🛑 ቤተመቅደስ - በብጹዕ አቡነ በርናባስ @abunebarnabass

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርንያና የአላስካ ሀገረጨስብከት ሊቀ ጳጳስ "ቤተ መቅደስ " በሚል ርዕስ ያስተማሩን ትምህርት ይዘን ቀርበናል::
    #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket
    #Ethiopia #Egregnaw #Donkeytube
    #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket #abelbirhanuየወይኗልጅ #live #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #Henok haile #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 7

  • @AbuneBarnabass
    @AbuneBarnabass  6 днів тому +3

    ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @webet2273
    @webet2273 13 годин тому

    አባታ
    ችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ባስተማረን በመንፈስ ቅዱስ ቃል ኢየሱስ ክርስቶ ትምርት ምረት ፀንተን እድንቆም አምላካች እግዚህአብሄር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 5 днів тому +1

    ስብከት ማለት እንደዚህ ነው ተባረኩ እድሜ ይስጦት እየሱስ ያድናል ወንጌል ገና ይሰበካል ❤❤❤❤

  • @Lastnew-rm7kx
    @Lastnew-rm7kx 6 днів тому +1

    🙏🙏🙏

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 6 днів тому +2

    ኢየሱስ የወደድከኝ ወድጀህ ቀረሁ

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 4 дні тому

    መዳን እውነት ነው በክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ መንገድ ነው ።
    የማያልፈው ደግሞ ብቸኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው አለም እና በውስጧም ያለው ያልፋል ሰማይ እና ምድርም ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሏል።

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 6 днів тому +2

    There is echo and it is not clear to listen. May be it is my old ear!