Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከፊትሽ ያለዉ ፈገግታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ እህት
ፈጣሪ ሙሉጤናሽን. ይስጥሸ
My god bless you ❤🙏🏾💯✌️
ጀግና ብየሻለሁ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!!!
እህቴ , ከአንቺ ብዙ ትምህርት ተምረናል, ጌታ አምላክ ይባርክሽ.
በንትሹሺ በምወጃት ማረ ሠብሥከራየብ አረጌኝ
የኔ ማር ቆንጆ ልብ ነው አልሺ ጃግና ነሺ ባርቺ ❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድእህት አንደበትሽ በጸበል ከተከፈተ ሰውነትሽም እርግጠኛ ነኝ ይስተካከልልሻል ጸበል ሂጅ ጸልዬ ስገጅ ከልብሽ ሁነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ሙሉ አካል ይዠ እንዳች ጠንካራ አይደለሁም
ይችን ልጅ በፎቶ እና አንዳንድ ነገር ስትፅፍ ፌስቡክ ላይ አያት ነበር በጣም ጠንካራ እንደሆነች የማቀው ሁሌም ከፊትዋ ፈገግታ አይለያትም
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም የኔ ቆንጆ ፍገግታሽ ብቻ የሚበቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የሰብሽው ተሳክቶ ፈገግ ስትይ ለማየት ያብቃን ጀግና ነሽ
የኔ ጀግና አንቺ ሙሉ ሴት ነሽ! የተንሻፈፈን አይምሮን ነው መፍራት
ሁሉም ለበጎ ነው ለኔ ጀግናየ ነሽ
ጥንካራሽ ያስቀናል ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛ የኔ ቆንጆ
ጀግና ኡፍ ደስ የሚል የሚመስጥ አንደበት ፈጣሪ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ ፈጣሪ
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን ውዴ
ጠንካራ ነሽ እግ/ር ያሰብሽበት ያድርስሽ
የኔ ጀግና በርቺ!! የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም
*አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፀጋ ነዉ😢😢*
Beautiful and strong young lady God bless you 💗
መንፈሰ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ውዴ❤️ 👏
ድንቅ ልጅ ነሽ በርቺ የብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ በርቺ ልጄ ተመስገን አምላኬ ማለት በየሰከንዱም ቢባል ሲያንስ ነው። ከቶሮንቶ ካናዳ።
ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እኔኮ ስልኬ የድምጽ ችግር ያለበት መስሎኝ. በራስ መተማመንሽ ደስ ሲል እኔ በጣም በጩጨ እድሜየ ስለነበር ስደት የመጣሁት ሀሳብ በጣም ያጠቃኛል ልተወው ብልም እማይተው እና ቀጫጫ ሁኛለሁ እደበፍቱ ሰውነቴ አይደለም ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም ሱበሀንአላህ ሳላደንቅ እማላልፈው ፍላጎቶን እሺ ብለህእዚህ እድትናገር እድትነፍስ የውስጣን እሸቱ ምርጥ ሰው
ዋው የምትገሚ ጎበዝ ልጅ ነሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኅኒአለም ካቺ ጋር ይሁን ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ 👏👏👏👏😘
ድንቅ ልጅ ነሽ ተባረኪ
የኔ ማር በጣም ጀግና ነሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጨርሦ ይማርሽ
የኔ እናት በእውነት አንች ማለት ሙሉ ስው ነሽ ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ ማማዬ እውነት ነው እግዚአብሔር እንዲእንዲሁን የፈለገው ካአንች ብዙ ሰራዎችን ድንቅ ስራዎችን እንድትሰሪ ሰለፈለገ ነው ምን አይነት በእራስ መተማመን የሞላብሽ ሙሉ ሴት ነሽ የኛ እንቁ በርችልን
ህሊና፣ እንደ መብራት የሚያበሩ ዓይኖች ጋር ያለሽ ፈገግታሽ ግሩም ነው። እምነት፣ ቆረጥነትና እጅ ያለመስጠትሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ካንቺ ከቋረጧ ምክርና ልበ ሙሉነትን መቀበል ተመኛሁ።የምሥጋና ሰው ነሽ። አንቺ ልዩ ሰው ነሸ። ተባረኪ!!!
