የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማትን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ | Ethiopia | corridor development

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ1997 ዓ.ም ተመዝግበው ሲቆጥቡ ለቆዩ ነዋሪዎች የኮንዶሚኒየም ቤቶች በእጣ መከፋፈላቸውን ገለጹ። በአሁኑ ሰዓት “97 የሚባል [ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢ] የለም” ሲሉም ተናግረዋል።
    ከንቲባዋ ይህንን የተናገሩት በከተማይቱ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ጥቅምት 9፣ 2017 ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ከከተማይቱ ነዋሪዎች፣ ከልማት ተነሺ ተወካዮች፣ ከታዋቂ ሰዎች እና ከሃይማኖት አባቶች ጋር በተደረገው ውይይት ላይ ነው።
    የውይይት መድረኩን ከከተማይቱ ከንቲባ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ እና የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ መርተውታል። በዚህ ውይይት ለከተማይቱ ኃላፊዎች ከተሳታፊዎች ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል፤ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት “ሰዎች በድንገት እየሞቱ ነው” የሚለው ይገኝበታል።
    ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት ከንቲባዋ በልማቱ ምክንያት የሞቱ ሰዎች አሉ ተብሎ የሚቀርበው መረጃ “ውሸት ነው” ሲሉ አጣጥለዋል። በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ሞቱ በተባሉ ሰዎች ላይ በተደረገው ማጣራት ግለሰቦቹ ሞተው የተገኙት የኮሪደር ልማቱ በማይለማባቸው አከባቢዎች ላይ እንደሆነ “ማረጋገጥ” መቻሉን ገልጸዋል።
    በቅዳሜው ውይይት፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማቱን የሚገነቡ ኮንትራክተሮችን ሲመርጥ “በጨረታ አይደለም የሚመርጠው። ለፈለገው ነው የሚሰጠው” የሚል ቅሬታ መኖሩም ተነስቷል። ከንቲባ አዳነች የኮሪደር ልማቱን እንዲያለሙ በዋናነት ኮንትራት እየተሰጠ ያለው “ለአዳዲስ ማህበራት” መሆኑን ተናግረዋል።
    በማልማት ሂደቱ የሚያጋጥሙ ውስብስብ ስራዎችን ለማሰራት “በልዩ የግዢ ስርዓት” እንዲያልፉ ተደርገው ስራዎችን የሚሰሩ የተመረጡ ኮንትራክተሮች መኖራቸውንም ገልጸዋል። የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ ያጸደቀው በመንገድ ዳር የሚገነቡ ህንጻዎች ከመንገድ ምን ያህል መራቅ እንዳለባቸው የሚያዘው የ“ሴት ባክ” ርቀት “ወጥ በሆነ መንገድ ለምን አይተገበርም?” የሚል ጥያቄም ቀርቧል። ከንቲባዋም በምላሻቸው ህጉ በዋንኛነት አዲስ በሚገነቡ ህንጻዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ምላሽ ሰጥተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
    ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
    ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
    ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
    ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
    ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

КОМЕНТАРІ • 219

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 3 місяці тому +41

    እነዚህ ከገጠር የመጡ ከተሜ ጠል በዘረኝነት ያበዱ ዘራፊ ሁላ ፈጣሪ በቤታቹ መከራ ያግባ ህዝቡን እያፈናቀላቹ እየገደላቹ እየዘረፋቹ አትኖሯትም በጋራ ሀገራችን ወይ በሰላም በእኩልነት እንኖራለን ወይም ተያይዘን እንጠፋለን ።

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому +1

      saw aydelem yememotew, tsefegna, neftegna, komata, banda , koshasha becha naw! jewisa, zerafe , YEJEWISA DEGAFI, befenakel mindnew! ANTE ensesa!

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 3 місяці тому

      አሚን

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 місяці тому

      ​​@@teka1528ere ante neh komata ye komata lij..bushty lemagn..ye leba lij enatih kitwan tibeda..ye tillam lij..yetelah..kitignam..ante tfenakelaleh..bekit

    • @yishkal
      @yishkal 3 місяці тому

      😂😂😂😂Ye Qoshasha Zer Lij.😅😅

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 3 місяці тому

      Ke ante belay qoshasha zerenya ena cimbilam Yelem ezih midir lay Zim bileh atifokir lib kaleh cafuan nikatina yet endemitigeba tayewaleh duketam.

