የነጋዴው የተደበቀው ሚስጥር ወጣ..ከልጆቹ ጋር ሆኜ ጅቦቹን አብረን እንነዳለን..የገዛ እህታችንን ለስራው ስንል መስዋት አድርገናል የት እንዳለች አናውቅም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Місяць тому +140

    ነበልባል እራሳችሁን ጠብቁ የነስር አይን ከጠፋ 5ቀን ሆነው የናቱ መታመም ያሰጨነቀን 😢😢😢

  • @seadagetachew6925
    @seadagetachew6925 Місяць тому +176

    እረ የንስር አይንን ፈልጉት እባካችሁ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      ስለ እግዚአብሔር ምድር ዓይንን ፈልጉት ምን ገባ ገደሉት ወይ ጨነቀን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      የ እግዚአብሔር ይበልጣል
      ወንድምህ መጨረሻው
      አያምርም😢

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +149

    እባክህን ወንድማችን ለምትሠሩት ሥራ ተጠንቀቅ እባክህን ለቤተሠቦቻችሁ ኑሩ የሀበሻ ጉድ አያልቅም

    • @honeyhoney8185
      @honeyhoney8185 Місяць тому +2

      እንደኔ ይህን ስራ ማቆም አለባቸው ምስኪን የነስር አይን ጠፍቷል በቃ ጥሪ ላሁ መከታተል 😢😢😢😢

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +1

      @honeyhoney8185 በጣም ይህም ልጅ በጣም ይጋፈጣል የሠው ችግር ማብቂያ የለውም

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu Місяць тому +1

      እዉነት ነዉ በትክክል 👍👍👍

    • @ועח
      @ועח Місяць тому +2

      ትክክል አሁንስ ተጨንቀናል የንስር አይን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለተጎዱት እምባ አባሽ ወንድሜ 🙏😢😢😢🇪🇷

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому

      አሜን ፈጣሪ እጁን ይዘርጋለት

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Місяць тому +126

    የነስር አይንን እባክህ ፈልግልን ሌላዉ ይደርሳል ለናቱ ስትል 😢

  • @bushman3946
    @bushman3946 Місяць тому +272

    ነበልባል የንስር አይንን አፋልገን😢😢😢😢

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Місяць тому +55

    ዛሬኮ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ!!የንስር አይ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኛ ጀግና የት ትሆን 😢

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 Місяць тому +198

    የንስር አይን ሲጠፋ እንደኔ የተጨነቀ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Місяць тому +93

    ነበልባል እባክህ እራስክን ጠብቅ የንስር አይንን ፈልግልን በጣም እየተጨነቅን ነው

    • @wubalem.birhanu3133
      @wubalem.birhanu3133 Місяць тому +2

      💔😭🙆‍♀️🤦‍♀️የንስር አይን ፋልግልን ጀግንቺን 🙏🙏🙏💔💔😭😭የንስር አይን,,,,,,,,,,, 💔

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому +1

      SEWERUWA MARYAM XEBEL HIDU HULUM NEGR YEFETAL

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij Місяць тому +56

    ዩቱበሮች እባካችሁ የንስር ዓይን ወንድማችን አፋልጉን😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q Місяць тому +56

    ወድማችን ጠፍቶብናል የነስር አይን እቅልፍ ነስቶኛል እናቱም ታማለች እረ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ ደስታን አብስረን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +73

    የኔውድ ወድም ተርፈህልኛል አሣሥበኸኚ ነበር እባክህን የነሥር አይንን ተባብራችሁ ካለበት መከራ ጭቀት አውጡልን አዴራ እኔ ከጭቀቴ ብዛት የማዳምን ልጆች ልጨርሣቸው ነው በመነጫነጭ ያረቢ የሡን ክፉ እንዳታሠማኚ ያኢላሂ አተ በእዝነትህ ጠብቅልን እኔ ሁሉም ነገር ነው ያሥጠላኚ ወላሂ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Місяць тому +27