በእውነት ትልቅ ነግር ያልሽው አካል ጉዳታኛ ብቻ ሳይሆን ሁላችን ሙሉ አካል ያለን ሰዎች እንኳን ጉድለት አለብን ግን ብዙ አናያቸውም በጣም ትልቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን በርችልን ብዙ እንማራለን
የኔ እናት ቁንጅናሽ በውስጥም በውጭም በውስጥም ነው. ብዙ ነገር ነው ይሄን ቪድው በማየት ብዙ መማር ይቻላል እናትየ በርች ማንም ስው በዚህ ምድር ላይ ማንም ስው perfect life ያለው የለም one way the other no body has perfect life . በርች ልን
የኔ ማር , በምትይው ነገር ሁሉ እስማማለው, እግዚአብሔር ይርዳሽ በህይወትሽ ሙሉ 🙏🏾🙏🏾❤️
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እውነት ጀግና ነሽ የምታምኒው አምላክ ፈፅሞ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ እናት በሁሉም ስራው እግዚአብሔር ትክክል ነው አንች ደግሞ ጠንካራ ነሽ እዚህ በላይ በርችልን❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ሀሳብሽን ምኞትሽንም ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
አይዞሽ እህቴ:: ጀግና ነሽ:: እግዛብሄር ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥሽ::
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ 💚💛❤️
እሚገርም ጥንካሬ ነው እውነት እኛ ሙሉ አካል ይዘን አናመሠግነውም በጣም አገነኩሽ እህቴ ጠካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ
ደስ የምትል ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ለሚገባን ለማይገባን ብካንቺ መማር አለብን ተመስጌን ማለት
I love ur confidence. u are strong keep up!
ሠብስክራይብ በቅንናት
እግዚአብሔር በመረጣቸው ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይገባቸዋል የማር እግዚአብሔር ከትልቁ ቦታ ያደረሰሸ💚💛❤️ስላም ለኢትዮጵያ
እዉነት ነዉ እኛ ሰዎች የምናየዉ የማረበትን የሸቀረቀበትን ነዉ የሰዉ ስብእና የሚነካ ቃላት ስንናገር አናስተዉልም 😢
ህሉየ አንች እኮ ጀግና ሴት ነሽ ክላስ አንድ ላይ ተምረናል እና አቅሻለሁ በጣም አንደኛ ነሽ
የኔ ጎበዝ ካንቺ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ያስብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ከፊትሽ ያለዉ ፈገግታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ ቆንጆ በርች ጀግና ነሽ እውነት ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በርችልኝ የኔ ውድ
አንደኛ እሼ ምርጥ
በጣም ጀግና ናዳቢስ ትዉልድ ነሽ ተባረኪ
የኔ ጀግና😘😘
ትልቅ ጥበብ አለሽና ያብዛልሽ በርች እህቴ
Yne konjo😍😍😍😍😍
እውነት ነው ምልሽ እኔ ያንቺ ያክል በራስ መተማመን የለኝም በጣም ነው በራስ መተማመነሽን የወደድኩት ጌታ ይባርክሽ ብቻ ከልቤ የምመኝልሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ህሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ተካራነሽ እህት በረች
እንካን ደና መጣቹ ስጠብቅ ነበር👍😍
በርታ ወንድሜ ምንጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
ህሉዬ እግዚአብሔር ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ ልዩ የሆንሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዌት በርች
እግዚአብሔር ሲፈጥር ውብ አድርጎ ነው:: በእራስ መተማመን ችግር ራሳችንን ካለመቀበል የሚመነጭ ነው:: በአካል ጉዳተኞችም ሳይሆን ሙሉ ጤንነት ላይ በምንገኝ ሰዎች ላይ ከእራሳችን ይልቅ ሰው እንዲቀበለን እንፈልጋለን:: መጀመሪያ እራሳችንን እንቀበል:: ከዚያም ለእኛ ያለው ይጋባል :: ሌሎችም ይቀበሉናል:: ለብዙዎቻችን ምሳሌ የምትሆኚ ብርቱ እህት ነሽ:: ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ::
Yana kojo egzabihara yamirala mara🙏🙏🙏🙏
ህሊና ጥንካሬሽን በጣም ነው የማደንቅልሽ ሀሳቦችን በጣም ነው የምወዳቸው ለኔም ያበረቱኛል በfb ላይ በሰው በሰው ነው ያገኘኻት post የምታረጊው አጭር ሀሳብ ጥልቅ ነው በጣም በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርች
ህሉዬ የኔ ጀግና በጣም ነው ምወድሽ ❤ ጀግና😘😘😘😘😘
የኛ ምርጥ ጓደኛ ካንቺ ብዙ ነገር ነው ምንጠብቀው በርቺልን
Hiluyaaaaa yene konjo gobez jegnaye eko nesh
ጀግና ነሽ ረጂም ዕድሜ ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ
እግዚሀቤር ይመስገን መናገርሽም ጥሩ ነዉ
እግዚአብሔር አምልክ አሁንም ጤነነትሽን ይመልስልሽ እህታችን
የኒ ማር አግዚአብሂርጤናሽን ይመልሥልሽ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሂር ንእድናመሠገን አደረገ ቀን ተባረኪ
ጥንካሬሽና የተሰጠሽን በፀጋ የተቀበልሽበት ፅናትሽ ብዙዎችን ያስተምራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን !!! በርቺ!!!
