ እንዳታቋርጡት

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому +91

    ልጅቷ ግን ሚጣ ናት ወይስ ሚጥሚጣ አረፉ ድራማ ነው😂👌

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @nasarrnasarr7387
      @nasarrnasarr7387 3 роки тому +1

      kkkkkkkkkkkkk

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 роки тому

      Spicy

    • @beza301
      @beza301 2 роки тому

      @@miftahMekonen subscribe argign wde be mariyam

  • @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ

    ገራም ልጅ ጠበብ ስጠራ እንዲህ ነው የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ

  • @bruktibrukti6751
    @bruktibrukti6751 3 роки тому +16

    ብርክቲዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማር😂

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +16

    ክክክክ ምርጥ ድራማ ነው ያው መጨረሻ የለውም እንጂ ሚጡ ወዮዮዮዮዮዮ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 роки тому +8

    መኰንን ላዕከ ሁሌም የምወድህ አንተ ያለህበት ሁሉ ያስደስተኛል ዕድሜና ጤና ይስጥህ። የልጅቷ አባትና ልጅቷም የሚደንቅ ትወና ነው ተባረኩ🙏🌸♥️

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 роки тому +6

    ማርያምን ብርክቲን ሰለማልሰለቻት ሰቴ አየሁት ፈጣሪ ከዚ የበለጠ እንድትሰሪ ያሳድግሸ ሰወዳት ቅመም የሆነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄

  • @ajja5681
    @ajja5681 3 роки тому +12

    ምኑናት ሲለው እናቱ ናቸው መሰል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ወይኔ በሳቅ

  • @mastaasfaw5245
    @mastaasfaw5245 3 роки тому +5

    የኔ ቋንጆ ልጅ ከኢት ለቀቁብን ደሞ ሞኬ ያለበት ሁሉም ይመቸኝኛል😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @natanibpower7408
    @natanibpower7408 3 роки тому +39

    ግን ለሕጻናት እሚጠቅም አይደለም ከዚ ምን ይማራሉ ስራት አልባ ልጆች እያፈረን ነው የድሜ ገደብ ቢኖር ለተመልካች

    • @tedted8833
      @tedted8833 3 роки тому +1

      ይሄ ለልጆች የተዘጋጀ ነው የሚል አይተሀል

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 роки тому +1

      ልክ ነህ ሀሳብህን እጋራለሁ ለልጆች አስተማሪ አይደለም

    • @besufkadalemu42
      @besufkadalemu42 3 роки тому

      Ahune teleleku ayebeseme balememare

  • @yetenayetlegesse2082
    @yetenayetlegesse2082 3 роки тому +10

    ብርክቲ ናፍቃናለች እባካችሁ አታቋርጡት

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 3 роки тому +9

    ዋው ኧረ ይመቻቹ ብሩክቲ ወደፊት ትልቅ ተዋናይ ትሆኛለሽ በርቺ ሞኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 роки тому +17

    ሃርፍስ ሃርፍ ነው ግን እዳ ታቆሙት ስቀጥል ጩሆቱ ቀኑሱ ሳቁ ለኛ ተውልን🍎yet nachu የ ሞክየ ኣድናቅዎች እጃቹ ኣዉጡ👍👍👍👍👈

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ

    • @naqelsami4683
      @naqelsami4683 3 роки тому

      🦶

  • @ናጁYouTube
    @ናጁYouTube 3 роки тому +11

    ወይኔ ገነ ዘሬ ቲክቶክ ለይ አይቸቹነዉ የመጠዉት ሚጠ እድግ በይ

  • @AbdulAli-tf3xx
    @AbdulAli-tf3xx 3 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል፡አላህ፡ ያሳድግሺ

  • @yeneyene4121
    @yeneyene4121 3 роки тому +14

    እባካችው ምንም በማያውቁት ነገር ልጆችን ወደ ሌላ መንገድ አታስተምሯቸው ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት ግን እዛው እናንተው ተብኳኩ ይችን ህፃን ግል ብዙ የሷ እኩዮች ያይዋትል ከሷ መልካም ነገር ነው መቅሰም ያለባቸው