  • @HagMes-b4z
    @HagMes-b4z 3 місяці тому +15

    እረ ባለስልጣኖች እባካችሁ የተጎዳዉንም ሰዉ እዩት ፈጣሪን ፍሩ የሰዉ ልጅ ነገ የዘራዉን ያጭዳል

  • @yeshewendem7097
    @yeshewendem7097 3 місяці тому +21

    ለሁሉም ፈጣሪ የጁን ይሰጠዋል የጊዜ ጉዳይ ነው ።!!!!!!!!!!

    • @Iddcmxmd
      @Iddcmxmd 3 місяці тому

      😮l😮🎉

  • @DemekeFrew
    @DemekeFrew 3 місяці тому +5

    ብልፅግና ብልግና ፈጣሪ መአት ያጣባችሁ ምድረ ጋላ

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg 3 місяці тому +32

    እኔ ሴት ከንቲባ ስትመጣ ደስ ብሎኝ ነበር።
    ሴት ባለስልጣን እነድጠላ ነው ያደረገችኝ።
    በጣም አስመሳይና ክፉ ናት!

    • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
      @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 3 місяці тому +1

      የሴት ዶክተር ትቸር ቦሊስ አያድርስ መርዝናቸዉ ካዳነች ጪምር

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 3 місяці тому

      ከበሰበሰ ቤት ውስጥ ስለወጣ ችሽ ነው መቼ ነው የምታመሰግኑት

    • @AbelTeferi-f6t
      @AbelTeferi-f6t 3 місяці тому

      ​@@Ayal-n9vEgna Esun Meche Telan Lemendenew Hule Orthodox Ena Amhara Eyeteleyu Bbetachew Yemifenakelew Yemikatalew Yemifersew

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 3 місяці тому

      አንተ ደስ አለህ አላለህ ቤት የተሰጣቸው ብዙዎቹ ደስ ብሏቸዋል

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 3 місяці тому +7

    የእግዚአብሔርን ፍርድ ነው የምንጠብቀው

  • @derejedametawebayena
    @derejedametawebayena 3 місяці тому +3

    ይችን ብርሀን ወስደህ ጨለማ የምታመጣ ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 3 місяці тому +7

    ችግሩ እኮ ልማቱ አይደለም ማጽዳት ማሳመር ጡሩ ነው ለሰው ቁስል የሆነው ለዘመናት ከኖረበት ቦታ አካባቢ መነሳቱ እና ከከተማ አርቆ ሌላ ገና ፎቅ ስለተሰራ ብቻ ልማት አለው ተብሎ ለትራንስፖርት የማያመች እንዲሁም ሌሎች ምቹ ያልሆነ ነገር ባለበት ቦታ መውሰድ ቀድሞ አዲስ አበባ ሲኖር ያልነበረ አዲስ አበባ ሲኖር ነባሩን ወደዳር ማረግ ለሰው ሀይምሮ ይሰማል አዲስ አበባ ያልነበረ ሰው ከገጠር መቶ መታወቂያ አውጥቶ ኮንዶሚኒየም ተሰቶች ከተማ ሲኖር የከተማው ሰው ቦታው ፈርሶበት በቦታው ቤት ተሰርቶ ለሌሎች ይሰጣል እሱ ከከተማ ወጥቷል ለምን ኑሮ አሰወድዶ ፎቅ ስራ ማለትም ትክክል አይደለም

    • @ሀገሬ9411
      @ሀገሬ9411 3 місяці тому

      ኮንዶኖሚኒየም ቢደርስ አለቅም ሊባል ነው?