    እኔ ግን በጣም ደስስ ያለኝ ነገር ሁሉም ሰው የነስራይን ነገር እዳስጨኑቀው ገርሞኛን አላህ ይጠብቀው

  • @Hundumak
    @Hundumak Місяць тому +27

    ይህንን ታናሽ ወንድሙን አግዙትና ወደሚያውቀው የንግድ ሥራ ይመለስ ።ወደ ሃይማኖት ቤት ውሰዱትና ንሰሃ ይግባና መንፈሱ ይታደስ። መተተኛው ታለቅ ወንድሙ በህግ ይጠየቅ ።

  • @LubabaEshetu-kl6og
    @LubabaEshetu-kl6og Місяць тому +57

    ወንድሜ ሰላም ነህ በጣም አስበን ነበር።እባካችሁ የንስር አይን ወንድማችን ጠፍቶብናል አፋልጉን እባካችሁ እባካችሁ😢

  • @UoHu-mt4sb
    @UoHu-mt4sb Місяць тому +55

    በአላህ ነበልባሌ የኛ ጀግና የነስር አይን ጂቦወች ሳይበሉት ድረሱለት ተባበሩ😢😢😢😢😢

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому

      NESEHA NESEHA NESEHA GEBA WENDEMEA HAILE YE EGZIABEHEAR BECHEA NEWEEEEEE

  • @Semret-m6w
    @Semret-m6w Місяць тому +23

    ነበልባል ጀግናው እራስህን ጠብቅ የንስር አይን የጠፋበት አልታወቀም

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Місяць тому +32

    ነበልባል አንተን ሳይ ( ስከታተል) ልክ የንሥር ዓይን እየመሰልከኝ ነው ይበልጥ የወደድኩክ ማለቴ በራስክ ጀግና ነክ ግን ሁሉ ነገር እርሱን ትመስለኛለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እና የንሥር አይን ስለተ ተሰወረ እባካችሁ ተረባርባችሁ አግኙልን አደራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 Місяць тому +45

    አላህ ይጠብቃችሁ የነስስስስርርር አይይይይንንንንን

  • @EldenaEldu
    @EldenaEldu Місяць тому +19

    የንስር ዓይንን ፈልጉልን አደራ ለእናቱ ስትሉ 😢😢😢 እባካችሁ የስንት ምስኪን እንባ ያበሰ ጀግና ወንድማችንን አፋልጉን እነዚ የሰው ጅቦች እንዳይበሉት እናንተም ራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ኢትዮ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ።

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w Місяць тому +4

    እኔ ብዙ ዓይነት ሽግር አይቼ አለኩ ይሄ ጋዜጤኛ የሚያቀርባቸው ፡እደ ዛሬ ግን በጣም ነው የገረመኝ እ/ር ምስክሬ ነው የልጂቹ ጉዳይ በጭራሽ ከአምሮየ አልጠፋም ፡ለሊት ሙሉ ስለ ነሱ አሳሰበይ ፡ጋዜጠኛው ግን ልጸልይልህ ፡ነብስ ገዳይ ፡ጸልማት ፡መርገም ድግምት ፡ማንኛው የጠላት ሃይል ባንተላይ ስልጣን የለውም ፡በምትታደርጋቸው ሁሉ ቆድሞ ጌታ የሱስ ይቅደምልህ ኩፉ አያገኝህ ፡የጠላትህ ደጅ ውረስ ፡ሁላቹ ለደዚ አይኔት ሰዋች እንጸልይላቸው።❤

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew Місяць тому +16

    እባክህ ነበልባል የንስር አይን ጠፍቶብናል ባክህ ዘላለምን አግዘው እናቱም ታማለች እባካችሁ ፈልጉል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-x3n
    @FatumaSeid-x3n Місяць тому +40