  • @eritreawoldu4848
    @eritreawoldu4848 3 роки тому +4

    I love this kid, I have seen this video for more than 3 times , I cann't have enough of her

  • @haymanotwubet6897
    @haymanotwubet6897 2 роки тому +1

    ሞኬ ትለያለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 3 роки тому +9

    የዘድሮ ልጆች የ99አመት አዛውት አብሩቸው የሚወለድ ይመስሉኛል😂😂

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 3 роки тому

      እውነትሽን ነው ገርማኛለች ሚጥሚጣ

    • @liyafikir9416
      @liyafikir9416 3 роки тому

      🤭🤭🤣🤣🤣

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 3 роки тому

      😅😅😅😆😆😆🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @adonayeadule1073
    @adonayeadule1073 3 роки тому +6

    ያምራል ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 роки тому +5

    ይች ምርጥልጅ አላህ ያሳድግሽ

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 роки тому +10

    ይመቻቹ ደስ የሚል ድራማ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጋሽ መኩ ያለበት ይመቸኛል

  • @abrico_19
    @abrico_19 3 роки тому

    ደስ ሚል አመጣጥ ነው የልጅቷ ካራክተር ያልተለመደ ቢሆንም ኮሜዲነቱ ደግሞ ደስ ይላል ወቅታዊ ነገሮችን እያወሩ ማዝናናቱ ሁለት ወፍ በድንጋይ በርቱ ሁላችሁንም እወዳችውአለው

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 3 роки тому +3

    የኔ ቅመም ከየት አገኛችኅት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 роки тому +3

    አይቼ ልጠግባት አልቻልኩም የኔ ጣፋጭ

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +11

    ምንድን ልጆችን ምታስተምሩት።አባትን ስማ እያለች ልጅ እንዲያወሩ ነው።ቢያንስ አባዬ ብትል ጥሩነው

  • @zenash01tesfaye74
    @zenash01tesfaye74 24 дні тому +1

    አረ ሁሁሁሁ ልጄ ቀስ የሠው አይን እንዳትገቢ 🤣🤣

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 роки тому +3

    ኡፍ የኔ ጣፋጭ ብርክቲ።

  • @EADTina
    @EADTina 3 роки тому +10

    ቅመም ውሃ በላት ሌላ እሳት የላሰች ከች አለች እስቲ እንይሽ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 роки тому +4

    ይህ ነዉ ድራማ ማለት በርቱ

  • @ቲቲ-ዘ7ወ
    @ቲቲ-ዘ7ወ 3 роки тому +7

    የድራማው ድምቀት ቅመም ብየሻለሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤ አላህ ያሳድግሽ

  • @hikimina-tube6344
    @hikimina-tube6344 3 роки тому +2

    ቀጣይ ሞኬ እና ይችን ገራሚ ልጅ ለማየት ጉጉቴ ላይ ደርሷል።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +2

    ልጅ እንደልጅ ሲሆን ደስ ይላል ለቲያትርም ቢሆን ሲያስተምሩዋቸው እንደእድሜያቸውና የሚናገሩትን ገደብ ቢያበጁላቸው ጡሩ ንበር ግን ይሄንው ሃገራችን

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 3 роки тому +5

    ወይኔ ጣፋጭ ልጀ ብሌን ማሙ ትመስላለች ልጆዋ ናት????

  • @faruzajemal7308
    @faruzajemal7308 3 роки тому +9

    ተበረኩ ወለሂ መሰቅ ከነፈቃኝ ቆይቶ ነበር ትለየለቹ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 роки тому +2

    ከጣፋጭ የበለጠች የሄ ልጅ ናት 100/100 ከጣፋች ትበልጣለች

  • @dawashdil4952
    @dawashdil4952 3 роки тому +10

    She is amazing
    Its promising for ethiopian films
    Our kids are showing class of acting
    God bless you Nuhami

  • @BeshirAhmed-n2j
    @BeshirAhmed-n2j Рік тому

    ❤❤ጎበዝ ልጅ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @jerialem3419
    @jerialem3419 3 роки тому +4

