ሳላስበው እናት ሆንኩ ልጄን ላስተዋውቃሽሁ 23 August 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 2 місяці тому

    መንታ ልጆች መለያየት የለባቸውም ሲባል እሰማለሁ አላህ ያሳድግላት❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 3 місяці тому +6

    ለአላህ ብየ እወድሻሎ የኔ ቆንጃ አላህ ጡሩ ባል ይረዝቅሽ አላባብሳሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k 3 місяці тому

    ውዴ ማሻአላ አላህ ያሳድግልሽ።ስም አውጡላት እምትይው ነገር ግን እኛ ምን አገባን አባቷ እያለ

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 3 місяці тому

    ማሻአላህ ያለሽበት ቦታው ያምራል🎉

  • @mkehG
    @mkehG 3 місяці тому

    መሽአላህ🎉ውደስራሽአሪፊነው🎉አላህያበርታሽ

  • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ

    አግቢና ውለጅ እድሜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም ልጅ መውለድ እናት መሆን እንደት እንደሚያስደስት እኔ በስደት ቆንጅየ ወንድ ልጅ ወልጃለሁ አሁንም 7ተኛ ወሬ ገባ ሀገር ልገባ ነው ዱዓ አድርጉልኝ ልጄንም ይዤ ልገባ ነው እናቴጋር ልወልድበስደት ከበደኝ ሁለት ልጅ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 3 місяці тому

      በሰላሞ ዮገላግልሽ ልጆችሽን ክፋ አይንካብሽ 😊 አወ ልጅ ሁሉ ነገር ነው

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 3 місяці тому

      አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሰላም ወልዴሽ ያብቃሽ

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 3 місяці тому

      ትክክል እናት መሆን መታደልነው እኔም በስደትሁለትልጆችወልጀ በጣም ደስተኛነኝ. አንችምበሰላም አገርሽግቢ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 3 місяці тому +3

    ኢንሻአላህ ለአንችም አላህ ይወፍቅሽ ውድ ትዳርም ልጅም ❤❤❤❤❤❤❤የመዳም ቅመሞች እናሳድጋት

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ እድግ በይ የኔ ማር❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 3 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኔ ድቡሽቡሽ እድግ በይ 🌹🌹🌹🌹❣️❣️❣️

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 місяці тому +1

    😮ያሰላም ጠፋሽ ጀሚየ❤እና እየቀለድሽ እደሁ ገብቶኛል ቀልድነዉደ ልጂመዉለድ ማለቴ በዝህባጭርግዜ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር

    መሸአሏህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 3 місяці тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Aswrwb-u3m
    @Aswrwb-u3m 3 місяці тому

    ዘመዴዋ። ብቅርብቀን አብረንን አላህ ካለእሽ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 3 місяці тому

    Masha Allah Masha Allah marre Allah yasedegat anchim Allah yewafiqeshi marre sewedishi❤❤🎉

  • @Sumeyayutube
    @Sumeyayutube 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 3 місяці тому

    ለምን ጠፋሸ አገባሸ ወይ❤❤❤❤🎉🎉

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 3 місяці тому +1

    በርች አይዞሽ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 3 місяці тому

    የዱኒያ ፍላጎት ብዙ ነው አይሞላም መጄመሪያ ካላገባሺ አጊቢ. እና ውለጅ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 місяці тому

    ማሻአላህ እኔም አባቴ ናፍቆኛል

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому

    አንችም ውለጅ አግቢ ውደ ማሻአላ አላህ ያሳድጋት

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 3 місяці тому

    Masha allah❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 3 місяці тому

    ማሻአላህየኔውድ❤

  • @tube8393
    @tube8393 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አባ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hebe3258
    @hebe3258 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤

  • @cffccc2453
    @cffccc2453 3 місяці тому +3

    ክክክክክልጅ እድህ በቀላሉ ይገኛን መሰለሽ
    ብዙ ሳያለፋ የመጀመሪያው መስፈርት ማግባት ነው

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 3 місяці тому

    አለሀ የሰድግለቹ መሸለሀ

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 3 місяці тому

    የትነው አግርሽ

  • @visithabesha2
    @visithabesha2 3 місяці тому

    ረኢስ ማሻአላህ በርቺልን ጀግና ነሽ የምር ስልክሽን ግን በበር አላስቀመጥሽም በየት በኩል እናግኘው?😢

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 3 місяці тому +1

    ዝብሎ መግበት ዬለም አለህ ለኛ የለው ስመጠ እንጂ አንደንድ ሰው በኛ አቅም ይመስለወል ሁሉም የምሆነው አለህ ስፈቅደው ነው

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 3 місяці тому

    ባል ታላገባሺ በዝህ እዲሜ ከባዲነው አግቢ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 3 місяці тому +1

