እኔን ግን የሚቤዥኝ 'Enen Gen Yemibezegn' Original Song By Ketena Hulet Mulu Wengel A Choir
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Rediscovering Choral Art at Ethiopian National Theatre March 04, 2024
linktr.ee/rhyt...
@rhythmnationalchoir
#rhythmnationalchoir #choir #ethiopian #rhythmnationalchoir
Full Lyrics
እኔን ግን የሚቤዠኝ ህያው ሆኖ በክብር እንዲኖር አውቃለሁኝ በመጨረሻም እንዲገለጥ በምድር ላይ በፍርድ እንደሚቆም ሕዝብን ከሕዝብ መሐልም እንደሚለይ በፅድቅ በትር እንደሚገዛ
ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ (2x)
ምድራዊ ድንኳኔ ተነቅሎ ነፍሴም ወደ አባቷና ወደ አምላኳ ተወስዳ በክብር እንድታርፍ በትንሳኤው ኃይል ተለውጬ ፍፁም ጌታ ኢየሱስን እንድመስል ሕያው ሆኜ እንድኖር አውቃለሁ
ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ
እኔን ግን የሚቤዠኝ ህያው ሆኖ በክብር እንዲኖር አውቃለሁኝ በመጨረሻም እንዲገለጥ በምድር ላይ በፍርድ እንደሚቆም ሕዝብን ከሕዝብ መሐልም እንደሚለይ በፅድቅ በትር እንደሚገዛ
ቁርበቴ ከላዬ ተላቆ ከስጋዬም ተለይቼ አምላኬን እንዳየው አውቃለሁ አይኖቼም ይመለከቱታል ልቤም በናፍቆት ብዛት ዝሏልና ፊት ለፊት ላየው እጓጓለሁ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
KEEP ON DOING THIS!
❤❤❤❤❤❤❤🙏
ይህን የመሰለ የጥንት የጠዋቱን መንፈሳዊነት ሰምተን ባደግንበት ፣ እንደፌንጣ የሚዘልና የሚንዘፈዘፍ ቅዱስ መንፈስ የሌለዉ ትዉልድ አፈራን😢
ለዛሬው ሕይወቴ መሠረቱ በልጅነት በብስራተ ወንጌል ሬዲዮ የሰማሁት በዚህ ህይወት የማይማርክ ዝማሬ ድርቀት ባለበት ጊዜ ይህን ስመለከት የእውነት ክርስትና ተስፋ ታየኝ ። ተባረኩ
በኛ ሀገር ታሪክ ውስጥ መንፈሳዊ ይዘት ያሉ ጋር በተገናኘ ባልሳሳት ይሄ የመጀመሪያ ነው !
አቀራረቡ ተመችቶኛል🙏
ግን ደግሞ አንድ አሣብ አለኝ:-
ሙዚቃን ለወንጌል ስርጭት ቦታ ተሰጥቶበት ቢሰራ ና ተስፋፍቶ በሀገራችን ቋንቋዎች ቢሰራበት የክርስቶስን ወንጌል ከብዙ ትውልድ ጋር ለማዳረስና የእግዚአብሔርን መንግስት ለመስፋፋት ትልቅ አቅምና ጉልበት አለው!
በርቱ ስራችሁን ወድጄዋለሁ😍
ከ 30 ዓመታት በፊት ጀምሮ በምድረበዳ የተጽናናሁበት ፥የተባረክሁበት የአዲስ አበባ ሙሉወንጌል ቤተክርስትያን ''ሀ'' መዘምራን አንዱ የ 1960 ዎቹ ድንቅ ዝማሬ።
የተራብናቸውን የዝማሬ አይነት በክብር እያየን ነው። በደንብ ቢደርሱን በበለጠ እንጠቀምበታለን።ተባረኩ። ወንድሜ ረታ ድንቅ ትጋት በርታ።
ካሁን ቡሀላ ጎረቤቶቼ ጠዋት ይህን ነው ሚሰሙት
blessed ❤
😂😂😂
😂😂
ማን ወስዶ በመካከላችሁ ባስቀመጠኝ። ከእናንተ ጋር ሆኜ አምላኬን በእምባ አመልከው ነበር። ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ። 💐❤💐
Amazing present. Excellence for the mighty.
Next time come with more organized video recording. Thanks.
❤❤❤❤ዋው ጌታ ሆይ ክበር እንዴት ድንቅ መንፈስህ ያለበት ዝማሬ ነው ይህም ያንስብሃል የኔ ጌታ ከዚህ በላይ ክበር ንገስ ከዙፋንህ ከምስጋና ውጭ ምን አለ ሁሉ የሚገባህ ነህ አንተ ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሄር ስም ይመስገን🙏🙏 ረትሽ እንኳን እግዚአብሄር ሞገስ ሆነህ! ያ መልክ አሁን መታየት ጀምሯል🥰🥰🥰
Satisfied absolutely! We need this spiritual music exerecise come back to the stages of Churches. Much blessings
true
የድሮ ክርሰትና የሰማይ ቤት ብቻ እየናፈቅን የኖርንበት አሁንማ በምድርም ተባርከን ቢዝነሳችን አንቆን ሰማይ እንዴት ይናፍቀን?
እዉነት ብለሻል
I agree with you my dear sister. Now some singers look after their popularity, more attention is given to the movement the rythm and all the decoration etc.