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew 3 місяці тому +16

    ፈጣሪ ለሁሉም የእጁን ይስጥ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +2

    በህዝብ ላይ ጨዋታ እልፍ ቁጥር ነው የአእምሮ ህመምተኛ በድንገት የሚሞተው ቁጥር ስፉት የለውም የመጣብንን የሃገር ነቀርሳ ተውሳክ እጆቻችንን ወደ እግዚአብሔር እናንሳ

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 місяці тому +1

    Weye Mekerash Azeneleshalehu. Hule Sayesh Tehut Nesh. Sewedesh . Ebakesh Ehete corridor Yekum Ena Eskahun Yeferesew Laye Seru yebekal Ehete. Le hezebum Tenesh Demo Enderegaga Efoyta Setut . Yebekal Ahun Demo Balderesebet Wede Kelel Hidu. Addis Ababa YEBEKAL YEBEKAL EHETE❤

  • @jesusislordmitiku8648
    @jesusislordmitiku8648 3 місяці тому +1

    ሁሉም እራሳቸውን ቢያጠፉ ግድ አይሰጣት እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው

  • @saronanaye
    @saronanaye 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይፍረድ !

  • @ayudagne1009
    @ayudagne1009 3 місяці тому +6

    መልማቱ ጥሩ ነበር ምንአለበት ስለመድሐኒአለም ብላችሁ እንደ አዋሬ እዚያው በፈረሰበት አካባቢ እየተገነባ ቢሰፍር ትባረኩ ነበር። ግዴታ ከከተማ መወጣት አለበት?

  • @Gedionkidanu
    @Gedionkidanu 3 місяці тому +3

    በልጆቻችሁ ይድረስ በጣም ነው ምታስጠሉት 😢😢

  • @משהפנטה-צ2ג
    @משהפנטה-צ2ג 3 місяці тому +4

    ጉሮሮህን ይዝጋችሁ በውነት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ከቶ ከምን ልትደርሱ ይሆን ነገሩ ቢያልቅ።

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 3 місяці тому +9

    ደግሞ ምን መሰለች የሰው ፍቅር የሌለው እንደዚህ ነዉ !

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 місяці тому +7

    በየትም አለም የሌለ ነገር እናንተ ከየት አመጣችሁት?የሕዝቡ አንድ አለመሆንና እናንተ ደግሞ ወክለነዋል የምትሉት ማህቡረሰብ ለፍትህ አለመቆሙ ለጊዜው ይመስላችኋል እንጂ ስልጣናችሁ ገንዘባችሁና ብረታችሁ አያድናችሁም::

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 3 місяці тому

    ወየው ሀገሬ መጨረሻሽ ናፈቀኝ ተው እግዚአብሔር አታሳዝኑ መሪዎች ማስተዋልን ይስጣቹ. ሰው ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ

  • @Ade-kd6bt
    @Ade-kd6bt 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር 100% ፍፁም ፈራጅ ነው ፍርድሽ ለልጆችሽ

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 3 місяці тому

      @@Ade-kd6btይቅር ይበልሽ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 місяці тому +8

    አረ ተው ተጨንቀናል ምን ብትወጉን ነው የፈራናቹ

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 3 місяці тому +7

    ስንቱ ብቻውን ይለፈልፋል ስንቱ መንገድ ቀረ

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 3 місяці тому +2

    መንገዳር ብቻ ያላችሁት ብቻ አይደለም ኮሪደሩ ከመንገድ ሁሉ ወደውስጥ እስከ 200ሜትር እየገባ በኮሪደር ተካላችሆል በትንሹ 500 ካሬ መሆን አለበት እያሉን እሄው ተጨንቀን ነው ያለነው።

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 3 місяці тому +7

    ወ/ሮ አዳነች ኮሜት ካነበብሽ ጊዜ ካለሽ እናንተን በስልጣን ላይ ያስቀመጣችሁ ጊዜን የሰጣችሁ እ/ር ከሆነ በተሰጣችሁ እድል መልካም ሥራ በመሥራት ለራሳችሁ መልካም ዘር ዝሩ ሰው የዘራውን ስለሚያጭድ የማጨድ ግዜም ስላለ ። እኛ ልጆቻችን እንዴት አብለት እንደምናሳድር ተጨንቀን: በሰላም እጦት በየጊዜው የሚያልቀውን የወገኖቻችን ደም በከንቱ መፍሰስ እየሰማን ; በከተማ ውስጥ ቤት ፈረሳው እባካችሁ ሰላም ይቀድማል በመጀመሪያ በሰላምና በእርቅ ላይ ስሩ ሰው እየሞተ ከተማ ቢያምር ምን ይጠቅማል። በእናንተ የስልጣን ዘመን አገራች እንዲህ መታመሷ ወጣቱ ጭራሽ አገሩንና መሪውን እንዲጠላ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ስለዚህ የምትመሩትን ህዝብና አገር አክብሩ ቅድሚያ መሰጠት ያለበትን ህዝብ አወያዩ ከዘረኝነት ውጡ ከእናንተ የተሻለ የተማረ ፈጣሪውን የሚፈራ ትውልድ እንዳለ አስቡ እግዚአብሔር በዚህ ግዜ በስልጣን ላይ ለምን አስቀመጠኝ ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ይህም ጊዚ ስለሚያልፍ የህዝቡን እንባ የሚፈሰውን ደም አምላክ ያያል

