КОМЕНТАРІ •

  • @edenabraham1971
    @edenabraham1971 3 роки тому +1

    Wow endet endemitafet zare sereche kemesekut ejesh yibarek ehete betam amesegenalew

  • @mercyabeye6833
    @mercyabeye6833 4 роки тому +13

    እንቁላሉ ይቅር መረቁ ግን በቃ ዋው ነው 👍👍👍

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ እንቀላል ጨምሪ አላውቅም እሞክረዋለሁ ውዴ ድንቅ ውያ ለየት ያለ አሰራር

  • @SamSung-li5sk
    @SamSung-li5sk 4 роки тому

    Melya konjo u are special tnx sis to teach as how to cook

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 4 роки тому

    ሜሊዬ ተባረኪ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @danielzerihun5748
    @danielzerihun5748 4 роки тому

    ዋው የሚደንቅ ፈጠራ ነው ተባረኪ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 роки тому

    ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @merryreda4732
    @merryreda4732 4 роки тому

    Wowww i cant wait to make it

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 4 роки тому +3

    ዋውው ሜሊ በጣም ያምራል 1ኛ ባለሙያ ነሽ keep it up

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      የኔ ማር አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ ከቅንነት ጋር

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 роки тому +1

    Wow, Melye, it’s very professional!! Yastawekal mirt endehone!!! Lezi cold weather wow new 👍👍🙏🙏 thank you

  • @amaniedwards-qr8cp
    @amaniedwards-qr8cp Рік тому

    Very appetitive of your videos. So professional! Thank you

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Рік тому

    እጆሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @selomeschannel9167
    @selomeschannel9167 3 роки тому

    Wow..🤩

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Mellye you nailed it yum yum 😋 the presentation very clear keep up ❤️👈🏾

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      ኢሚትዬ አመሰግናለው ጎበዝ ነሽ አንችልም በርችልኝ

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 роки тому

    Wow amazing as always!! Thank you so much 🙏🏾⭐️⭐️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      እኔ አመሰግናለው አዜብ

  • @hanaabebe8742
    @hanaabebe8742 4 роки тому

    Good job 👏

  • @marryimsaad3780
    @marryimsaad3780 4 роки тому

    ጎበዝ ባለሞያ በርቺ

  • @emumekonen9005
    @emumekonen9005 4 роки тому

    በጣም የሚገርም ሾርባ ነው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @boki6892
    @boki6892 4 роки тому

    Wow Marr Keteyibet Wudiiiii

  • @maria9514
    @maria9514 4 роки тому

    ለዚህ ብርድ ያወቀበት እሄንን ነው እናመሰግናለን በርችልን ♥

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      አመሰግናለው ማሪያ አንቺም እጅግ ጎበዝ ነሽ

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +1

    ሃይ ሜሊዬ እናመሠግናለን እኔ ቆንጆ በርቺ 😘🙏🙏👍👍👍👍❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      አመሰግናለው እንዴት ነሽልኝ LE

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 роки тому

    Thank you so much.

  • @user-pj5tf6mf4c
    @user-pj5tf6mf4c 4 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 3 роки тому

    Merci boucoup

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 роки тому +7

    ድንቅ ባለሙያ እኮ ነሽ ሜሊ💝

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 4 роки тому +1

    የኔ ቆጆ ስቱ በፖለቲካ ሰውን ያጋድላል አቺ የተቆለፈው ሆዴን ከፈትሽው ። ደሞ ለማጣጣም አቦ ተባረኪ የኔ ውድ

  • @saliyaatube783
    @saliyaatube783 4 роки тому

    Barchi Konjjoo like very very good

  • @millionmati9068
    @millionmati9068 4 роки тому

    it's kooks like good

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 4 роки тому

    Melly serahut eko betam new yemigermew yemitaftew ejish yibarek

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      አመሰግናለው መሀደር!የእውነት ሰራሁትን ወይም ሞከርኩን እንደ መስማት የሚያስደስተኝ ነገር የለም

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Рік тому

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @tarikutesfaye8395
    @tarikutesfaye8395 4 роки тому +1

    Ye ethiopia kurat nesh meli...god bless u..