    ነባባል አሁን ትኩርት
    ለንስር አይን አድርጉ
    እናተው ናችሁ ምርጫ ፈላለግ ያለባችሁ

    • @FetuMohammed-s3f
      @FetuMohammed-s3f Місяць тому

      Ebakeh yeneser ayen felgeln

    • @Fatimah-x3o
      @Fatimah-x3o Місяць тому +1

      አላህ ይጠብቀው ያረብ ሀቅን የያዘ ጠላቱ ብዙ ነው😢😢😢😢

    • @FatumaSeid-x3n
      @FatumaSeid-x3n Місяць тому

      @Fatimah-x3o አሚን

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x Місяць тому +24

    እባክህ፡የንስር፡አይን፡ጠፍብን፡እባካችሁ፡ደርሱለት፡ጨነቀኝ😢አልቻልኩም😢አድኑት😢አይይይይ😢አምላኬ፡መልካም😢ነገር😢አስማኝ😢የዉድሜን፡ነገር😢😢😢

  • @TseganeshBeyene-r6g
    @TseganeshBeyene-r6g Місяць тому +1

    እንድ ለመስማት ምቀፍ ጉድ ሰው በጌዛው ስጋው አእምሮ አጋንንት ይፀናውታል በጣም ነው ምሰቀጥጠው በስመአም ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s Місяць тому +27

    እኔ ሳሳሁላችሁ ወንድሞቸ የነስርአይንንን አፋልጉንን በፈጣሪ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +21

    ወንድማችን እባክህ የነስር አይንን ዘላለም ጋር ሁኑና ፈልጉት አንተም እራስህን ጠብቅአደራ የነስር አይንን ፈልጋችሁ አግኙልን በጣም ተጨንቀናል😢😢😢😢😢

  • @EgigayehuGizachew
    @EgigayehuGizachew Місяць тому +15

    የኢትዮጵያ እናቶች አምላክ አንተንም የስራ ባልደቦችህን ከክፉ ይጠብቃችሁ የንስር ዓይን ወንድማችንን አንተም አፈልገን

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 Місяць тому +24

    ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ መምህር ተስፋየ ገጠመኝ ባላቸው ግቡ እና ተከታተሉ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Місяць тому +11

    ወድማችን ጠፍቶብናል የነስር አይን እቅልፍ ነስቶኛል እናቱም ታማለች እረ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ ደስታን አብስረን😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @alem5097
    @alem5097 Місяць тому +9

    አይዞህ. ወንድሜ. ከልብህ. ስለተፀፀትክ. በእግዚአብሄር. ቤት. ቆመህ. ንሰሀ. ግባ

  • @RoseRose-fb9qf
    @RoseRose-fb9qf Місяць тому +24

    ራስህን ጠብቅ ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይርዳው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +29

    እርስህን ጠብቅልን አባ ተጠቀቁ የነስር አይንንም አላህ ያስገኘዉ ዱአ እናረጋለን ያረብ

  • @lenablatublatu
    @lenablatublatu Місяць тому +7

    ወንድማችን በምሰራቸው ነገሮች ሁሉ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ምንም አትፍራ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому +18

    ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ፀበል ተጠመቁ አጋንንት ሀይል የለውም ሁሉም በፈጣሪ ሀይል ይፈታል ልጅም ይሰጣችኋል ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @NuredinSlk
    @NuredinSlk Місяць тому +18

    ወድሜ ኬዞቹን ሳያልቁ ቪድዮ አትልቀቅ ለራስህ እረስክ ስትል ሲቀጥል ከመኪናህ ከኋሏዉ ሴኩረቲ ካሜራ ተጠቀም ከስልክህ ጋረ ኮኔክት አረገዉ ደገት እሚከታተልህ መኪና ለማወቅ ይረዳሀል

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +17

    John 11 አማ - ዮሐንስ
    25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 Місяць тому +4

    በወንድሙ ላይ ያሴረ ክፉ እግዚአብሔር ይፍረድበት ባደባባይ ያቁመው ሃምላክ ሕይወቱን ብትንትን ያድርገው ።

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 Місяць тому +3

    ጋዜጠኞው እንደነስር አይን ጀግናችን ሁሉንም ትታችሁ የነስር አይንን ተባብራችሁ አድኑልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።አደራ አደራ...

