ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ ግብጽን ያርበደበደው የኢትዮጵያ የባህር ሀይል በኤርትራ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @fikrusisay4733
    @fikrusisay4733 3 роки тому +6

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ኢትዮጵያ ወደፊት እንጅ አትፍራ ወደኋላ የለም ያጌታ ክንድ ከኛ ጋር ነው አሁንም ጌታ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 2 місяці тому

    Thank you for your information

  • @LakewAbebeAbebe
    @LakewAbebeAbebe 3 роки тому

    Thank you Egypt. It makes Ethiopia ever stronger.

  • @leyila3594
    @leyila3594 3 роки тому +4

    ፈታ እኮ ነው የምታረገን ፍቅር አሢዘሀኛል የዚ ቤት ዜና ኢስላም ክርስታን ሣትል እኩል ስለምታቀርብ በጣም ነው ደስ የምትለኝ

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 3 місяці тому +1

    Like.shaer.feta.dayil

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 роки тому +1

    አሚን ድል ለናትሀገራችኢትዮጲያሽፈትለጠላቶችን

  • @jarternater1870
    @jarternater1870 3 роки тому +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ፈታቢል

  • @hamdelshukr4681
    @hamdelshukr4681 3 роки тому

    አርትራ ና ኢትዮጵያ ደማቸዉ አንድ ነው አይለያዩም

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 3 роки тому +10

    Dear Ethiopians
    Be aware most of the comments are from digital woyane or digital AGAME . The real Eritrean are reserved with their comments. The real Eritrean are working hard to bring together Eritrean and Ethiopia to work together Instead to fight each other. As Gold has to pass through fire inorder to be purified The real Eritreans has passed through a lot of challenges. Knowledge is about knowing and growing period.

    • @saved1580
      @saved1580 3 роки тому +1

      May the LORD bless you and keep you. If it wasnt for the good people of Eritrea and his excellency President Esayas's help, Ethiopia could have been in a deep sh_t. GOD bless Ethiopia and Eritrea.

    • @etaghegetaneh3190
      @etaghegetaneh3190 3 роки тому

      Zjy3

  • @gedabedada4136
    @gedabedada4136 3 роки тому

    በርታልኝ ፈታ🙏

  • @saknderhussain8886
    @saknderhussain8886 3 роки тому

    ፈታየ የኛ ሀቀኛ ወድም አይዞህ በርታልን

  • @JsjjssNsjdjjd
    @JsjjssNsjdjjd 3 місяці тому

    አአአ፡ሁሉም፡ጠመዱን

  • @jarternater1870
    @jarternater1870 3 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @mubeshermubesher1159
    @mubeshermubesher1159 3 роки тому

    እንኳን ደነ መጠቹ

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому

      Message
      ቤተሰብ ሁኑን

  • @kelemwadubale8176
    @kelemwadubale8176 2 місяці тому

    Amen 🎉🎉🎉

  • @uyyeyyhdudu9027
    @uyyeyyhdudu9027 3 роки тому +1

    ሠላምለሐገራችን

  • @firaolteshome4483
    @firaolteshome4483 3 роки тому

    የጁንታ ልጆች እስቲ አፋቹን ለመዝጋት ሞክሩ እናንተ ደደቦች

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 3 роки тому +2

    Wushetame ye Ethiopia bahere..haylee yemebale..lezelealemee.ayenoreme.yelemee..Eritrea is strong and hero people
    Please control your country frist
    Millions people die country.

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 роки тому +1

    SELAM LE ENATE HAGERE ETHIOPIA
    DELEE LE ENATE HAGERE ETHIOPIA YEHUNE
    ETHIOPIA LEZELELAM TENURE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @tigisttigist8273
    @tigisttigist8273 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ጠብቅልን

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому

      Message
      ቤተሰብ ሁኑን

  • @danielgebrekrstos4817
    @danielgebrekrstos4817 3 роки тому +2

    ደፋር ያምርሀል እናያለን

  • @r.tadese4150
    @r.tadese4150 3 роки тому +2

    17 km የገፋው የኤርትራ ሰራዊት ጭምር ነው
    ኣትዘባርቅ
    እውነቱ ኣለን ከነ መርጃው

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 місяці тому

    ስለወደብ ሄርማን ኮል የሚባል አሜሪካዊ አደራዳሪ ፡ለምን አይጠየቅም ፡ለንደን ላይ የተወሰነ ነገር አለ ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 місяці тому

    ኢትዮብያን፣፣እንደምንነዉያያቺሁት፣፣አገርሙታ
    ምላሳቺሁ፣፣ጉራአዪ፣፣የምንበላዉእንካንየለለን
    መንግሰታቺንወራዳ፣መጨረሻዉምንዪሆን

  • @EseteCoffee
    @EseteCoffee 3 роки тому +1

    ባህር በሌለበት,
    ባህር ሀይል !!!!