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 місяці тому

      ere tsilawochu bertu afrisu eyaluwachew new..

  • @dehnatube
    @dehnatube 3 місяці тому

    የእውነት አምላክ ሁሉን ይየው!

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 3 місяці тому +2

    ❤❤ጀግና ነች አዳነች

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 3 місяці тому +3

    This time that your both guys don't wary God bless my people 🙏

  • @Hana-cw6zg
    @Hana-cw6zg 3 місяці тому +2

    አዳኑ ጀግና ፊት ለፊት እውነትን መነጋገር እንዴት ደስ ይላል ለማንኛውም ህዝብን ከሚያደነጋግሩ ሸረኞች እግዚያብሄር ይጠብቀን ሰውን ሰላም ማሳጣት የማይሰለቻቸው የራሳቸውን ኑሮ አይኖሩ ሰውን አማያኖሩ ጥሩ ነገር የማይወድላቸው ሁል ጊዜ ጫጫታና እረብሻ ናፋቂዎች ስለሆኑ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸውእንጂ እንደነሱማ ቢሆን አገር ከርክሳ ትቀር ነበር።

  • @AmiraHussien-c2
    @AmiraHussien-c2 3 місяці тому

    እናመሰግናለሁ

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 3 місяці тому +1

    ከማንም የአዲስ አበባ ነዋሪ ያልተነፈሰው ነገር የታኝየኝን ልጠይቃችሁ፣ እኒሁ ሴትዮ ከንቲባዋ ወይዘሮ አዳነች አበቤ በጭንቁ ጊዜም በምረቃውም ሰአት ፈገግታቸው ከፊታቸው የማይለያቸው ለምን ይሆን? ሰው ሲሞትም በፈገግታ መሆኑ አያስደነግጥም ወይንስ አይገርምምን?

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 3 місяці тому +2

    አዳነች በሰው ላይ ግፍ አትስሪ ሰው ባያይሽ ፈጣሪ ያይሻል

  • @hailemeskeldiriba
    @hailemeskeldiriba 3 місяці тому +1

    ሕዝብን አፈናቅላችው መዝናኛ ሠራን የምትሉት ሕዝብ የሌለበት ፎቆቹ ናቸው የሚዝናኑበት ???

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +6

    ግፉ ሁሉንም ጊዜውን ጠብቆ ይደርስባችሆል።

    • @yh4es
      @yh4es 3 місяці тому

      ተግማምተው ይኑሩ ነው የምትሉት?
      ከግለሰብ ቁልፍ መግዛት በራሱ ወንጀል ነው

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 3 місяці тому +1

    ፍትሕ ለኮንዶምኔየም ቆጣቢዎች????

  • @EnanuMarkon
    @EnanuMarkon 3 місяці тому +2

    አገሪትዋ ማን ነዉ የነሱ ያረገዉ እንደ ፈለገች የምታፈርሰዉ

  • @denawutdenazzz
    @denawutdenazzz 3 місяці тому

    ተካ ይባላል የስጋ ቤት ባለቤት ነው

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ የለሊት ድርቀት ይዘዝብሺ የንጹሀን ደም ይፍረድሺ አች አረመኔ ጪራቅ ስቱን አደማሺው በፌክ ድራማሺ

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 3 місяці тому +2

    ባለገጊዎች ጊዜው እያለቀ ነው

  • @FekerteLema-s4n
    @FekerteLema-s4n 3 місяці тому +7

    97 ተመዝጋቢነኘ ግን ብዙ አልቆተብኩም ውሌን አላፈረስኩም አልተሰጠኘም ማስረጀጃ አለኘ

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 3 місяці тому +1

    ኧረ ምነው እየቆጠብን መና ቀረን??