Amazing testimony God bless you keep your confidence you are beautiful In and out 👍
እግዚአብሔር ጤንነትሽን ይመልስልሽ/ጠንካራ ነሽ በርች
ሰላም ለሀገራችን ይላክልን አምላክየኔ እናት አይዞሽ ቃጥላ ጺወን ሒጅ ትድኛለሽ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በጣም ጠካራልጅ ነሽ ብዙ አስተምረሽናል
Bertu ehet nesh 💪💪💪♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ምስጋናሽን ይቀጥልልሽ
God bless you 🙏my dear sister
ህሉዬ እመብርሀን ዘመንሽን ትባርክልሽ አንቺ ለኔ እና መሰል አካልጉዳተኞች የመቻል ተምሳሌት ነሽ እንዳንቺ አይነት ሰው ጓደኛ መካሪ እህት ስላለኝ በጣም እድለኛ ነኝ ክበሪልኝ
I’m really Impressed by her courage and determination. You’re a positive thinker and a good example for human beings. 🤗😻
Please write a book, I’ll buy the first 10 edition.
እግዜአብሄር ይጨምርልሽ በሁሉነገር
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
Happy congratulations 680k
ጀግና በጣም ነው ያደነኩሸ
ተባረኪልኝ ትልቅ መልእክት ነው እህቴ
ጀግና
ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ አሁንም ሙሉ ጤናሽን እግዛቢሄር ይስጥሽ
ዛሬ ሶስተኛ ነኝ ኮሜንት ድንቅ ልጆችች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው❤❤❤❤4ሰው ብቻ ነው ያየየው የስ❤❤❤❤
የኔ እህት ጀግና ነሽ
May your dreams come true! God bless you!
ማሻአላህበርቺ
በጣም፡ጎበዝ፡ናት
በጣም ድቅ ሰዉነሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማረሺ
የኔ እህት አይዞሽ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ ቆንጆ አላህ አፊያሺን ይመልሰልሺ
ይገርማል 🤔
የኔ እህት አላህ ያድንሽ
የኔ ቆንጆ ጀግና ጠንካራ ልጂ ነሽ በርች እግዚአብሄር አብዝቶ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ
ጀግና ሴት
የእኔ ቆንጆ ጣፍጭ አንድበት አለሽ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል
ህሉ የኔ ጀግና ።አንቺ ለብዙዎች ተምሳሌት ትሆኚ ዘንድ የተፈጠርሽ ልዩ ሴት።ታውቂ የለ በጣም እንደሚከብርሽ።
የኔ ቆንጆ ይቱብ ላይ ነይ ጠንካራ ሴት ነሸ
AYEZOHE EHITE BARCE❤❤❤☝️👌🤲🤲🤲
ከፊትሽ ያለዉ ፈገግታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ እህት
ፈጣሪ ሙሉጤናሽን. ይስጥሸ
My god bless you ❤🙏🏾💯✌️
ጀግና ብየሻለሁ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!!!
እህቴ , ከአንቺ ብዙ ትምህርት ተምረናል, ጌታ አምላክ ይባርክሽ.
