Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
critical idea at critical time thanks Ms.
ስለመረጃሽ እያመሰገንኩ አንድ ነገር ላማክሪሽ አሰብኩ እሱም ከምትያቸው ምልክቶች ውስጥ ቡዙውን ያየውባት አንዲት የልቤ ንግስት ነበረች ።ግን ምን ያደርጋል የፍቅር ጥያቄ አቅሪቤላት የኔ ታይፕ አይደለህም አለችኝ እሄንን ጥያቄም ደግሜ እንዳላነሳ አስጠነቀቀችን ግን ምን ያደርጋል ቡዙወቹ ምልክቶች ይታይባታል ምን ትመክሪኛለሽ?
በጣም አደነኩሽ ካልሽው ውስጥ እኔ የገጠመኝ እኔ የምወደውን ዘፈን በተደጋጋሚ ታዳምጣለች ይሄን ዘፈን ስማ ትለኝ ነበር በሬድዮ ወይንም በቲቪ ሲተላለፍ
ያኑርሽ
ምጠይቃትን ትመልሳለች ስልኬን ቶሎ ሚሴጅ ቶሎ ትመልሳለች በየቀኑ ትደውላለች ናፈከኝ ትላለች ደስተኛ ነች ከኔ ጋር ሳወራ ተመስጣ ትስማኛለች ነገር ግን ፍቅረኛ መያዝ እንደማትፈልግ ትነግረኛለች እንዳነሳባት እራሱ አትፈልግም ሁሌ ወንድሜ ነው ምትለኝ እና እንደ እህቴ ናት ስለዚ ከኛም ተማሩ ስልክ መመለሷ ከእናንተ ጋር ስትሆን መደሰቷ በቂ አይደለም ንገሯት ወይ እየወደዳችኋት ተለያት ሳትጎዳ ብሮ
tesasatsh betam bafekrewm eskahun kesu kalmeta mawratm hone minm laderg alchlm lelaw slewendoch siyafekru yemeyasayutn mlkt btnegrin
Thank you so much our hero❤
10q you for such information
Best advice thank you
እናመዘግናለን
አንችዬ ገራሚ ነሽ ምርጥሃሳቦች ነዉ የምትሰጪዉ
Tnk U Sis
ቆንጆ ፕሮገራም
thank you yodit
አመሠግናለሁ ትለኛለች ምንም ነገር ብላት ምንም አልገባኝ አለቺኝ
100% tikikil nesh yodiye
Minm litawek aychlm yewendoch smet esti anchi yemetayshn btnegrin
በፊት ትፈልገኚ ነበረ ገነ ሳታቀኚ በቴክስት አውርታኚ ስታቀኚ በጣም ትፈራለች
በላትዳረ ብትሆንስ?
ነገሪኚ በማርያም
ሀይ ዮድዬ እንዴነሽ እኔ ደህና ነኝ ላማክርሽ ምፈልገው እኔ አንድት የማላዉቃትን ሴት ደዉላልኝ ሰሞኑን በስልክ እያወራን ነዉ እና በ አካል ለመገናኘት ተቀጣጥረናል ለመጀመሪያ ግዜ ከሴት ጋር ልገናኝ ነው እና ከተመቸችኝ አብራኝ እንድትሆን ለማድረግ ወስኛለሁ እና በመጀመሪያ ቀጠሮ ስንገናኝ ምን ማድረግ አለ አለብኝ ምንስ ማድረግ የለብኝም, ምን መጠየቅ አለብኝ ምንስ መጠየቅ የለብኝም?
በመጀመሪያ ዘንጠክ አግኛት ቡዙ አታውራ በትንሹ አስቃት ስለራስክ አታውራ ቶሎ ሸኛት በዙ ሰዓት ከሱዋጋ አታሳልፍ
ይዘሀት ጥፋ
የካፌ በረንዳ ላይ ቅጠራት የካፌ በረንዳ ተገናኝታችሁ ካየአት ከተመቸችህ ተረጋጋ ካልተመቸችህ በረንዳ ለመሸሽ ለመሮጥ ይመቻል ለመንገድ ቅርብ ሥለሆነ ሮጠኽ ታክሲ ውሥጥ ገብተህ መሸሽ ነው።😂😂😂😂😂😅😅
ባለትዳር ብትሆንስ
እኔ አንቺን ነው የማገባው ባል ከሌለሽ Yena Konjo
ወንድሜ የምታበዛ ግን በሁሉም ነገር ምታማክር ከሴትነታ እስከ በህይወታ በሚፈጠረው እያንዳዱን አልፍ ኦቨር አክት የምታሳይህ ሰትሸኛት በፍቅር አይን እያየችህ በሰላምታ የምታይህ አንድ ቁም ነገር ስታረግላት ወንድሜ ባትሆን ያቆጨኝ ነበር የምትል እንዴት ላርጋትዬዲት?