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому

      Message
      ቤተሰብ ሁኑን

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 роки тому

    Thank you for the good news

  • @nerayotegisty4776
    @nerayotegisty4776 3 роки тому +5

    የሚታመንና ሊሆን የሚችል አስተያየት ብትሰጥ ወዳጂ ታፈራለህ። ይሆናል ብለህ የቀን ህልም መተብተብ ደግሞ ያራክሳልና ጠንቀቅ በል። የቀን ህልም ጥሩ አይደለም። አመሰግናለሁ።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 місяці тому

    የትኛው ወንዝ ነው የጦር መርከብ የሚያስኬደው?

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 3 роки тому +3

    ኣፍህን ዝጋ ! የፈሰሰው ደማችን ኣንረሳም ! ከሃዲው የኤርትራ መንግስት በቀይ ባህራችን የኢትዮጵያ ባህር እንዲመሰረት ከፈቀደ የሚምትበት ሰዓት ደረሰ ማለት ነው። የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በባህራችን ኣይመሰረትም !!!!!!!

    • @randomvideos3939
      @randomvideos3939 3 роки тому

      Yetgnawn bahrhn are ataskegn be allah ...ayyy endew alemetadel gud eko nachhu abo

    • @randomvideos3939
      @randomvideos3939 3 роки тому

      Enawkshalen juntit

    • @randomvideos3939
      @randomvideos3939 3 роки тому

      Ertriawyanoch bilus esh ...ante mn bay nek

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 роки тому

    ፈታ ዴሊበርታ አጠርብሎምጥንያለ ምናለአዲሥነገእያልኩእከታልሀለው

  • @hamieyousuf6657
    @hamieyousuf6657 3 роки тому +2

    Wedi adgi Eritrea le eritrean only

    • @yng7173
      @yng7173 3 роки тому

      Yeah we know

  • @hagostesfu2160
    @hagostesfu2160 3 роки тому +6

    ራሳችን የቻልን ሃገር ነን ኮምፈደሽን ኣያስፈልገንም የማይሆን ወሬ ኣታውራ

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 3 роки тому

      Issias endeu wanea hagerena selezi???

    • @mulugetagergisaraya3412
      @mulugetagergisaraya3412 3 роки тому

      Wendeme ayzho etiopien hule helem endalemech new yeweshet yetserach ager nachew helm aykelakelem

    • @hagostesfu2160
      @hagostesfu2160 3 роки тому

      @@mulugetagergisaraya3412 የአሁኑ ኢትዮጵያ ነገ የምትበታተነው ኢትዮጵያ ይዘህ ነው የምታልመው ኣንተ ብቻ ነው ሰለ ሃገርህ የምታስበው ከለፈው ታሪክ ተማር

    • @sutuaelsutuael2520
      @sutuaelsutuael2520 3 роки тому

      @@mulugetagergisaraya3412 koda tarike temare mejemeriya eshi

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 5 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹👍

  • @mesfin7557
    @mesfin7557 3 роки тому +5

    ኤርትራና ግብጽ አይዋሰኑም! አትዘባርቅ!

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 3 роки тому +1

    እድሜ ለግብፅ ና ሱዳን ወደብ አጥተን landlockd ሆነን ቀረን!!አሁን ደግም ይህ አንሷቸው አባይን ሊነጥቁን ቡራ ከረዪ እያሉ ነው!!