በንትሹ
ሺ በምወጃት ማረ ሠብሥከራየብ አረጌኝ
የኔ ማር ቆንጆ ልብ ነው አልሺ ጃግና ነሺ ባርቺ ❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድእህት አንደበትሽ በጸበል ከተከፈተ ሰውነትሽም እርግጠኛ ነኝ ይስተካከልልሻል ጸበል ሂጅ ጸልዬ ስገጅ ከልብሽ ሁነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ሙሉ አካል ይዠ እንዳች ጠንካራ አይደለሁም
ይችን ልጅ በፎቶ እና አንዳንድ ነገር ስትፅፍ ፌስቡክ ላይ አያት ነበር በጣም ጠንካራ እንደሆነች የማቀው ሁሌም ከፊትዋ ፈገግታ አይለያትም
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም የኔ ቆንጆ ፍገግታሽ ብቻ የሚበቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የሰብሽው ተሳክቶ ፈገግ ስትይ ለማየት ያብቃን ጀግና ነሽ
የኔ ጀግና አንቺ ሙሉ ሴት ነሽ! የተንሻፈፈን አይምሮን ነው መፍራት
ሁሉም ለበጎ ነው ለኔ ጀግናየ ነሽ
ጥንካራሽ ያስቀናል ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛ የኔ ቆንጆ
ጀግና ኡፍ ደስ የሚል የሚመስጥ አንደበት ፈጣሪ አሁንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ ፈጣሪ
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ውዴ
ጠንካራ ነሽ እግ/ር ያሰብሽበት ያድርስሽ
የኔ ጀግና በርቺ!! የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም
*አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ፀጋ ነዉ😢😢*
Beautiful and strong young lady
God bless you 💗
መንፈሰ ጠንካራ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ውዴ❤️ 👏
ድንቅ ልጅ ነሽ በርቺ የብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ በርቺ ልጄ ተመስገን አምላኬ ማለት በየሰከንዱም ቢባል ሲያንስ ነው። ከቶሮንቶ ካናዳ።
ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እኔኮ ስልኬ የድምጽ ችግር ያለበት መስሎኝ. በራስ መተማመንሽ ደስ ሲል እኔ በጣም በጩጨ እድሜየ ስለነበር ስደት የመጣሁት ሀሳብ በጣም ያጠቃኛል ልተወው ብልም እማይተው እና ቀጫጫ ሁኛለሁ እደበፍቱ ሰውነቴ አይደለም ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም ሱበሀንአላህ ሳላደንቅ እማላልፈው ፍላጎቶን እሺ ብለህእዚህ እድትናገር እድትነፍስ የውስጣን እሸቱ ምርጥ ሰው
ዋው የምትገሚ ጎበዝ ልጅ ነሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኅኒአለም ካቺ ጋር ይሁን ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ 👏👏👏👏😘
ድንቅ ልጅ ነሽ ተባረኪ
የኔ ማር በጣም ጀግና ነሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጨርሦ ይማርሽ
የኔ እናት በእውነት አንች ማለት ሙሉ ስው ነሽ ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ ማማዬ እውነት ነው እግዚአብሔር እንዲእንዲሁን የፈለገው ካአንች ብዙ ሰራዎችን ድንቅ ስራዎችን እንድትሰሪ ሰለፈለገ ነው ምን አይነት በእራስ መተማመን የሞላብሽ ሙሉ ሴት ነሽ የኛ እንቁ በርችልን
ህሊና፣ እንደ መብራት የሚያበሩ ዓይኖች ጋር ያለሽ ፈገግታሽ ግሩም ነው። እምነት፣ ቆረጥነትና እጅ ያለመስጠትሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ካንቺ ከቋረጧ ምክርና ልበ ሙሉነትን መቀበል ተመኛሁ።
የምሥጋና ሰው ነሽ። አንቺ ልዩ ሰው ነሸ። ተባረኪ!!!
በእውነት ትልቅ ነግር ያልሽው አካል ጉዳታኛ ብቻ ሳይሆን ሁላችን ሙሉ አካል ያለን ሰዎች እንኳን ጉድለት አለብን ግን ብዙ አናያቸውም በጣም ትልቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን በርችልን ብዙ እንማራለን
የኔ እናት ቁንጅናሽ በውስጥም በውጭም በውስጥም ነው. ብዙ ነገር ነው ይሄን ቪድው በማየት ብዙ መማር ይቻላል እናትየ በርች ማንም ስው በዚህ ምድር ላይ ማንም ስው perfect life ያለው የለም one way the other no body has perfect life . በርች ልን
የኔ ማር , በምትይው ነገር ሁሉ እስማማለው, እግዚአብሔር ይርዳሽ በህይወትሽ ሙሉ 🙏🏾🙏🏾❤️
የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እውነት ጀግና ነሽ የምታምኒው አምላክ ፈፅሞ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ እናት በሁሉም ስራው እግዚአብሔር ትክክል ነው አንች ደግሞ ጠንካራ ነሽ እዚህ በላይ በርችልን❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ሀሳብሽን ምኞትሽንም ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
አይዞሽ እህቴ:: ጀግና ነሽ:: እግዛብሄር ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥሽ::
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ 💚💛❤️
እሚገርም ጥንካሬ ነው እውነት እኛ ሙሉ አካል ይዘን አናመሠግነውም በጣም አገነኩሽ እህቴ ጠካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ
ደስ የምትል ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ለሚገባን ለማይገባን ብካንቺ መማር አለብን ተመስጌን ማለት
I love ur confidence. u are strong keep up!