    አችንም ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 3 місяці тому

    ጠፈሽ እኮ ጀሙቲ ቤተሰብ አማነወይ

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 3 місяці тому +1

    ክክክክ ህልምሽን ያሳከልሽ እ ሪችዬ

  • @tube6846
    @tube6846 3 місяці тому

    ሰላም መሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 3 місяці тому +7

    ፕራንክ አላረግሺኝም አሳልፌ ቶሎ ነው ያየሁት😂😂

    • @fatumaawlu.youtube2449
      @fatumaawlu.youtube2449 3 місяці тому

      አቤትፍጥነት😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 місяці тому

      😅😅😂😂ቱቱቱ አየ ፍጥነት ቸኮሉ❤❤

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 3 місяці тому

      ስገባ ገና ኮመትሽን አየሁ እኔም አሻግሬ ሄድሁ😂😂

    • @Ss-gm1cf
      @Ss-gm1cf 3 місяці тому

      እመን እነ ፎረዶስ ምበል ስም አይፈቀድም

    • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
      @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 3 місяці тому

      @@Ss-gm1cf እ አልገባኝም ውዴ

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 3 місяці тому +1

    በል አግቢ ኢኘስ በሲደት አለቀ ኢድሜየቺን ለሚን አተገቢም አትምረጫ ዲን ከለዉ መስተደደርየ ከለዊ በቂነዊ ሴት ልጅ 40ከምለ ቦሀለ ወገ ዬለም

  • @SeadaMohammed-x8e
    @SeadaMohammed-x8e 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 3 місяці тому

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹

  • @shufertube
    @shufertube 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 місяці тому

    ቦታ ቤት አቅሪቢልን

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 місяці тому

    😂😂😂😂 እርግጠኛ ነኝ ከሳኡዲ የተሀወለች ናት 😂😂😂 ሌላ ምንምየለውም አይእድሏ አሽቀጥራ ጣለቻት ለብርብላ😂😂😂😂😂😂😂አይሳኡዲ ከሷ ያች ለራስሽ አወልጂምና የሰውልጅ አሳዳጊ 😂😂😂😂😂 አስቢበት ውዷ የሰው ልጅ ልጅ አይሆንም ነገ ዞርም ብላ አታይሽም

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 місяці тому

    ❤❤🎉🎉

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily 3 місяці тому

    የኔ ድቡሼ እድግ በይ❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 місяці тому +1

    እንዴ ማግባትሽን ሳናቅ እንድት ልጅ ?????

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 місяці тому

    ማሻአላህእያሠብኩሽነበርምነውጠፍሽ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 3 місяці тому

    ወይኔ መንተ ከሆኑ አትለያቸው

  • @home0029
    @home0029 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kedija-c7m
    @Kedija-c7m 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaEssa-tk4lw
    @FatumaEssa-tk4lw 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @القران-غ1ي
    @القران-غ1ي 3 місяці тому

    ማሻኣላህእህቴ

  • @ዉድሀበሻይቱሱመያ
    @ዉድሀበሻይቱሱመያ 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 3 місяці тому

    6:00ደቂቃ ላይ አድርጌ ነው የሠማሑሽ ፕራክ አላደረግሽኝም😂😂

    • @reisatube8247
      @reisatube8247  3 місяці тому

      አሁን ምናለ ሁሉንም ብታይልኝ ክክክክ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 3 місяці тому +2

    አትትፌ ሰርበት በይቱብሸ እየጠፈሸ ነው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 місяці тому +15

    ፊርዶወስ እና ኢማን የሚባልስም በሸሪዓው እደማይቻል በኡስታዝ አህመድአደም አዳምጨአለሁ😢

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 3 місяці тому +4

      የናተ ነገር ማብቂያም የለው ለምን አይቻልም?

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 3 місяці тому +1

      ወሏሂ አይቻልም ኢማን እሚባልስም ክልክልነዉ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому

      አረግ የልጄ ስም ኢማን ነው አረቦቹም ኢማን የሚባሉ አሉ​@@user-wi6iw3we1m

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 3 місяці тому +11

      @@የባሏንግስት እኛአላልንም ገለቴ ሸሪአውነው ያለው። ደግሞ ሸሪዓውን ለምን ብለሽ መቃወም አትችይም ከከለከለው ነገር መከልከል ግደታሽነው መጀመሪያ ተማሪ የተማርኩትን ያወኩትን ተናገርኩአለቀ ።ፈተዋመጠየቅ ይቻላል በአህመድ አደም እና በመሀመድዘይን 100%እደማይፈቀድ ሰምቻለሁ አለቀ አይቻልምአይቻልም

    • @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
      @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ያጀቴን አወራሽ​@@የባሏንግስት

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 3 місяці тому +3

    አችንም ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ

  • @ሰሚራወሎዬ
    @ሰሚራወሎዬ 3 місяці тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @AB0987m3
    @AB0987m3 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @SssAaa-c9b
    @SssAaa-c9b 3 місяці тому

    ❤❤

  • @jemotube6210
    @jemotube6210 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @triphabesha
    @triphabesha 3 місяці тому

    ረኢስ ማሻአላህ በርቺልን ጀግና ነሽ የምር ስልክሽን ግን በበር አላስቀመጥሽም በየት በኩል እናግኘው?😢

  • @JemaylTube
    @JemaylTube 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayatmhemdxxxxx819
    @hayatmhemdxxxxx819 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgG-o1v
    @GgG-o1v 3 місяці тому

    ❤❤❤❤