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 3 роки тому +7

    ቀዳዳ ለማን ሊመች ነው ኤርትራ ከ ኢትዮጵያ ከ ኮንፌደሬሽን ምትጣመረው።
    ኤርትራዊያን ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ባለቸው አቅም እየረዱ እናንተ ግን በችግር ግዜ ሳይቀር የ ኤርትራን ባህር ትመኛላቹ።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 роки тому

      And lay hunen binadg des yilegnal Eritrea sewu sagegn enderase new yemayachihu tetatilen menor ayamirbinim tebabren binadg des yilegnal

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 3 роки тому +1

    The good thing is Woyane Tigre is destroyed! No more game !

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +2

    ፈታችን 🥰🥰🥰🥰አንተ እንቁ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰እንወድሃለን በጣም ምክንያቱም አንተ ኢትዮጵያ ነሃ በቃ

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому

      Message
      ቤተሰብ ሁኑን

  • @AshuMeri
    @AshuMeri 3 місяці тому

    ፋርዖን baadi ሙሴ ብትር እዳሻፋቺ አሁንም ባኢትዮጵያ ትሻፋላቺ

  • @ezzocell9990
    @ezzocell9990 3 роки тому

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 місяці тому

    ሮይተር ዘገባ ሊላ ወርልድ ፒክቸር አላማ ለአለም ህዝብ ሊላ አይ ለፈረንሳይ አትሊቲክሶች የስም ሰፋን ሊባው በወርለድ ስም የሚነግድ ሊባ ነው

  • @sindew-1976
    @sindew-1976 3 роки тому

    Why downloading and listening offline is not always allowed from this channel?

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 3 роки тому +1

    Yes yes nise newas

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 роки тому +2

    ይቅርታ አርጉልኝ በዚህ ዘመን የራሴንም ዜጋ ማመን አቁሜያለሁ እንኳን ጎረቤት ሀገር ቀርቶ ብቻ ሁሉንም አቁሞ ያሳየን

    • @דניאל-ק8נ
      @דניאל-ק8נ 3 роки тому

      ኤርትራን ጎረቤት ሐገር ከሚል ኢትዮጵያዊ በላይ የሚከብደኝ ሰው የለም።አንድ ህዝብ ነን።

    • @ohali5668
      @ohali5668 3 роки тому +1

      @@דניאל-ק8נ እነሱ ግን አይፈልጉንም

    • @yonatanmehari7750
      @yonatanmehari7750 3 роки тому

      @@דניאל-ק8נ amro yekeral

    • @sutuaelsutuael2520
      @sutuaelsutuael2520 3 роки тому

      One day we become 1st military in Africa

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 місяці тому

    ይሂ ሊባ ወርልድ ከየት መታ

  • @michaelmelake
    @michaelmelake 3 роки тому +2

    ግብፅ የኤርትራ ጎረቤት እንዴት ነው የምትሆነው። ከማንበብህ በፊት የአፍሪካ ካርታ እይ!

  • @ruthfesshaye3978
    @ruthfesshaye3978 3 роки тому +1

    U must be out of your mind no confederation Eritrea is a sovereign country. Respect

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 3 роки тому +5

    የኤርትራ : መንግስትና : ህዝብ : መሬቱም : ሆነ : ባህሩ : እና : ሰማዩ ። ለኢትዮጵያም : ሆነ : ለማንም : ሀገር : ወታደራዊ : ተቋም / Military Base : መዋያ : እንዲሆን : አይፈቅድም ። ኢትዮጵያ ፣ ሱዳን ፣ ግብጽ ፣ ሶማል ፣ ጁቡቲ : ወይም ሌላ : አገር በኤርትራ : መሬት / ባህር/ ሰማይ : ላይ : የጦር : ሰፈር : መስርቶ : ሌላ : አገር : እንዲያስፈራራ : እንዲወጋ : አንፈቅድም ።
    ኤርትራ : በጎረቤት : አገሮች : መካከል : ለሚፈጠረዉ : አለመግባባት ፤ በሰላም : ለመፍታት : እንዲችሉ : ከመርዳት : ባሻገር : ማንንም : በወገንተኝነት : አትረዳም ።
    ኤርትራ : ሉአላዊነዋ : ተከብሮ : ለዘልአለም : ትኖራለች ።

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 6 місяців тому

    መንግስት ቀዘነ ፣ ነፍሰ በላን የሚታገለው እግዚአብሔር እንጁ ሰው አይደለም። ጎሊያድን የገደለው ዳዊት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው። ለዳዊት ኃይልን የሰጠ እግዚአብሔር አሁንም ለፋኖ ኃይል ይሰጣል።