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 2 місяці тому

    ስንቱ ነው ከከተማ ተነስቶ መልሶ ከገጠር ያነሰ ኑሮ እንዲኖር የተደረገበት

  • @نورالدين-ن8ج3م
    @نورالدين-ن8ج3م 2 місяці тому

    Adanech abebe hero

  • @AchamManaye
    @AchamManaye Місяць тому

    አዳነች በሰዉ ላይ ግፍ አትስሪ ሰዉባያይሽ ፈጣሪያይሻል

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 3 місяці тому +1

    አንቺን የሚያምን ህመምተኛ ነው።

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg Місяць тому

    አዳነች በፈጠረሽ እኔ የካ 35 አመት ኖሬ የካ ያለመደራጀቴን ለማምጣት ሄጄ የካ 05 ለምን ጠየቅሽ ተብዬ ተደብድቤ ቀጠና ፖሊስ ጣቢያ አስረው አልቅሼ ልጆቼን ከትምህርት የሚያወጣ ጠፍቶ ብዙ ችግር ነው። የደረሰብኝ አንቺ ቀበሌን አታቂውም የመናገር አቅሙም የለሽም የውሸት ሪፖርት ነው የሚልኩልሽ እና ቀበሌ በአንቺ ሳይሆን በራሱ የሚመራ ሕግ ነው ያለው ሙሰኛ ሴረኛ ሰዎች የተሰበሰቡበት ተቋም ነው አታቂውም ስለአዲስ አበባ ቀበሌ እኛ እኛ እናውራ ወይም አግኝተሽ አዋሪኝ አሁንም መከራው ደሃ እናት እየሰበሰቡ አሻራ ስጡ እያሉ እያሰቃዩ ነው ቲን ነምበር ያለውን አሻራ ስጡ እያሉ እያሰጡ ስራ ፈጥረንላችሃል ብለው እየዞሩ አሻራ የሚያሰጡ በደሀ የሚጫወቱ ናቸው እወቂው በተለይ ኮልፌ ፈጣሪ የደሃ እናቶች እንባ ክፋ ቀን ያምጣባችሁ።

  • @nekatibebabere9132
    @nekatibebabere9132 3 місяці тому +2

    መቸ ነው ግን እውነት የምታወሪ

  • @HiHi-lg8uq
    @HiHi-lg8uq 3 місяці тому +2

    አገሩቱተረግማእዳችአይነትከብትወደቀቸ

  • @bintislam6162
    @bintislam6162 3 місяці тому +2

    Allah yatfachu

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 3 місяці тому +2

    2005" ቆጣቢ ተረሳ???

  • @jesusislordmitiku8648
    @jesusislordmitiku8648 3 місяці тому

    የእግዚአብሔር ፍርድ ያግኛቸው መለስ ዜናዊም በሞት ተነስቷል የኢትዯፕያ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ጩህ እርሱም ይፈርድልሃል እነሱ የወለጋን ሆሮሞ በአዲስአበባ ለማብዛት ፕሮግራም ላይ ናቸው እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ይፈርዳልም

  • @beletubaye
    @beletubaye 3 місяці тому

    ያሳፍራል እፈሩ ትላለችእንዴ እናተ እፍረት ምን እደሆነ ታቃላችሁ እንዴ አምላክ በዚህ ዘመን ያላችሁ ባለስልጣናት ፍርዱን ይስጣችሁ ይህን ምስኪን ህዝብ ከምነቱም ከማህበራዊ ኑሮውም ከመኖሪያውም ከስራውም እያፈናቀላችሁ እየገደላችሁ በሳት እያቃጠላችሁ ለበሽታ እየዳረጋችሁ አገሪቱንም ሆነ ይህን ምስኪን ህዝብ ተጫወታችሁበት አገሪቷንም አጠፋችኋት የነገ የልጆቻችሁን ህይወት እንኳን ማሰብ የማችሉ ይገርማል እትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ አሳፋሪና እዲህ እምነት የለሽ ታሪክን አገርን ህዝብን እምነትን የሚያጠፋ ቆሻሻ አስተዳደር አስተናገደች ግን የጊዜ ጉዳይ ነው እዲህ አይቀጥልም እዳፈረሳችኋት ትፈርሳላችሁ የፈጣሪን ስራ ጠብቁ !!!!!

