በዶሮ እርባታ ስኬታማ የሆኑት የከሚሴ ወጣቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • በዶሮ እርባታ ስኬታማ የሆኑት የከሚሴ ወጣቶች

КОМЕНТАРІ • 59

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 4 роки тому +12

    ማሻአላህደስ ስትሉ እህቶችም ወድሞችም የኔን ተሞክሮ ላካፍላችሁ ትጠቀሙበት ዘድ ባሌ ከዚህ ተይዞ ሄደ ዱባይ ሁለት አመት ስራ ከዛ መሮት ገባ ቦታ ገዛን እሱ መቶ ዶሮወችን ገዝቶ ጀመረ እኔ ስራውን ናኩት እሱ በስራየ ጣልቃ አትግብ አለኝ እኔ ካስደሰተህ እሽ በቃ አልኩትና በገዘብ አገዝኩት አሁን ወላሂ በጣም ጠክሯል በመቶ የተጀመረው ምን ብየ ልገራችሁ ስለዝህ እህቶች ስራን አንናቅ የምንወዳቸውንም እናጠናክራቸው እኔ እዝህ ከሰራሁት እሱ እዛ የሰራው ይበልጠኛል ግን እኔ ስራውን አክብሬ እሽ ስላልኩት ዛሬ ደስተኞችነን አላህ ብቻ በሰላም ያገናኝን ከሀላል ባሌጋር

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Рік тому

      እህቴ ሁለት ጥያቄ ልጠይቅሸ
      አሁን ሰንት ዶሮ ደረሰለት በሰንት ግዜ? በሰንት ግዜ ዉሰጥ?
      መኖ ወጫቸዉ 75% ነዉ ይባላል በቀላሉ አንድ እንቁላል በአሰር ብር ሲሸጥ ሰባት ብር ከአምሳ ሳንቲም ወጪ ከሆነ ትርፉ ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቱም ነዉ ትርፉ አንድ ብርም ቢሆን ያዋጣል አንድ ሺህ እንቁላል ቢኖርሸ አንድ ሺህ ብር በቀን በወር 30,000 ብር የተጣራ ገቢ በጣም ቆንጆ ነዉ ፠ግን የመኖ ወጪ ባይኖርብንሰ ጭረዉ ቢበሉሰ የሚል ፁሑፍ ለመፃፍ ሰለፈለግሁ ያንቺን መልሰ ፈልጌ ነዉ ከፈለግሸ አካፍይን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @abdellahendris2472
    @abdellahendris2472 5 років тому +18

    እረ መሀመድ ኑር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ,ጉዋዴኛዬ ነው .እሱ ዶሮ እርባታ ሲጀምር እኔ አርብ ሀገር ሄድኩኝ ግን የተለወጥኩት እኔ ሳልሆን እሱ ነው ።ፋና የጉዋዴኛዬን ስራ ዝግበህ ሞራን ስለስጠህልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው።

    • @susuhabeshawittube1510
      @susuhabeshawittube1510 4 роки тому

      አተም ግባና ሞክረው ወድም እኔም ባሌን አናንቅበት ነበር ግን እዝህ ከሰራሁት እሱ እዛ የሰራው ይበልጠኛል አሁንም ተስፍ አትቁረጥ አድግዜ የምታመጣበትን ያዝና ላሽበል

    • @kuwaitsmart426
      @kuwaitsmart426 4 роки тому

      አይዞህ ቁጥሩን ላኩልኝ

    • @ahmedabdu9224
      @ahmedabdu9224 3 роки тому

      Please contact with me

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 5 років тому +5

    ይህ ስራ በጣም ነዉ የምፈልገው ፈጣሪ ለሐገሬ ያብቃኝ እሰራለሁ ሠላም ፍቅር ለሐገራችን 💚💛❤🙏በርቱ ወድሞቼ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ጎበዞች ነገ ኤክስፖርት እንደምታደርጉ አልጠራጠርም በርቱ ጥሩ ምሳሌ ሆናችሃል

  • @MohammednurMahmud
    @MohammednurMahmud Місяць тому

    ማሻ አላህ በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 роки тому +3

    ቆይማ ኢንሻአላህ በ100 ዶሮዎች እጀምራለሁ

  • @fatimaalnuaimi253
    @fatimaalnuaimi253 5 років тому +5

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ
    አላህከናተጋርይሁን

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዞች ወላሂ የኔም አላማ ነዉ

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 5 років тому +1

    Good job guys !!! we have so many potentials in our country. Stop the migration epidemic

