efrem,neway,tsehaye, teddy tadesse, aregahegn, kennedy, tsegaye, kuku,netsanet, aster, hamelmal......these singers raised me with their beautiful songs and great memory. i salute you all!
The main reason I love your program is that, not only entertaining but very much teaching!!! I watched this program before and I still learned a lot from this program!!
efrem,neway,tsehaye, teddy tadesse, aregahegn, kennedy, tsegaye, kuku,netsanet, aster, hamelmal......these singers raised me
with their beautiful songs and great memory.
i salute you all!
Just hearing Teddy Tadesse speak is joy to the heart thanks bireman you is the truth
አይ እናተን ሚደርስማ ኬትም አይመጣም ከሙዚቃ እስከ ስነምግባር ድረስ ያው በ8 ተኛው ሺ ስመሽ ተወልደን የማናየው የማሰማው ጉድ የለ ሰላማቹ ይብዛልኝ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ ብሬ ልክ ብለካል እኔማ አዳንዴ ማአነው አድማጩ እላለው በጣም የጥበብን ኢዱስትሪ ዝቅ አረጉት እኮ አሁንማ
ፀጋዬ እሸቱ ሰለ ፀሐዬ ዮሐንስ የተናገረው ያለማጋነን ይገባዋል ሁላችሁም ክብር ይገባችዋል አንዳችሁ ለአንዳችሁ የሰጣችሁት ምስክርነት በጣም ደስ ይላል ።
💚💛❤️🙏 ስላም መልካም ሙዚቀኞች መልካም ኢትዬጵያውያን እንዴት ናችሁ እባካችሁ ጸሀዬ ዬሀንስን አመስግኑልን በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነውና ::🙏🏼
ፈርጦቻችን ናቹህ
By his grace
Solar system
Tedros....WHO
heritage
ብሬ ማን በጣም ቀጥልበት እግዛብሄር ያበርታህ ገራሚ ፕሮግራም ነው
The main reason I love your program is that, not only entertaining but very much teaching!!! I watched this program before and I still learned a lot from this program!!
[ዋጋ ቢያስከፍልም] ጥራት ያለው ስራ እንዴት ደስ ይላል!
ለሁላችሁም አክብሮቴ ይድረሳችሁ።
ሞገስ ተካ ለጥላሁን የሰጠሁት ሲል ሙድ እየያዘ መስሎኝ ነው በጣም አድናቂው ነኝ ቆሜ ልመርቅሽ በተለይ ዋው
Bire you gat the best Singer's the best band wawu !!!
የሚገርም ነው ሁላችሁም ልትከበሩ የሚገባችሁ ሰዎች ናችሁ፡፡ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ፡፡ ከሁላችሁም ድምጹ ያላረጀ ያልተለወጠ ካሴቱን እየሰማን እናደለ እንዲሰማን ያደረገው አረጋኸኝ ወራሽ ድምፁ ያው ነው ይገርማል፡፡ በጣም ነው ያደነኩት ሲያወራ ራሱ ድምጹ ይገርማል፡፡ ጋዜጠኛ ቢሆን ለራዲዮም ሆነ ለቲቪ የሚሆን ድምጽ አለው ሸንቀጥ ያለ ድምጽ ነው፡፡ አረጌ ኑርልን እንወድሃለን፡፡
ውስጤ ናቹ ፀሐይ አረጌ
My Teddy❤❤❤
Mine too 😅🥺🥰
Hahaha....Tsehaye besak gedelegn. Love the prank. Hulem Dehna hunilin Tsehaye. Yehager habtoch nachu. Egziabher edme na tena yistachihu.
Oldies and still best of best!!!
Where is axumite band now ?
የኛ እንቁወቺ ኑሩልኝ 👏
Ras Amba Hotel 🏨
nununu....They are coming
Thanks
WHERE ARE EFREM AND NEWAY?
best of best
Berta👍
ፀሀይ ዮሀንስ ቲያትርም ፐርፌክት ነዉ
Arege tileyaleh minim alteqeyerkim dimitsih yigermal
Cigarette 🚬 🚭 🚬 🚭 🚬 🚭
Vape
Axum civilization....Geda system