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 3 місяці тому

    she don't care about ስለሚሞተው ሰው። 😢

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 3 місяці тому +1

    እረ ተከራይ ዜጋ አደለሞይ የት እንውደቅ ቤት ያላቸውነው ቤት የምትሰጡ የለለንስ የት እንውደቅ በፈጣሪ አስቡን😊

  • @voltage-i3r
    @voltage-i3r 3 місяці тому

    ጃ እና ጀማል!

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 3 місяці тому +1

    በጎፊት ምክንያት ደንግጠው የሞቱት የተረጋገጠ ነው ምክንያቱም ወረዳዎች እየተመላለሱ በቅርቡ ቤትክ ይፈርሳል ሲባል ስለነበር በዛ ምክንያት ነው የሞተው።ሌላው ኡራኤል አካባቢ ሱቁ ፈርሶበት ወደቤቱ ሲሄድ ቤቱም ፈረሰበት ተስፋ ቆርጦ እራሱን አጠፋ ይሄ ሃቅ ነው ክብርት ከንቲባ!!!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 місяці тому +1

      Give full evidence For Adanech don't talk behind computer 😳😳😢😢

    • @Ayal-n9v
      @Ayal-n9v 3 місяці тому

      @@Besufekadbelay3775 ሰዉ ይህን ምክንያት እያደረገ እራሱን የሚያጠፋ ከሆነ ከበፊቱም መኖር አይፈልግ ም ምክንያት ነበር የሚጠብቀው ማለት ነው

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 місяці тому

    ዊግዋን የት ረሳችው😂😂😂😂😂

  • @MekashaMussea
    @MekashaMussea Місяць тому

    It is true

  • @melakudebela
    @melakudebela 3 місяці тому

    ጨላምተኛ አመረር ነው እውነቱን ዋጭው

  • @Jovanyy15
    @Jovanyy15 3 місяці тому +1

    ሙሉ Video ልቀቁልን

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 3 місяці тому +3

    በእግዚአብሔር ፊት ግን ማስተባበል ይቻላል ይሞከራል ይታሰባል????

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 3 місяці тому +3

    ዘር አይዉጣልሽ አርመኔ ምርጫ ደርሰ

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 3 місяці тому +1

    እንችን እማልሰማበት እግዜር የስራችሁን ይስጥ ሰው ሜዳወደቀ

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 місяці тому

    ፍትሕ ለኮንዶምኔየም
    መንግስት ለቆጠቡት?ከመስጠት ይልቅ እኛ አልመዘገብንም ለምን እንጠየቃለን ብሎ መልስ መስጠት በዜጋው መቀለድ አይደለም ሕዝቡ ማንን ይጠይቅ?????????????????????
    ፈጣሪ አንተ ፍረድ!!!!!!!

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 3 місяці тому +2

    Maffeya belesegena geta yeferesahue.

  • @YimamSiraj-p1r
    @YimamSiraj-p1r 3 місяці тому

    ለነገሩ እሷ የመጣችው 2010ስለሆነ 97 ,የሚባል አታውቅም

  • @mishamile6950
    @mishamile6950 3 місяці тому

    እውቀት ሲፈስ ደስ አይልም😂

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 3 місяці тому +6

    አንተም አብይም እዳንትም እደው ወድቃችሁ ሽመልስም እናንተን አይይይይይ የናንተ ወድቃችሁ ያሳየን ግን ይህ በቅርብ ይሆናል

    • @yh4es
      @yh4es 3 місяці тому

      አታስበው እነዚህን ሰወች ማውረድ የምትለው ለህዝብ የሚጠቅም ፓለቲካ አዋቅርና ተወዳድረህ አሸነፋቸው ከዛ በተረፈ በወሬ አታወርዳቸውም

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ANTE WUSHA, jewisa, yezerafe, yeshermuta, yegered lig!! fukera yeneftegna, yekomker naw! Ante ensesa, fandya hula! 4KILO be1000 atayum!

