How to sauté tofu within 20 minutes/በ20 ደቂቃ የምደርስ ምርጥ የቶፉ አሰራር😋

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Рік тому

    ሰላም አሰቱ ምርጥ የምግብ አሰራር ነው በርቺልን እናመሰግናለን

    • @ethioasterslifestyle9645
      @ethioasterslifestyle9645  Рік тому

      ሰላም አንችን ካስደሰተ ቆንጆ ሰርቻለሁ ማለት ነው አመስግናለሁ የኔ እመቤት 💕

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    ሰላም ሰላም አስቱዬ ውዴ በጣም ምርጥ ፈጣን ለጤና ተስማሚ የቶፍ አሰራር ነው ቶፍ በጣም የሚወደድ ጤናማ ተመራጭ ነው በጣም ቀላል ልዩ የሆነ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው አቶክልቶች በቫይታሚን የበለፀጉ ለጤና እጅግ አስፈላጊ ናቸው ሁሉም በአንድ ላይ ያካተት ግሩም አሰራር ነው የቶፉ አጠባበስ ለማጣፈጥ የቀመምሽበት ዘዴ ወድጄዋለሁ ይበልጥ ያጣፍጠዋል ዋውው ሞያ አንደኛ የኔ ውድ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤ ሼር

    • @ethioasterslifestyle9645
      @ethioasterslifestyle9645  Рік тому

      ስላም የኔ ታታር እኔም የሰራሁት እንዳንች አላብራራሁትም በጣም አመሰግናለሁ♥️♥️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ሰላም ላቺ ይሁን አስቱዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለተዋወቁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርም የምግብ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ በአትክልት ያሸበረቀ ጤናማ ፈጣን ልዩ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ዉዴ እናመሰግናለን 👍👌😍❤🙏

    • @ethioasterslifestyle9645
      @ethioasterslifestyle9645  Рік тому

      ሰላም የኔ ጎበዝ! እንዳንች ያሉ ጎበዝ ሴቶች ያብዙልን። እኔም በጣም ደስተኛ ነኛ ሰለተዋወቅን ደስ ብሎኛል💕💕💕

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Рік тому

    Wowwwww nice cook

  • @GlobalGreenBook
    @GlobalGreenBook Рік тому

    this looks so delicious, I would love to taste this dish

    • @ethioasterslifestyle9645
      @ethioasterslifestyle9645  Рік тому

      You are so kind thank you for supporting this channel! I wish you could taste it because it was really good.

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Рік тому

    Asteriye የኔ ባለሙያ፣ የምትሰሪዉን ሁሉ ሞካሪ ሆኜልሻለሁ። 😅ተባረኪ። ♥️❤️♥️

  • @tena319
    @tena319 Рік тому

    selam selam teyna yestelnge btam konjoo new kelel yal mgeb memgeb enamesgenaln betseb honku gora bey

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ Рік тому

    ሠላም ከየልሲ ቤት ነውየመጣሑት

    • @ethioasterslifestyle9645
      @ethioasterslifestyle9645  Рік тому +1

      ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ🙏🏾አመሰግናለሁ ወደዝህ ብተሰብ ሰለመጣሽ