    Edggg bey yene tafachi

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 роки тому +7

    በጣም ጎበዝ አክትረስ ወቶሻል የማነሽ ህጻን። አሪፍ ስለሆናችሁ በሰብ ተቀላቀልኳችሁ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @husenmehamed2849
    @husenmehamed2849 3 роки тому +2

    ሀሪፍ ነዉ 👍ቀጥሉበት .....😂😂😂😂

  • @eliastsegaye9822
    @eliastsegaye9822 3 роки тому +5

    በጣም ደስትያለሽ የኔቆንጆ💖💖💖💚💛❤💋

  • @mikigebeyehu6955
    @mikigebeyehu6955 3 роки тому +1

    1gna sitcom comedy new keep it up guys

  • @koki4424
    @koki4424 3 роки тому

    አይ ሞኬ እምትሳደባቸው ስድቦች ያስቁኛል ነሆለል 😀😀😀😀😀😀

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 роки тому +5

    በፈጣሪ ስም ምን አይነት ልጅ ናት እደጊ የምር በሳቅ ገደለችኝ

  • @cr7myfavoritekingoffootball
    @cr7myfavoritekingoffootball 3 роки тому +16

    በድራማ መልክ ፓለቲካን አጥበው አሰጡት ክክክክክክ

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому +3

    የእዉነት ግን ወፍጮ ቤት ሚሰሩ ሰወች ያሳዝናሉ..... በጣም አስተማሪ ቁምነገር ያዘለ ነዉ 👏👏👏

  • @sadamohammed-cg2pv
    @sadamohammed-cg2pv Рік тому +3

    ይቺ መግሰት ብትሆን አቀጥቅጣ ትመራለቺ 😂😂😂🎉❤

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 3 роки тому +37

    ሞኬ ያለበት ፊልም የፀዳ ነው 🥰

    • @salamsal8959
      @salamsal8959 2 роки тому

      ምርጥ ምርጥ ተዋናይ ህፃናትን እያሳደገ ነው የተባረከ ደሞ የሚፀልየው ነገር ስወድለት ብዙ ፊልም ላይ ልብ ያለ እደኔ

    • @beza301
      @beza301 2 роки тому

      @@salamsal8959 subscribe argign be mariyam

  • @ቲቲ-ዘ7ወ
    @ቲቲ-ዘ7ወ 3 роки тому +5

    አበሳ እና ሚዳቆ እንደት አብሮ ይኖራል አላለችም ማን ፈቶ ለቁብን ይችን የልብ ሌባ 💚💘❤

    • @beza301
      @beza301 2 роки тому

      Subscribe argign bemariyam

  • @zabuka3228
    @zabuka3228 3 роки тому +6

    ስታወርም ደስ ትለኛለች በሳቅ ገደልሽኝ እውነትም ሸብ ረብ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ድራማ ይጀምርና ምን እንደነካው በማይታወቅ ነገር እልም ብሎ ይጠፋል ወይም ትርኪብርኪ አርቲስቶች ይገቡና ያጨመላልቁታል"ለዚህም "ሸብረብ"ድራማ አንዱ ምስክር ነው

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 3 роки тому

    ሄኖክን በጣም ነው የምወደው በጣም ጎበዝ ነው

  • @hannaalberto4858
    @hannaalberto4858 2 роки тому +1

    በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ኡፍ።

  • @hayufiker6511
    @hayufiker6511 3 роки тому +4

    እደዛሬ ስቄ አላቅም እድግ በይ ማር የሆነች ልጂ

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @faruzajemal7308
    @faruzajemal7308 3 роки тому +2

    kkkkkkkk😂😃😃😃😃😃😘😘😍😍😍ወይኔ ንግግር ጩጬዋ😆 ጠፈጯ የሌላ ነዉ የሰረችዉ መር ነገር እድግ በይ💕 ኡለቹም አሪፍ ነቹ እንደታቋርጡት መኩዬ ስወድህ ረጅም እድሜ ተመኘዉልህ