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 3 місяці тому +1

    የት አባቱ ሞትም ይሙት....................... ........................................................... ....................በላይ ሆኖ ኖሮ በምድር እንዳናይ....................

  • @AbduAwwal-g1n
    @AbduAwwal-g1n 3 місяці тому +2

    Fetari hoy srsh yidrek anch ebab

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 3 місяці тому +1

    Ethiopian Mestededer melet ba kesha guden meshekimn yekl " extremely difficult " naw!!
    Haku esu naw gobaz::

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል። የመልካም ሥራ ተቃዋሚ መንፈስ ርጒም

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 3 місяці тому +1

    ቤት የለል የሚከራይ ስናጣ የት እንሒድ ????????ሱዳን ።።።።።ደ????????

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 місяці тому

    እሱዋ ከኖረች ስለሌላው ምን አገባት!?

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 місяці тому

    አራት ሺ ብር ነው ደሞዜ ባለሃብቶች እንዘርፋችኃለን እያለ ሲፎክር የነበረው ሼባ ለካ ካድሬ ነው
    😂😅😂😅

  • @nekatibebabere9132
    @nekatibebabere9132 3 місяці тому +1

    ኧረ ባክህ ማንን እያጸዳህ ነው?
    ቀን ይመጣል!
    ላንቺ ጥሩ አደለም??

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 3 місяці тому +1

    አዱ በትክክል ሰዎች እየሞቱ ነው በሽተኛ እየሆኑ እረሳቻውን እየጠፉ እየበዱ ነው ሰው ይቅደም ውበት ያምጣለ የለም ልማት ይፈለገል ግን ሰው ይቀድማል

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 місяці тому

      ኧረ ህዝቡ ሊያፈርሱብኝ ነዉ እያለ በስጋት አልቋል..የአ.አ ህዝብ በሙሉ እየታመሠ ነዉ..

    • @mirosawgorecki9761
      @mirosawgorecki9761 3 місяці тому

      ' አዱ ' ? ወጉ አልቀረብሽም

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 3 місяці тому +1

    ከይሲ ነች

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 3 місяці тому +1

    ጫማ መሠለችኮ ከኮሪደሩ በፊት ፈረሰችኮ

  • @fitsumberhanu4478
    @fitsumberhanu4478 3 місяці тому

    መሬት አተን በዉ ያሳዝናል😢

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 2 місяці тому

    ምን ምላሽ ከሷይጠበቃል እንኳን ሞቱ ግልግልነው የሚሉት ሳይታለም የቸፈታነው ይህንን እንደሚሉሉሉ

  • @AbduAwwal-g1n
    @AbduAwwal-g1n 3 місяці тому +1

    Fetari hoy dessie ney bzu yalema bet alelsh

  • @NahomAsegid-x1x
    @NahomAsegid-x1x 3 місяці тому +1

    እውነት ለመናገር ከንቲባዋ ጠንካራ ሴት ናቸው ግን ደግሞ ለዜጋ ማሰብ ጥሩ ነው ኢትዮጲያዊ ነን ፈለግነውም አልፈለግነውም ወዴት እንሔዳለን እባካችሁ ለዜጋችሁ አሰቡ

  • @hawa8490
    @hawa8490 3 місяці тому

    እኩዋን ቤት ፈርሦ ቤት እያለ የኑሮው ውድነት ባልተቻለበት ጊዜ ቤትፈረሣ ቤት ሥጫቸውና አልሚ ሜዳላይ አጣይ ህዝቡን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 місяці тому +1

