እንግሊዝኛ ንባብ ከ A-Z ፊደላት ድምፅ || በአጭር ጊዜ እንግሊዝኛ አንባቢ ይሁኑ || Phonics 01: Sounds of Letters

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @Esku123
    @Esku123 Рік тому +2

    B ብ የሚል ድምፅ ነው ያለው እና
    O ኦ የሚል ድምፅ ነው የሚሰጡት
    በተረፈ ግን በጣም አሪፍ ነው በርቻ

  • @hayatfaris1100
    @hayatfaris1100 3 роки тому +3

    በርቺ እህት በጣም ሀሪፍ ነው በዚው ቀጢ

  • @Teklaykidu-b6w
    @Teklaykidu-b6w 9 місяців тому +1

    በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣም እንወድሻለን ጡሩ ትምህርት ነዉ ደስ ብሎኝል እሰከ ሰባት ተምሬ አልችልም ነበር አሁን ግን አንቺ በቀላሉ እያስተማርሽኝ ሰለሆንሽ በጣም ደሰተኛ ነኝ ተባረኪ ቡዙ እዉቀት ይስጥሽ ፈጣሪ እንወድሻለን

  • @Aelazar
    @Aelazar 3 місяці тому

    Thank you ❤❤❤ konjo

  • @behailumesganaw7194
    @behailumesganaw7194 3 роки тому +3

    Thanks very Helpful!

  • @hiwotLema-k3y
    @hiwotLema-k3y 19 днів тому

    ❤❤wedgewalhu

  • @ገኒቲዩብ-ኸ5መ
    @ገኒቲዩብ-ኸ5መ Рік тому

    ዋውውው ተባረክ እማ😍😍

  • @NesanetNesi-p5d
    @NesanetNesi-p5d 2 місяці тому

    እና መሰግናለን

  • @yonasteshager9679
    @yonasteshager9679 Рік тому +1

    You are really smartest

  • @tesfudebalke24
    @tesfudebalke24 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 Рік тому +1

    ከስር በአማርኛ ብታረጊ ጡሩ ነበረ እህቴ እንግልዘኛዉን ትጉሙን ለማወቅ ይረዳናል

  • @RahmamuradYasin
    @RahmamuradYasin 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🥰🥰

  • @KidisttesfayeMaryamawit
    @KidisttesfayeMaryamawit 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት ለልጄ እንደጠቀመኝ

  • @አስናቀችሰይድ
    @አስናቀችሰይድ Рік тому

    በጣም አሪፍ

  • @tadiwostesfaye9744
    @tadiwostesfaye9744 3 місяці тому

    ለማስተማር ወይስ ለመማር ...B, H, O,Q and Y እንደዚህ አይነበብም ???

  • @yitayshmenber
    @yitayshmenber 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsige486
    @tsige486 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው

  • @AyuMan-cc1cd
    @AyuMan-cc1cd 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeargGebrekerstos
    @MeargGebrekerstos Рік тому

    tnx❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgentolla3329
    @temesgentolla3329 Рік тому

    Why no Dowling ?

  • @Elshaddayyentwa
    @Elshaddayyentwa Рік тому

    Tnx❤❤❤

  • @meseretgizaw1133
    @meseretgizaw1133 3 роки тому +1

    Thekyou

  • @mehamedyesuf7057
    @mehamedyesuf7057 Рік тому

    thanks

  • @HananYimam-rw7ss
    @HananYimam-rw7ss Рік тому

    ቲቸርየ በናትሽ በተከታታይ የምትለቂያቸዉን ቪድወወች ብትለይልን ከዚህ ቀጥሎ ማንኛዉ እደሁ ማወቅ አልቻልኩም

  • @bokkuugadaawaaqayyoo1356
    @bokkuugadaawaaqayyoo1356 3 роки тому

    What about h

  • @soccerspotlightet
    @soccerspotlightet 3 роки тому

    Wow nice, tough but helpfull, i hope one day i will talk like native american speaker :-)

  • @hatoumcell9614
    @hatoumcell9614 Рік тому

    wowow❤❤❤❤❤❤

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Zewdetesfaye-p5u
    @Zewdetesfaye-p5u Рік тому

  • @mdt-v7k
    @mdt-v7k Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgujd9127
    @fhgujd9127 2 роки тому +1

    እኔ ልገባኝም

  • @alamalaam3598
    @alamalaam3598 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
    @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 роки тому +1

    የኔ ውድ እንደ አጋጣሚ አገኘሁሽ በርች እኔ በክፍያ እየተማርኩ ነው ሶሥት ወር ሆነኝ ለውጥ አለኝ የበለጠ የቃላቶቹን ትርጉም ብትነግርን ለመፃፍ ሥለፈለኩ ነው

    • @አዩየድንግልልጂ
      @አዩየድንግልልጂ 2 роки тому

      በምንድነው የምትማርው ወድሜ ለኔም አገናኝኝ መማር እፍልጋለው ከፍየ በማርያም

  • @elefshekeder6017
    @elefshekeder6017 3 роки тому

    Wowwwww

  • @Erulov
    @Erulov Рік тому

    ba ና bo ተመሳሳይ ድምፅ ኣላቸው ማለት ነው

  • @አስናቀችሰይድ
    @አስናቀችሰይድ Рік тому

    በአማርኛ ተትጉሚልን

  • @samiayano5550
    @samiayano5550 Рік тому

    ሰላም

  • @Taibah-bu8ql
    @Taibah-bu8ql Рік тому

    ADCD

  • @hfudhrh2701
    @hfudhrh2701 3 роки тому

    ማማዬ አኔ ማንም ማንበብ አልችልም ምን ማድረግ አለብ በአለህ ማሊሽሊኝ ግን ለማዋቅ በጠም ጉጉት አለኝ ግን አልቻልኩ እስኪ ያንችን ታማሪ ሊሁንና ሊዋቅ ምከሪኝ

    • @exceedinenglish5810
      @exceedinenglish5810  3 роки тому +3

      ጊዜ ወስደህ ተለማመድ። በአጫጭር ቃላቶች ጀምር( 3-4 ፊደል) አሱን በደንብ ስትችል ከበድ ወደሚሉ ትሄዳለህ። የእያንዳንዱን ፊደል ድምፅ ደሞ ያዘዉ።
      በርታ የማይለመድ ነገር የለም! የሰው ዐምሮ ብዙ ነገር ይሰራል! ይቅናህ ወንድሜ

  • @seadaebrahim866
    @seadaebrahim866 Рік тому

    እሯ አማረኛው ሥህተት ነው ሆ

  • @KidisttesfayeMaryamawit
    @KidisttesfayeMaryamawit 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት ለልጄ እንደጠቀመኝ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 6 місяців тому

    ❤❤

  • @ሀገሬኢት
    @ሀገሬኢት Рік тому

    Thanks

  • @نهيفضلالسيد
    @نهيفضلالسيد 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MudinMan-o1w
    @MudinMan-o1w 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AljoharaAlr95-uo2qpft
    @AljoharaAlr95-uo2qpft 5 місяців тому

    ❤❤❤