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ከባድ የባህር ሃይል ከገነባች በኋላ በኤርትራ እንዲመራ ይደረጋል ከዝያ በኋላ ጠቅላላ ለኤርትራ አስረክባ ከኤርትራ ጠቅልላ ትወጣለች ።

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 3 роки тому

      Moharetenga

    • @ohali5668
      @ohali5668 3 роки тому

      😂 እንዴት እንዴት ነዉ ምታስበዉ

  • @አነኢየኤርትራ
    @አነኢየኤርትራ 3 роки тому

    እኛ ፡ ውግያ ፡ በዛን ፡ የውሽት ፡ ማን ፡ ልሞት ፡ ትፈልጋለ ፡ በሰላም ፡ መፍታት ፡ በሰላም ፡ መኖር ፡ በውሰጥ ፡ ችግር ፡ መጀመሪ ያ ፡ ፈታሕ ፡ ወያነ ፡ እያለቀሰህ ፡ የትየት ፡ የብብትዋ ፡ ጥላ ፡ የቆጡን ፡ ኣውርዳለሁ ፡ ማለት ፡ እንደይ ፡ ሆን።

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak2965 3 роки тому

    Malem ychalal eritrea ye isseys aydelechm eko

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 3 роки тому

    ግብፅ መሳሪያ ብቻ ማግበስበስ ጥቅም እንደሌለው በእስራኤል በተዋረድችበት በ6ቀኑ ጦርነት አለመማሯ የሚገርም ነው!!!

  • @meb66
    @meb66 3 роки тому +2

    ዝም በል ዝምብ ቃምና!! "ኤርትራ ኤርትራ" ስትሉ ያላችሁን እያጣችሁ ነው።

  • @amanuelselamawi7912
    @amanuelselamawi7912 3 роки тому +2

    ደኤርትራዊ ድም የፈሰሰው ለከንቱ ኣይደልም ቀልዳቹ እና ሕልማቹ ኮንቶ ነው።

  • @meronwedigolijmeronwedigol6069
    @meronwedigolijmeronwedigol6069 3 роки тому

    Dream is free 😆😁🙃🙂

  • @tewachewchane9172
    @tewachewchane9172 3 роки тому

    ጠገዴ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 роки тому +1

    ሳይተርፈው አበድሮ ሳይቀበል ሞተ የሚባለው የኛ ቢጤው ነው የራሳችንን ባህር በር አስነጥቀውን ሲያበቁ ጭራሽ ለማኝ አረጉን ፍርዱን አፍጥነው አምላኬ ሀገሬ ጠላቷ።በዝቷል

  • @kemaltabessekemaltabesse4567
    @kemaltabessekemaltabesse4567 3 роки тому

    We where one of the biggest cost line country in Africa during past today bcoz of woyane and Egyptian we are struggling to hv our army Base but hopefully we will get it back

  • @ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ

    እና መሬታችን ለምን መሬታችን አይመለስም

  • @zeydanhasan942
    @zeydanhasan942 3 роки тому

    Egyptian war weapons might be destructed itself never touch other countries

  • @etaghegetaneh3190
    @etaghegetaneh3190 3 роки тому

    Bnk

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому

    እረ ተው ዜናው 🙄🙄🙄🤯🤯🤯

  • @omerjibril7318
    @omerjibril7318 3 роки тому +1

    That is not true
    Ethiopia and Eritrea go back together ? That's liy never coming back Eritrea back to Ethiopia this is daydream

  • @tedrosmekonen4373
    @tedrosmekonen4373 3 роки тому +1

    እዋይ ዝና ተዝነብረኩም ድአ ብከመይ ትሳዒሩ አታ እዛ ኢትዮጽያ ትብሃል ሃግር ሓሶት ሓጥያት አይኮነን ብቃ ፡ንሕውሓት እኮ ክትስዕሩ ዘይክአልኩም 7 ወርሒ ወሲድልኩምሲ ትፍክሩ ክአ ስራዊት ኤርትራ ተዘይ ነብር ብሓቂ ሕውሓት መጥፍአኩም ጠቅሊሉ ሰነፋት ዝኮንኩም ሃግር ።