ሠብስክራይብ በቅንናት
እግዚአብሔር በመረጣቸው ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይገባቸዋል የማር እግዚአብሔር ከትልቁ ቦታ ያደረሰሸ💚💛❤️ስላም ለኢትዮጵያ
እዉነት ነዉ እኛ ሰዎች የምናየዉ የማረበትን የሸቀረቀበትን ነዉ የሰዉ ስብእና የሚነካ ቃላት ስንናገር አናስተዉልም 😢
ህሉየ አንች እኮ ጀግና ሴት ነሽ ክላስ አንድ ላይ ተምረናል እና አቅሻለሁ በጣም አንደኛ ነሽ
የኔ ጎበዝ ካንቺ ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ያስብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ከፊትሽ ያለዉ ፈገግታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ
የኔ ቆንጆ በርች ጀግና ነሽ እውነት ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በርችልኝ የኔ ውድ
አንደኛ እሼ ምርጥ
በጣም ጀግና ናዳቢስ ትዉልድ ነሽ ተባረኪ
የኔ ጀግና😘😘
ትልቅ ጥበብ አለሽና ያብዛልሽ በርች እህቴ
Yne konjo😍😍😍😍😍
እውነት ነው ምልሽ እኔ ያንቺ ያክል በራስ መተማመን የለኝም በጣም ነው በራስ መተማመነሽን የወደድኩት ጌታ ይባርክሽ ብቻ ከልቤ የምመኝልሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ህሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ተካራነሽ እህት በረች
እንካን ደና መጣቹ ስጠብቅ ነበር👍😍
በርታ ወንድሜ ምንጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ
ህሉዬ እግዚአብሔር ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ ልዩ የሆንሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዌት በርች
እግዚአብሔር ሲፈጥር ውብ አድርጎ ነው:: በእራስ መተማመን ችግር ራሳችንን ካለመቀበል የሚመነጭ ነው:: በአካል ጉዳተኞችም ሳይሆን ሙሉ ጤንነት ላይ በምንገኝ ሰዎች ላይ ከእራሳችን ይልቅ ሰው እንዲቀበለን እንፈልጋለን:: መጀመሪያ እራሳችንን እንቀበል:: ከዚያም ለእኛ ያለው ይጋባል :: ሌሎችም ይቀበሉናል:: ለብዙዎቻችን ምሳሌ የምትሆኚ ብርቱ እህት ነሽ:: ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ::
Yana kojo egzabihara yamirala mara🙏🙏🙏🙏
ህሊና ጥንካሬሽን በጣም ነው የማደንቅልሽ ሀሳቦችን በጣም ነው የምወዳቸው ለኔም ያበረቱኛል በfb ላይ በሰው በሰው ነው ያገኘኻት post የምታረጊው አጭር ሀሳብ ጥልቅ ነው በጣም በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርች
ህሉዬ የኔ ጀግና በጣም ነው ምወድሽ ❤ ጀግና😘😘😘😘😘
የኛ ምርጥ ጓደኛ ካንቺ ብዙ ነገር ነው ምንጠብቀው በርቺልን
Hiluyaaaaa yene konjo gobez jegnaye eko nesh
ጀግና ነሽ ረጂም ዕድሜ ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ
እግዚሀቤር ይመስገን መናገርሽም ጥሩ ነዉ
እግዚአብሔር አምልክ አሁንም ጤነነትሽን ይመልስልሽ እህታችን
የኒ ማር አግዚአብሂርጤናሽን ይመልሥልሽ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሂር ንእድናመሠገን አደረገ ቀን ተባረኪ
ጥንካሬሽና የተሰጠሽን በፀጋ የተቀበልሽበት ፅናትሽ ብዙዎችን ያስተምራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን !!! በርቺ!!!
Amazing testimony God bless you keep your confidence you are beautiful In and out 👍
እግዚአብሔር ጤንነትሽን ይመልስልሽ/ጠንካራ ነሽ በርች
ሰላም ለሀገራችን ይላክልን አምላክ
የኔ እናት አይዞሽ ቃጥላ ጺወን ሒጅ ትድኛለሽ