  • @HaKe-k4g
    @HaKe-k4g Місяць тому +6

    የነበረው ንብረትም በሙሉ በመተት የመጣ ነው ቤቱም ሱቁም ሆነ አንድ እህታቸውን ሰውተው ያመጡት ነው ቤቱም ቢሆን ለእህትየው ይሰጥ እህትየውን በህይወት መኖሯ ቢያጠራጥርም ካለች ግን የሁለቱን ንብረት ለእህትየው ይሰጥ😊

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 Місяць тому +1

    አሁንም እኮ እድሜ ለንሰሀ ሰቷችኋል እባካችሁ እህትህንም ፈልጓት እና በርቱ !!!ነበልባል እራስክን ጠብቅ!!!

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 Місяць тому +4

    የንስር የአይን ወንድማችን ጀግናችን ፈልጉልን ጭቀት ላይ ነን ላብድወ ጨነቀኝ የእኛ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሉ ይፈልገው ምንም ነገር ካስፈለገ ከጎናችሁ ነን ጠይቁን

  • @atsedeleikun9377
    @atsedeleikun9377 Місяць тому

    አንተ ጀግና እባክህን እራስህን ጠብቅ. እባክህ ወንድሜ የኢትዮጲያ ሕዝብ ጠባቂ እንድትሆን እግዚአብሔር መርጦሀል እባክህ እራስህን ጠብቅ አንተ ክርስቲያን ስለሆንክ የወደቀውን መንፈስ አትፍራ የተዋህዶ ልጆች እንረግጠዋለን ሁላቻንም በአንድነት ከአውሮጳ ሁነን እንጸልይልሀለን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +3

    ለንስር ዓይን ድምፅ እንሁነው ስለ እናቱ የእናት እንባ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እነሱ ያልቅሱ ነበልባል እጎዚአብሄር ይጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢ያማል ያማል ያማል

  • @ባባ
    @ባባ Місяць тому +8

    እባክህ ወድሜ የንሥር አይንን ፈልጉልን ተባብራችሁ እባክህወድሜ😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +10

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እረ የነስር አይን ጠፋ ፈልጉቱ ባአላህ 😢😢😢😢. ባለበት አላህ ይጠብቀው ያረብ 😢😢😢

  • @pate840
    @pate840 Місяць тому +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አቤት ኢትዬጵያ የጉድ አገር እግዚኦ ለዚህ ነው እንዲህ በክነን ነው የቀረነው ። ከክፉ ጎረቤት ከክፉ ጓደኛ ይጠብቀንንንን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Місяць тому +9

    ሰይጣን ሲዖል ዉስጥ ለዘላለም ለመቃጠል መጨረሻ ዘመኑ ስለደረሰ ነዉ እንዲህ የሚያደርገዉ። እግዚአብሔር ይገስፀዉ የእግዚአብሔር🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እሳት ለዘላለም ይብለዉ ወገኖቼ እባካችሁ ትኩረታችሁ ወደ እግዚአብሔር ይሁን።

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Місяць тому +8

    ነበልባን ጀግናችን የንሰር ጠፍብን ተጨንቃሙትኩኝ መላበሉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 Місяць тому +10

    ወንድሜ ጸበል ዉሰዳቸዉ አንተም ተጠመቅ ወድምየዉን አደዝዛቸዉ ይሆናል

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 Місяць тому +3

    ነበልባል የልሁል እገዛአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የንስር አይን ባለበት ተጠብቆ ከአውሬ ያስመልጠው መልካሙን ያሰማን

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera Місяць тому +13

    ተባብራችሁ ፈልጉት ንስር አይን ጀግናችን አንተንም እፈራለሁ ራሳችሁን ጠብቁ😢😢😢😢😢😢

  • @KidstKidstmamushet
    @KidstKidstmamushet Місяць тому +5

    ኧረ ወንድምየው ሲያሳዝን ንሰሀግባ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይልሀል ሞት አትፋራ ሀጢያትህ ብቻ ይውረድልህ