  • @eritreahagerey819
    @eritreahagerey819 3 роки тому +4

    ህልም አይከፈልበትም አፍህን ክፈት ብቻ ጅል።

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 3 роки тому +3

    ወንድሜ አትዘባረቅ የግብጽን ጦር ሀይል ጉጉል አርገህ እየው
    ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ዘጠነኛ ናት

    • @mikal9212
      @mikal9212 3 роки тому

      በ1865/66 እንዲሁ ነበር ሚሉን

  • @ሃገርኣብቅድሚት
    @ሃገርኣብቅድሚት 3 роки тому +2

    ኣንተ ልበል ኣንቺ እናንተ ስለ ኤርትራ ሁሉ ከመውራታቹ በፊት ራሳቹን ትጠይቃላቹእን የት ኣለህ ያላሉትን እዚህ ኣለሁ ይላል ይባላል መፈከር ስብና ኣያመጣም የኤርትራ ባህር ብላቹ ሌሊትም ቀንም ከምታወሩ እንደሰው ኣላቹ ወይ

  • @kedribrahim7379
    @kedribrahim7379 3 роки тому

    ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ

    🤣🤣🤣🤣ወይ ግብፅ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому +2

    ለወሬ ዳገት የለውም ኤርትራንና የአማራ ልዩ ሃይልን ይዘን ህውሃትን ማሸነፍ ያቃተን ድንበራችን በሱዳን ተወሮ መሬታችንን ማስመለስ ያልቻልን ግብፅን አርበደበድን ትለናለህ ወሬኛ

  • @tikurshumabrha3586
    @tikurshumabrha3586 3 роки тому

    ሀይ

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 3 роки тому +2

    በውሸት ዜና ኢትዮጵያ የሌላትን ወደብ አላት ብለህ ፣ የሌላትን የባህር ኃይል ግዙፍ አሳክለህ ፣
    ዲዲቲ አትንፋብን ።
    በሐሰት ወሬ ትከሥራለህ አንጂ ፣ አትከብርም ።

  • @lulamebrahtu
    @lulamebrahtu 3 роки тому +1

    It shame to talk about red sea .It is belong to Eritrea. That is why we fought for the last 30 years. Period.

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 3 роки тому

    ጣናን ሊቆጣጠሩ ነዉ ማለት ነዉ ?

  • @mehrettariku7856
    @mehrettariku7856 3 роки тому +1

    ዘባራቂዉ

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 3 роки тому

    Abiy Ahmed knows that Ethiopia needs. having dangerous equipment pointless without good skills lol

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 3 роки тому +1

    ፈታ ዜናህን በጉጉት ነው የምስጠብቅህ

  • @endirs6443
    @endirs6443 3 роки тому

    አባይ አለን አይደል ለምን ያሟርታሉ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 роки тому

    የማይስማ የለም ዘንድሮ በልሌላ ሀገር መንግስት መሬት የኛ ባህር ሀይል ? ኤርትራ የኢትትዮጲያ አካል መሆኗን መቀላቀሏን ምነው አልነገራችሁን ?መቼ ነበር ይህ የሆነው ?እሀ !ኮሮናን ፈርታችሁ ነው ያልነገራችሁን ስው በደስታ ፈንጠዝያ አድርጎ በደስታ መጠጥ ጠጥቶ ስክሮ በሽታውን እንዳይረሳ ነበር ገባኝ

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому

      Message
      ቤተሰብ ሁኑን

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 роки тому +1

      ክክክክክክክክክ አይገርምም መኖር ደጉ ገና ሌላም ጉድ እንሰማለን ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነሳ የሌላ ዜጋ አርገውን እንዳንነሳ ብቻ

    • @zerithadgu8936
      @zerithadgu8936 3 роки тому

      @@rahelamen7300 bravo rahel haftna melslom ajoki

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 3 роки тому

    ግብጵማ ውሽታሞች ወሬ ብቻ መሆናቸው አለም ያቃቸዋል በሬ ወለደ ማለት ይወዳሉ ልብም የላቸውም ፈሪዎች ናቸው

  • @dawitsahle1494
    @dawitsahle1494 3 роки тому

    Eritrea weste bota aynorachehum poletikachuh batachuh adergut

  • @wubalemitiku1740
    @wubalemitiku1740 3 роки тому

    ግን ግን ግብፅና ኢትዮጵያ ጦርነት ቢገጥሙ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?