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      አመሰግናለው ታሪኩ

  • @melkeb764
    @melkeb764 2 роки тому

    Its good

  • @dawitwk4271
    @dawitwk4271 4 роки тому +1

    I can’t stop watching you, whatever you posting! Great work!

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 4 роки тому

    👌👌👌👌👍👍

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 3 роки тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @digistyisty8435
    @digistyisty8435 2 роки тому

    Yen wuddd lebeteshe adise nege gin meketatele kejemerku gize jemero.betame buzu desi yemilu serawocheshenewa yayewetu betam enamesegenlene

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 роки тому

      እኔም አመሰግናለው

  • @mulubelay5581
    @mulubelay5581 2 роки тому +1

    So lovely you are!!!!!

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 4 роки тому

    Thank you dear

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      እኔ አመሰግናለው እናት

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому

    gobez yene konjo adis negi ingdi zor zor iyalku iyayew new tebareki

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      እሺ ሄለን እንኩዋን ደህና መጣሽ

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 4 роки тому +1

    Melye I just tried the soup, It come out perfect 👌🏽 thank so much 🙏🏼💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      ብራቮ ደስ ይለኛል እንደሞከራችሁት ስትነግሩኝ አመሰግናለው ኤሚ

    • @sosinabekele9514
      @sosinabekele9514 3 роки тому

      So testy thanks melu

    • @meseretmebrate1938
      @meseretmebrate1938 9 місяців тому

      Yp

  • @hayatredwan3234
    @hayatredwan3234 4 роки тому +2

    ባልሽና ልጆችሽ ታድለው ከነሱ የተረፈ እኛን ባለሞያ አደረግሽን ሁላችሁም ባለሞያዎች አላህ ይስጣችህ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому

      አሜን ሀያትዬ አንችልም ባለችበት እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @zewdneshawash1689
    @zewdneshawash1689 4 роки тому

    Yene merte berchi

  • @lamrotemelse3080
    @lamrotemelse3080 3 роки тому +1

    ሁሌም የምትሰሪያቸው ምግቦች ይመቹኛል ባለሙያ ነሽ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 3 роки тому

    Yene mar!!

  • @meklittilahun9417
    @meklittilahun9417 2 роки тому

    10q melly tru neger temreyalehu ejish yibarek ,

  • @kiburpanos7611
    @kiburpanos7611 3 роки тому

    That is how Greeks make their soup.congrats!!!!!!

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +1

    አሪፍ ነበር ግን ፀጉር ክፍት ተሁኖ ምግብ ሲሰራ ይደብረኛል ለመሸፈን ሞክሪ

  • @tenagnelemma6414
    @tenagnelemma6414 3 роки тому

    Mellye kmemmm

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g 3 роки тому

    ይሄ የሳለሪ ቂጥ ነው አንፈልገውም 😂😂😂😂 የየታረደ ዶሮ ማለትዋ የሞተ ዶሮ ያለችውን እስራኤሊትን አስታወሽኝ so cute

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 3 роки тому

    Melly balemya staskegni beza lay nitshinash!!

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 2 роки тому

    ኸረ በፆሙ ጎመዠሁ

  • @omlive3122
    @omlive3122 3 роки тому

    ውይ እንቁላል መረቅ ላይ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 4 роки тому

    ማሻአላህ ባለሞያ ነሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውደ

  • @sarafirat8331
    @sarafirat8331 4 роки тому

    Lemndnew ye mtkelakliw enkolalun ena lemunone?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      ሳርዬ አመሰግናለው አንደኛ እንቁላል በሎሚ ሲመታ የእንቁላሉ ሽታ በተወሰነ መልኩ ይቀንሳል ሁለተኛ የእንቁላሉ ነጩን ክፍል የሚዝለገለገውን ሎሚው የመበተን አቅም አለው ያ ደግሞ ሾርባው ውስጥ ስንጨምረው እንቁላሉ ክሬም እንዲሆን ይረዳል ተቁአጥሮ ከመቀቀል ይልቅ

    • @sarafirat8331
      @sarafirat8331 4 роки тому

      Eshe yene gobez !!! Kanshe betam mert megebwshen temrjalho Thanks.