  • @EnatNgus-s4o
    @EnatNgus-s4o Місяць тому +11

    የንስርን አይን አፋልጉን መድማችን የት ገባ

  • @yigataslame3609
    @yigataslame3609 Місяць тому

    በጌታ በኢየሱስ ስም በጣም ያሣዝናል አረ ባካችሁ ችርች ዉሰዷችዉ ይፀለይላችዉ ኢየሱስ የነፍስም የስጋም ፈዉስ ነዉ

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b Місяць тому +7

    እባካቸየነስር አይንን ተባብረቹ ፈለጉልን እኛንም ከጭቀት ገላግሉን😢😢😢😢😢

  • @Ethiopiaabisenya
    @Ethiopiaabisenya Місяць тому +4

    የንስር አይንን ፈልጉት እባካችሁ እናንተ ጎበዝ ጎበዝ ጋዜጠኞች አንድ እጅ ሆናችሁ አብራችሁ መስራት አለባችሁ ነበልባል ምከሩበት አንድነት ጥንካሬ ነዉ ወንድማችንን ግን ተባብራችሁ አግኙልን ተጨንቀናል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +4

    እኔጨቆኛል፣፣ያጀማአ፣፣የነሥር፣አይን፣ፈልጉት
    ተባብራቹ፣ባካቹ😢😢😢😢😢😢እናቱ፣፣አሞታል፣፣አላህ፣ይጠብቃቹ ሹፌሩም፣እሡም፣ጠፉ፣😢😢😢😢፣እድሜያቹ፣ይጥፋ፣፣ምድረ፣ጠቃይ፣፣የሤጣን፣ተላላኪ፣፣አላህ፣ያጥፋቹ😢😢😢😢😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +9

    ነበልባል ወንድማችን እባክህን የንስርዓይን ወንድማችንን አፋልጉን እባካችሁን እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ፫

  • @ZubidhRade
    @ZubidhRade Місяць тому +6

    እባክቹ ስራቹ በጣም ከባድ ነው ቢያንስ እየተጠነቀቃቹ እና የነሥርአይንን ፈልጓት የእኛ አገር ጉድ አያውቅም አሏህ ይጠብቃቹ

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u Місяць тому +5

    እባክህ አንተ ጀግና ያንተ ታላቅ ወንድም፡የንስር አይን ጠፍቶብናል፡አፋልገን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShH-m2i
    @ShH-m2i Місяць тому +6

    ነበልባል በምትሰሩት ስራ ተጠቀቁ የምድር አይንን ፈልጉልን እኛ ከሜዳ በጠፋችሁ ቁጥር በጭቀት ልናልቅ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 Місяць тому

      🤔የምድር አይን አይደለም የንስር አይን ነዉ እንጂ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +3

    የንስር ዓይን ፈልጉት😢😢😢😢😢ነበልባሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому +6

    ወንድማችን የንስር ዓይን ጠፈብን እበከችው ፈልጉልን ሁሉም ገዜጣኞች መፈለግ አለበችው

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v Місяць тому +8

    ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ ለንስር አይን ድረሱለት እባካቹህ ተጨንቀናል ለላውን ተወዉ

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j Місяць тому +7

    እራስክን ጠብቅ ወድሜዋ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +3

    ወይኔ ኡኡኡ እህት ይገርማል ወንድሜ ስሙ ፅፈህ ስገድ ፀም ፀልዬ ስገድ ንስሀ ግባና የእህትህ ስሞ ስፈህ ስገድ ሱባኤ ግባ ትድናለች መንፈስ ወይም መተት ልኮባት ነዉ አሳብዳት ተብሎ የተላከ መተት ነዉ አቤት ሺ አመት አይኖር ይገርማል አይዞህ አታልቅ እመነኝ ሂወታቹ ሚስተካከለዉ መምህር ተስፋይ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ በዚህ ትምርት ትድናላቹ አይዞቹ ፁሙ ፀልዬ ስገዱ በእምነታቹ በርቱ