  • @kibrommebrhtu5032
    @kibrommebrhtu5032 3 роки тому

    እስኪ ሞክራት

  • @ፈዲላሀገሬንአፍቃሪነኝ

    🇪🇹🇪🇷

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 3 роки тому

    ዞሮ ዞሮ መገዝጊያው ጭራሮ

  • @aberadichamo3724
    @aberadichamo3724 3 роки тому

    ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ ??? አደራችሁን ብቻ ለጠላት ምስጥር እንዳታጋሩ !!

  • @sutuaelsutuael2520
    @sutuaelsutuael2520 3 роки тому

    We don't bare haile bro becha yemederun ena ye air force bedenbe argo matenaker new and zemenawei yehone dron,anti air craft,anti missile,updated jet megezat becha new metebekebn bro

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 3 роки тому

    Feta since yezanee katafa wodii subscribers ende dero alifatanami lemeni yehuni

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 3 роки тому +1

    ,የአቢይ አህመድ ና የሸመልስ አብዲሳ ቁማር ገንዘብ ብቻ ቢበላ ደግ ነበር የእነዚህ ዘረኞች ቁማር ግን የሰው ደም እየጠጣ: ነፍስ እያጠፋ: የሰው ስጋ እየበላ:...ነው ፈጣሪ በጥበቡ ያስወግድ ልን: ከተኛበት አይነሳ እዛው ያስቀረው. .

    • @ohali5668
      @ohali5668 3 роки тому

      ኤጭ አትደጋግምብን

  • @y.g2968
    @y.g2968 3 роки тому +1

    ዘባራቂው ጋዜጠኛ ! ስትዋሽ ደሞ ።

  • @جمالجهار
    @جمالجهار 3 роки тому +3

    በጉራ ሆዴን ነፋከው ጉረኛ

  • @yetammanu1224
    @yetammanu1224 3 роки тому

    Hagre hullem bikuna asifarri jagina nati machemi lamanim laminim iji atisetim ethiopiachin.

  • @alemnehlakew4485
    @alemnehlakew4485 3 роки тому

    Nebes yemarelen,talakenetsn,lesew menoren yasetemaruna yenoru jegena

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 місяці тому

    ትቀልዳለህ?

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 3 роки тому

    እረ አትበጥረቅ ትናንት የተቋቋመ። ባህር ሀይል እንዴት።ሁኖነው የሚያርበደብደው አንተስ ከግብፅ ፕሮፓጋንዳ በምን ተለየህ

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 3 роки тому

    እረ ባካችሁ ለዩትይብ ገንዘብም ይሆን ከአብይ ፍርፋሪ ለማግንኘት ድጋፍና የተቃውሞ ክሬዲት ማስቆጠር at list በእው ነተንኛ መረጃ ላይ ይሁን። ኢትዮጵያ የባህር ሐይል ማቋቋም የጀመረችው በሐይለማርያም ደሳለንኝ ግዜ እንጂ የዛሬ ሁለት አመት በአብይ ግዜ አይደለም። በጅቡቲ፣ አልያም በግዜው ግንኙነታችን መልካም ስለነበር ከተቻለም በሱዳን አልያም በኬንያ ትልቁ የ ላሙ ወደብ ጵሮጀክት ሲያልቅ ለመርከቦቻችን ጥበቃ ሲባል መቋቋም የጀመረው በ H D ግዜ ነው እንጂ የዛሬ ሁለት አመት የተቌቌመ አይደለም። እረ ተው ዝም ብላችሁ የተሳሳተ መረጃ ለህዝብ አትስጡ። ይህ social ሚዲያ ሀይ የሚለው ጠፋ በቃ። ባሁኑ በብልጽግና አዎ ፖርኮች የሚጎበንኛቸው ጠፋ እንጂ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 роки тому +1

    እባክህን ወሬህን አታብዛ የጦርነቱን ነገር ባንገባበት ይሻላል ግብፅን በጦር ሃይል ማሰብ እብደት ነው በዲፕሎማሲው ጮኽን ግድባችንን መሙላት

  • @semirmohamed4503
    @semirmohamed4503 3 роки тому

    ብከመይ ፈሪሱ ሓይሊ ባሕሪ ????