  • @aynoali5766
    @aynoali5766 5 років тому +2

    ዋውውውው ማሻ አላህ ማህሙዴ ጎበዝ ልጅ የውነት ኮራውብህ እኔ እህትህ ቀጥልበት እሽ

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 5 років тому +1

    ዋው እንደናንተ አይነቱ ነው ጁግና የሚባለው በርቱ ጁግኖች❤❤❤👍👍👍👍

  • @edrisahmad4489
    @edrisahmad4489 5 років тому +4

    ማሻ አላህ

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 4 роки тому +2

    ምናለ አዲራሻችሁን ብታስቀምጡልን

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 5 років тому +4

    ጀግና ማለት እንዲህ ነው

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 4 роки тому +2

    ወንድሞቼ በርቱልኝ የኔ ውድ ያገሬልጆች አምላክ የልቦናችሁን ይፈፅምላችሁ

  • @ediedenyegeta356
    @ediedenyegeta356 3 роки тому

    wow betam des yilal pls asatifugn

  • @ማርያምእናቴ-ሐ6ደ
    @ማርያምእናቴ-ሐ6ደ 2 роки тому

    አድራሻ ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር

  • @hanan4379
    @hanan4379 5 років тому +1

    ማሻ አላህህህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @emanalt404
    @emanalt404 5 років тому +3

    gobezoche bertu Allah ygezachehu

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 роки тому +1

    ላወቀው ስደት እሳት ነው ደስ ይላል

  • @bozayoudargen5152
    @bozayoudargen5152 4 роки тому +2

    አኔም ለመሥራት እፈልጋለሁ ሥልክ ቁጥራቹሁን ላኩልኝ

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 4 роки тому

    ማሻ አላህ እኔም ፍላጎት አለኝ እንሻ አላህ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 5 років тому +2

    ጎቦዞች ስደት የለሰተመረ መንም አየሰተሚረም

  • @የዶሮእርባታለጀማሪዎች

    የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች ua-cam.com/channels/xosGDeyKSffchb8tXKq4Mg.html

  • @qweryyyrreq1722
    @qweryyyrreq1722 4 роки тому

    ማሻአላህ ተባርከላህ ሰልክ ቁጥር እሰኪ ሰጡኝ መሰራት ሰለምፍልግ

  • @እሙሠአዳ
    @እሙሠአዳ 4 роки тому

    ጎበዞችበርቱ

  • @tube5279
    @tube5279 5 років тому +1

    Masha ala

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 5 років тому

    Ere betam new ehen sra lmesrat filagotu yalegn

  • @abdellahendris2472
    @abdellahendris2472 5 років тому +1

    ልጁ ጉዋደኛ ነው ፋና ትክክል ነው

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 роки тому

    Wow

  • @neimayimar1376
    @neimayimar1376 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @BM12121
    @BM12121 5 років тому

    Gobezoch, Bertu.

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፔጅ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶፔጅ 5 років тому +1

    Bartu Egzibher yeradachu gobazoche Le Ethiopia ehe new yemebejat

  • @ربيعهالشيخه
    @ربيعهالشيخه 5 років тому

    ኢንሻአላህ አስቤ አለሁ አገር ስገባ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    ቁጥርአስቀምጡልን

  • @muslimtube2897
    @muslimtube2897 4 роки тому +1

    አብሽሩ የሀገሬ ልጆች

  • @abduhassan8546
    @abduhassan8546 5 років тому

    መገኛችውየትነው

  • @asdhkkmadfjko1631
    @asdhkkmadfjko1631 4 роки тому

    👍👍👍👍

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 роки тому

    የኔ ጀጉኖች ቀጡሉበት

  • @የወሎልጇይ
    @የወሎልጇይ 4 роки тому

    በአላህአድራሻቸውን

  • @benb8280
    @benb8280 5 років тому

    ❤❤👍👍👍

  • @masaratyoutubehdudieidv5445
    @masaratyoutubehdudieidv5445 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥👈

  • @bozayoudargen5152
    @bozayoudargen5152 4 роки тому

    አድራሻቹሁን ሥልክቁጥራቹሁን ስጡኝ በዶሮ እርባታዉ መሣተፍ እፈልጋለሁ

  • @Internetinternet-i2s
    @Internetinternet-i2s 5 років тому

    Etv junior

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 роки тому

    በሉ ደምሩኚ

  • @azizajemal8652
    @azizajemal8652 Рік тому

    ማሻአላህ