@@elsamichael4762
አንዳንዱ "ቸርችማ" መድረኩን በናይትክለብ መብራቶች አድምቀውት ሳይ ተመላኪው ማነው የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኛል ጌታ ይታደገን
Abeeet Abeeet....endet girum new❤❤...it's beyond words everyone ♥️
Bizu bereket ybzalachu
ለረጅም ጊዜ የተባረኩበት ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ክብር ለእግዝኣብሔር ይሁን❤❤❤
Breathtaking!!!
ወንጌል ይህ ነዉ
Jesus..... Old is Gold!!!
Lijoch ke abat gar sizemiru endet des yilal.
Tebareku
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክብር በሰማይ ክብር በምድር ላይ ይሁን አሜን !!!
Have İ seen Tesfaye Gabiso😮😮😮😮😮😮😮😮 More than incredible!!!! İ have still opened my mouth in aweeeeeeee!!!!!!!
wow!!!!! amazing song & rythmic choir!! can't wait!
Thank you Brother RETA for this wonderful Choir and vision you have . God bless you and grow this ministry. Much needed and missing in our present worship environment . Truly , a blessed presentation and singing style.
The vocals are incredible, the melody and the lyrics are so beautiful. ❤
Such a beautiful worship worthy of God. It took me back to the good old days.
እጅግ ድንቅ ነው ።ተባረኩ
No words, may God bless you all special thanks to reta pawlos.
wow... no words to say God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I had goose bumbs all over me while listening to this. So deep and meticulous! ❤
Awesome! Blessing. Go on sharing good news with heavenly rhythm 😅
Hallelujah Hallelujah maranata maranata
Amen amen amen
Tebareku yeabate lijoch
ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Great signing and great song!! I appreciate and love everything about your singing style. Great that you are bringing us back to the basics. I wish to see and listen to more of your songs new or other songs originally sung by some other choir.
I wanna see you all on the Top. You are an amazing Choir. May God bless you all. More grace.
...ፊት ለፊት ላየዉ እጓጓለሁ ❤❤❤...
I can not stop listening this wonderful song ❤❤
bless bless bless
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ወንድም ታምራት ሃይሌ
እጅግ መልካምና እግዚአብሔርን የሚያከብር መዝሙር። ተ ባ ረ ኩ !!!!
It reminds me of my childhood, what a very wonderful memory... more blessings 🙌
🥰🥰😍🥰
Tebareki !!!!
Please lyrics
❤❤
Amazing😢😢!! Memorised 😮 what a beautiful beginning and what vocal❤❤❤
waw ❤❤❤ kidusan pleas eskahu subscribers 6shi bicha nw yet nachihu pleas share enadirgew 🙏🙏tebareku
በቃ አለ አይደል ሁሌ እንዲህ ዘምሩ ጼንጤ ማህረሰብ
🥰🥰🥰🥰🥰
ድንቅ ነው❤
Keep up. Our God song with excellence music.this is true spirituality.
More than imagined
ተባረኩ ተባረኩ የሚገርም ዝማሬ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ይዞ የሚሄድ ዝማሬ
Absolutely beautiful ❤
This is awesome! God bless you all!
Tebareku
❤❤❤❤❤❤wwwwwwww😮😮😮 ybzalachu kezim benelete tegeletu
❤❤❤❤❤
Beautiful ❤
ታሪካዊ ስራ
This is Beautiful!
Wow! What a blessing worship. Be blessed and fill the nation with the aroma of Holy Spirit.
Well done!!! God bless you all 😇😊🙂
ሰማያዊ አምልኮ ነው። ተባረኩ።
Amennnnnnnnn
This is magnificent
One my favorite oldies! Well done! ተባረኩ🙏🏽❤
amen
This is a masterpiece ❤❤❤
enjoyed it
Excellent!! You did it! Great worship❤❤
much grace
Amazing retsh 🥰
May God help you shine Christ like this all over the world🙏
And i hope you will sing with singer dereje kebede😅
Super!! No word!
Men ayent mefnse new 🔥🔥🔥🔥🔥
Ereeeeeee huuuuuuuuuu Jesus is lord🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
keep and go ahead
Please add lyrics
Singing the gospel with beauty
Yihe new choir❤
በጣም ልዩ አድርጋችሁ ነው የዘመራችሁት ጌታ ይባርካችሁ
So beautiful & interesting worship😘 much blessings!
WOW Amazing WORSHIP God bless you all
God bless you all
Wow 😲❤❤❤❤
Orginalu yet lenagegn enchilalen
yihe orginalu new
Wawawawawa yetebikachu nachu
wow Amazing please retish I need to join this group
Register online and take the test
አሜንንንንን!!! ተባረኩ።
guys endet endemewedachu begeta, bebezu tebareku.
This is beautiful 😍
Amusing ...you all are blessed
Isaiah 44 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ Yet now hear, O Jacob my servant; and Israel, whom I have chosen:
² Thus saith the LORD that made thee, and formed thee from the womb, which will help thee; Fear not, O Jacob, my servant; and thou, Jesurun, whom I have chosen.
³ For I will pour water upon him that is thirsty, and floods upon the dry ground: I will pour my spirit upon thy seed, and my blessing upon thine offspring:
⁴ And they shall spring up as among the grass, as willows by the water courses.
በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል
Thank you
God bless u
Wow
AMEEEN !! BLESS YO ALL ❤❤🎉🎉🎉
What a song? Wow amazing ❤❤❤❤
God bless you ❤
🙌
😯😯❤❤🎶🎷
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