የወር ደሞዛችንን እንዴት ማብቃቃት እንችላለን /በቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን ወሳኝ ነጥብ ነው ያነሳችሁት👍

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ጥንዶቹ ከተጋቡ 11 ዓመታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ልጅ ማግኘት አልቻሉም፡፡ በሰተመጨረሻ ግን ከ11 ዓመታት ጥበቃ በኀላ የልመናቸውን ፍሬ ወንድ ልጅ ተበረከተላቸው፡፡ ልጁ ከእነሱ አልፎ የቤተ-ዘመዱ ሁሉ አይን ማረፊያ ሆነ፡፡ ደስታ እና ፌሽታ ከእዚ ህፃን ጋር አብረው ወደ ጥንዶቹ ጎጆ ብቅ አሉ፡፡ ይህ ፃና 2 ዓመት ሆነው፡፡
    ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ባል ስራ እረፍዶበት እየተጣደፈ ሳለ እናት ከምትወስደው መዳኒት አንዱ ክዳኑ ተከፍቶ ሳሎን ጠረጴዛ ላይ ከእነ ብልቃጡ ተቀምጦ ተመለከተ፡፡ እና እንድታነሳውና ከድና ህፃኑ የማያገኘው ቦታ እንድታስቀምጠው ነግሯት ወደ ስራ ሄደ፡፡
    እናት ብዙ ስራዎች ነበሯትና ስትሯሯጥ ጠረጴዛ ላይ ያለውን መዳኒት ዘነጋችው፡፡ ትዝ እንዳላት ለማንሳት ወደ ሳሎን እሮጠች፤ ነገር ግን መዳኒቱ የለም፡፡ ልቧ ለሁለት ተሰነጠቀ፡፡ ወዳው ልጇን ስትመለከት ከሶፋው ስር ወድቆ አረፈ ይደፍቃል፡፡ ቤቱን በእሪታ አቀለጠችው፡፡ ተጣድፈው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ነገር ግን ከሚባለዉ በላይ እረፍዷል፡፡ ህፃኑ ድቡልቡሎቹን እንክብሎች እንደከረሚላ እያሰበ በሙሉ ውጧቸዋል፡፡ እናም እንኳን የ2 ዓመት ልጅ አዋቂም በማይችለው መልኩ ከመጠን በላይ (Over doz) መዳኒት ጨጓራው ላይ በማረፉ፡፡ ከ11 ዓመት ጥበቃ በኀላ በቤተዘመድ ፀሎት የመጣው ጨቅላ ገና ዳዴን እንኳን በቅጡ ሳይጨርስ ላይመለስ አሸለበ፡፡
    እናት ዕብድ ሆናለች፤ ገና ደሞ ጠዋት ላይ እንድታነሳው አስጠንቅቋት የወጣው ባል ሲሰማ ምን እንደሚላት ስታስብ አእምሮዋ ተዛባ፡፡ ጠዋት ሰላም ዋሉ ብሎ በደስታ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ የወጣው ባል ሆስፒታል እንዴት እንደደረሰ አያውቀውም፡፡ ሚስቱን ጨምሮ ዘመድ አዝማዱ ሲያለቅስ ውድ ልጁን እንዳጣ መንፈሱ ነገረው፤ ትንፋሽ ሳያወጣ እንባ ልክ እንደተከፈተ ቧንቧ በአይኖቹ ግራና ቀኝ ያለማቋረጥ መውረድ ጀመሩ፡፡
    ወደ ሚስት ተጠጋ፤ ሚስት "ይቅርታ" በሚል አስተያየት በቀጣይ ከባል አንደበት የሚወጡትን ቃላት ለመስማት መጠበቅ ጀመረች፡፡ "አንቺ ነሽ ልጄን የገደልሽው" ይለኛል ብላ ጠበቀች፡፡ ባል ግን አንዲት ቃል ሳይተነፍስ አቅፏት ማልቀስ ጀመረ፡፡ ቀጠለናማ "አይዞሽ እናት፤ እንግዲህ የፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነው" በማለት ሊያፅናናት ሞከር፡፡
    እናት ፈፅሞ ያልጠበቀችውን ነገር በመስማቷ ጉልበት ሆናት፡፡ አዎ ይቺ እናት በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት ወቀሳ፣ ለምን እንዲህ አላደረግሽም? የሚል ቁጣ ሳይሆን ብርታት የሚሆኗት የማፅናኛ ቃላት፣ እንባዋን የሚጠርጉ እጆች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ለክ እንደ ባል እሷም ያጣችው አንድ ልጇን ነው፡፡
    በተጨማሪ ደሞ ለልጁ ሞት ከእሷ ባልተናነሰ ባልም ተጠያቂ ነው፡፡ መዳኒቱን እንደተመለከተ ከማዘዝ ይልቅ እራሱ አንሰቶ ከድኖ ማስቀመጥ ይችል ነበር፡፡ አሁን ላይ አንቺ ነሽ፤ አንተ ነህ መባባሉ ህፃኑን አይመልሰውም፡፡ ነገር ግን በህይወት ያሉትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል እንጂ፡፡
    በእኛ ህይወትም ሁሌ እንዲህ አይነት ሁነቶች ይፈጠራሉ፡፡ ነገር ግን ተጎጂ ሁለታችንም ሆነን ሳለ፤ ያጠፋነው ሁለታችንም ሆነን ሳለ ጣቶቻችንን ወደ ሌሎች ለመቀሰር እንወዳለን፡፡
    "ምላስ አጥንት የለውም ግን ሰዎችን ይወጋል"
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 4 роки тому

    thank you so much

  • @ዜድቢንትሰይድ
    @ዜድቢንትሰይድ 4 роки тому

    በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    🙋🙋🙋🙋🙋

  • @nhattygospelsound7251
    @nhattygospelsound7251 4 роки тому

    beteseb endet walachu ahun lay bezi account ymigerem program eyetlalefe nw gebetachu temelekutu live nen

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 4 роки тому

    wow

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 роки тому

    ሰላም ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ

  • @samiraahmed6192
    @samiraahmed6192 4 роки тому

    Qidamehoch inkwan besalam matachu

  • @shola7687
    @shola7687 4 роки тому

    እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ልጁን አይን አይኑን እያየሁ የሚያወራውን ምንም አልሰማሁም

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 4 роки тому

    በእናንተ አባባል ትንተና የገዛሁትን ወርቅ ልታስመልጡኝ ነበር ።

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 4 роки тому

    አይይይይይይ

  • @ሀያትሰይድወለየዋወለየዋ

    አይ የኢቶቢያ ደመወዝ ከጅወዳፍነው እረ ወር እስከወር አያደርስም

  • @Sport_365
    @Sport_365 4 роки тому +1

    ሰላም ሰላም 🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 4 роки тому +1

    ስብስክራይብ አድርጉኝ አብርን እንደግ

  • @mestawotalmaz8194
    @mestawotalmaz8194 4 роки тому

    ማብራሪያ ለምን ታበዛላችሁ
    ስታስጠሉ ወረኞች በተለይ ፀጊ ይደብራል።