    ይህቺ የአርሲ ጠንቁዋይ የአርሲ ዱባ የቀን ጉዳይ ነው ጠብቂ

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 місяці тому

      አሁን እቺን ጅግና ሴት ነች ለአፋችን ሉጋም.ይኑረው🤑

  • @AsefaAbabu-e1q
    @AsefaAbabu-e1q 3 місяці тому +4

    ኧረተውኮሪደሮች

  • @wesen563
    @wesen563 3 місяці тому +3

    ሞት አንዱ የኮሪደር ልማቱ እቅድ ነው

  • @KamilaLeben
    @KamilaLeben 3 місяці тому

    እዴነው እራሱን የማያጠፋው ሰው የሰው ሽትቤ እያጠብን የሰራነው እያፈረሳችሁ

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg Місяць тому

    ኮንዶሚንየም አፈር ይብላ ቤት ኪራይ ያባሰው እሱ ነው የደረሰው ሁሉ አከራይቶ መቶ ኪራዩን አንሮ ተከራይቶ ነው የሚኖረው ምን አገባን ምንም አልጠቀመም ቀበሌው ውሻ ደሀን የሚያረግ 35 አመት በኪራይ ለእኛ ምንም አበጀን ቀበሌዎች የአዲስ አበባ ቀበሌዎች የአዲስ አበባ ልጅ እንዳሰቃያችሁ ፈጣሪ ይምጣባችሁ

  • @getnettaha7029
    @getnettaha7029 3 місяці тому +1

    Adanech Kebt nech koshasha... Nech

  • @teferaamsal1404
    @teferaamsal1404 3 місяці тому

    እዛው ያፈረሰሠሠ
    እዛው የሚነሱት ባታ ለምን ሰርታችሁ አትሰጡም ማልማት ሰውንም አበሮ ነው በዚህ ለይ ዜጋን ሁሉንም ያቀፈ አደለም

  • @saronanaye
    @saronanaye 3 місяці тому +1

    Wushet lemin ? 🤔ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል ትልቁ መጽሐፍ እንክርዳድ ተዘርቶ ጠፍ አይተጨድም ....ተው at least እግዚአብሔርን ፍሩ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 місяці тому

      Anchi weshtam nesh "Dr.saron 😳😳😳😳

    • @saronanaye
      @saronanaye 3 місяці тому

      @@yenazarethlije558 It's a matter time lol🤔 You will reap what you sow ! This is a very principle of life . Period !

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 місяці тому

      @@saronanaye The past 27 years when we got killed you didn't say that bulisht" hope you don't have fake license to be a Doctor 🙄🙄🙄

    • @saronanaye
      @saronanaye 3 місяці тому

      @@yenazarethlije558 dear , in Leviticus the holy scripture says .... “I know that the Lord secures justice for the poor and upholds the cause of the needs " Don't be hurry Almighty God is still on the throne .

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 місяці тому

      @@saronanaye blblblbblab......

  • @AbedurahimShemesu
    @AbedurahimShemesu 3 місяці тому

    አረ 97 አልወጣልንም

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 місяці тому

    ድንጋይ ማነው ይህ ጠገራ ደግሞ ከከከከ

  • @yishkal
    @yishkal 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ Adanech addis ababan ke mexfat new yadanechiwu❤❤❤🎉🎉🎉 KEEP IT UP. we love you Adanech. Thank You. We Love you very much🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Girgir-y8d
    @Girgir-y8d 3 місяці тому +1

    አይ ጥንቡ ጋላ። ሚኪናቱም ከማለት ከመንተባተብ በጋልኛ ተናግረህ ማስተርጎሙ አይቀልህም፣!?

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 3 місяці тому +2

    ኦሮሞ ሲገባ ዝም ብሎ አሁን መጮህ ልክ አይደለም።

    • @MelkamuWendmneh
      @MelkamuWendmneh 3 місяці тому +1

      ጋላ ሲገዛ ብለህ አስተካክለዉ የምን ኦሮሞ ነዉ

  • @Salaabajihad00
    @Salaabajihad00 3 місяці тому

    እናቶች በየቤቱ ሄዳቹ ጠፍቁ ።

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 3 місяці тому +3

    Adenech beat everybody she is doing excellent so far i gave her 10 out of 10 keep going girl.

  • @EndaleTessema-h8x
    @EndaleTessema-h8x 3 місяці тому

    አዎ ሞቷል አቶ ተካ ይባላል ሁለት ቦታ ነው የፈረሠበት ንግድ ቤቱና መኖሪያ ቤቱ ግንፈሌ ላልከው