  • @romankibret2325
    @romankibret2325 2 роки тому

    ውይ እንቁላሉ ግን በጣም ዘጋኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 роки тому

      እንቁላሉን የበለጠ ፕሮፌሽናል ነው ነገር ግን ካልወደድሽው እንቁላሉን ተይው እና ሎሚ ብቻ አርጊበት እንደዛም አሪፍ ነው ግን

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Рік тому

    ለምን ያንችን ምስል ታስገቢያለሽ ?? ድምፅ ብቻ ብታስገቢ ይመረጣል 🙄 but i love it 💛

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 3 роки тому

    ለፔጅሽ አዲስ ነኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 3 роки тому +1

      አመሰግናለው እዩዬ

  • @mamas3007
    @mamas3007 2 роки тому

    ሠላም ሰላሪ ቅጠል ሌላ ስም አለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 роки тому

      የሾርባ ቅጠል ይባላል ኢትዮጵያ

  • @dawitwk4271
    @dawitwk4271 4 роки тому

    Ye celery kit 😀

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      ዳዊት ጆሮ ቆራጩን እጠራለው አትረብሽ ኪኪኪ

    • @dawitwk4271
      @dawitwk4271 4 роки тому

      @@Mellyspicetv ዋው ብያለው በጣም አሪፍ ነው ሞከርኩት የሳለሪውንም ቂጥ ቆርጨ ጥየዋለው 😀

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 2 роки тому

    በ ሩዙ ፋንታ ድንች ቢጨመር,እና ደግሞ ሾርባ ውስጥ እንቁላል አይገባም።እናመሠግናለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 роки тому +1

      ነብያት ስለተሳትፎሽ በጣም አመሰግናለው ነገር ግን አይሆንም አይገባምን ብንተው ብዬ እላለው እኛ ስላላወቅን አይሆንም ማለት አይደለም

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 роки тому

    ሁለተኛ💪 የምን ሆቴል ምናምን ነው። ሲታይ እንኩዋን እንዴት እንደሚያስጎመጅ ❤👌👌

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      በፍጹም ሬስቶራንት ቀረ

  • @sarafirat8331
    @sarafirat8331 4 роки тому

    🥗👍❤🥗👌

  • @user-zk3le1so1w
    @user-zk3le1so1w 4 роки тому

    ለምን ግን ካሜራ ማን አድርገሽ አታሰሪኝም? ደሞዝ አልፈልግም የሰራሽውን መጨረሻ ላይ እበላለሁ 🙄😆

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 роки тому +1

      መቀጠር አይጠበቅብህም(ሽም)ነይ በፈለግሽው ቀን ትበያለሽ

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 3 роки тому

    ቅጠሉ የከተፍሽው ስሙ ምንድነው ግልጽ አልሆነልኝም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 3 роки тому

      ባማርኛ የላውሮ ቅጠል ይባላል ኢትዮጵያ አለ

    • @eyuyegatalji2476
      @eyuyegatalji2476 3 роки тому

      @@Mellyspicetv አገኘውት ሾርባውንም ሰራውት ዋው ጉንፋን ይዞኝ ነብረ ተሻላኝ

  • @destadigamo6698
    @destadigamo6698 3 роки тому

    No ሽንኩርት 🙄🙄

  • @mercyabeye6833
    @mercyabeye6833 4 роки тому

    ቁንዶ በርበሬ በአረብኛ ስሙ ምንድነው???