  • @dessalgnzewda4029
    @dessalgnzewda4029 3 роки тому +6

    እደጊ ተመደጊ ከአይን ያውጣሸ በረቺ በጣም አሪፍ ነው በረቺ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +6

    ፊውዙ የተላቀቀ ቦምብ እኮ ነሽ አንቺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yirgalemtesfu8534
    @yirgalemtesfu8534 3 роки тому +7

    ዋው ምርጥ ድራማ ሞኬ ካለ ያምራል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ዛሬ መኩዬ

  • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
    @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 роки тому

    ወይኔ ሲያምር ቢ ይቀጥል እያላችሁ ሲ ክክክክ

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Рік тому

    የእውነት ልጅ ናት አርቴፍሻል እንተለጀንት😅 ወይ ጉድ እረ ዘንድሮ በሆድ በስለው እየወጡ ልጅ ናፈቀኝ

  • @ተዋብነስሩኪዳኔ
    @ተዋብነስሩኪዳኔ 3 роки тому +1

    ክክክክክ ደስ ስትል

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 3 роки тому

    ምላስ ተለግሶዋታል አዪ ብሩክቲ🙏

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 роки тому +8

    የኔ ቅመም አንችማ ትልቅ ነገረኛ ሴትዮ አሉ ከውስጥሽ 🤣🤣🤣🤣

  • @AlexAlex-qt4rq
    @AlexAlex-qt4rq 3 роки тому

    ሸብረብ .... አዝናኝ ነው በርቱልን

  • @መቅደስዘለቀ
    @መቅደስዘለቀ 3 роки тому

    ወይ የዘንድሮ ልጆች😳😳🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😍

  • @senitekelebrehan8418
    @senitekelebrehan8418 3 роки тому

    በጣምም አዝናኝና ትምርታዊ ው

  • @afratamafratam826
    @afratamafratam826 3 роки тому +1

    የኔማርስታምሩ

  • @ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ

    Kkkkkk አር ልጅቱ በሳቅ😂😁😆😆

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому

    😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😆 ገራሚ ልጅ በጣቅ. ልሞት ኡፍፍፍ

  • @hayatnesire4083
    @hayatnesire4083 3 роки тому +1

    ወይኔ ምላስ ግን ደስ ትላለች ማርዬ እድግ በይ

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    እኔ ግብፅ ሀሀሀሀ ወይኔ

  • @ሽዋላይነውቤቴ
    @ሽዋላይነውቤቴ 3 роки тому +1

    የሞተ በሬ እሚያክል አላለም

  • @linatarik3797
    @linatarik3797 3 роки тому +1

    Naomi amigonia new yemtmariw 😍😍😍

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 3 роки тому

    Yene mare mitaye betam new mitafichiwu💕 uuuffff😄😄😄

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 роки тому +1

    ጋሽ ለአከ ምርጥ 🤩🤩

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 роки тому +46

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ125ኛ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን፤ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝተው ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 3 роки тому +3

    ግሩም የሆንሽ ልጅ እድግ በይ

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 3 роки тому

    ወይኔ እሮቤል ጨፈጨፉክ😄😄🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊🏊

  • @GalataJarso-g5y
    @GalataJarso-g5y Рік тому

    አረ ምላስ😂😂😂

  • @danieltewolde6806
    @danieltewolde6806 3 роки тому +5

    Pls more of this little princess I can't believe she is so good I couldn't stop laughing

  • @helenhelen6862
    @helenhelen6862 3 роки тому +2

    I love this little girl 🤣😍👏

  • @alisaid8799
    @alisaid8799 Рік тому

    ይች ህፃንማ የሆነች ነገርኛ አሮጊት ውጣለች😂😂😂😂😂

  • @hananhanan2392
    @hananhanan2392 3 роки тому +5

    እውይ ጣፍጭ ነገር እድግ በይልኝ

  • @milkilion696
    @milkilion696 3 роки тому +2

    We love Moke LoL..

  • @nichoye9161
    @nichoye9161 Рік тому +1

    ልጅቷን እንደኔ የወደዳት እስኪ ላይክ ግጩኝ የኔ ቅመም ❤❤❤❤ ከፍ ከፍ ከፍ በይ