  • @ghvuf1228
    @ghvuf1228 Місяць тому +5

    ነበባል ወንድሜ እባክህ እራስክን ጠብቅ እባክህ እንደዚህ አይነት አደጋውን ተጠንቀቅ😢😢😢😥😥😥የነስር አይንን ፈልግልን እናቱ እንባዋን አብሱልን እባክህ ፈልጉት❤😔

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو Місяць тому +7

    ነበልባል እባክህ እዳት ጀግናዉ ጠፋ ከዘላለም ሁነህ የንስርአይን ፈልጉት አደ🙏🙏🙏🙏

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Місяць тому +8

    ጀግናዉ ንስርን ካላገኛችሁት የማዳሜ ቤት በሠላም አይሰራም

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e Місяць тому +1

    የኔ ጀግነ እረሲህን ጠቢቅ ፈጠሪ ይጠቢቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @زهرهزهره-ه7ظ
    @زهرهزهره-ه7ظ Місяць тому +15

    ነበልባል እባክ ክ የንስር አይንን አፉልጉን በጣም ነው ያዘኩት

  • @bbbssss5231
    @bbbssss5231 Місяць тому

    ኢትዮጵያኖች በእግዛብሄር ብታምኑ ይሻላል በባዓድ አምሎኮ ማመን መጨረሻው ጨለማ እና ዉድቀት ነዉ። እባካቹህ በእግዛብሄር እመኑ።

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 Місяць тому +3

    ነበልባል እባክህ የምትሰራው ስራ ውስብስብና ከባድ ነው ራስህን እየጠበቅክህ አደራ አደራ አደራ ድምፅ ለንስር ዓይን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому

    እባክህን ወንድማችን ርስክን ጠብቅ እሄንን ስውዬ ከቤት እንደይውጠ እስሩት ወደዘ እንደይሄድ እሄንን ስውዬ በቁም መቅበር ነበርበት በእውነት ስይሞት ስቀዩን ይዬው

  • @KeiTare-f3y
    @KeiTare-f3y Місяць тому +4

    የነስር አይን ጠፍቷል ልቤ ተጨነቀች ፈጣሪ ደግ ያሰማን 🤲🤲

  • @habibazodiw7589
    @habibazodiw7589 Місяць тому

    ነበልባለ የነስረ አየን ጠፍተዋል እባክህ,ከዘላለምጋር ተጋግዛቹሁ ፈልጉት ሰለእመበቴ በፈጠረህ ጌታ አንተ ጀግና ነህ የነሰር አይን ፈልጉት ድረሱለት ስለፈጠረህ አምላክ እባክህ

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j Місяць тому +8

    የንስር አይን ጠፍቶብናል 😢😢😢😢እባክህ ነበልባሎች ፈልጉልን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን 😢😢😢😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ጰበል ቅባቅዱስ ተሻሽ ድርሳነ ሚካኤል ኪስህ ውስጥ ያዝ ክፉ መንፈስ እንዲርቅህ ወንድሜ አደራ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AytenewChanie-k7d
    @AytenewChanie-k7d Місяць тому +5

    ወንድሜ እራክን ጥብቅ ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Місяць тому +5

    ወንድሜ እነዚህን በሙሉ ሰብስበህ ጸበል አሰገባቸው አሁን ትኩረታችን ንስር አይን ላይ ነው ያለው እሄ ከመንፈስጋ የተገናኘ ነገር ስለሆነ መምህር ተስፈየን እንዲያግዝህ ብታረግ ደስ ይላኛል ሰውየው መጥፎ ሰው ነው

  • @Omria-dz5hw
    @Omria-dz5hw Місяць тому +3

    ነበልባል እባክኽ ስወድክ ስወድክ የነሰርን አይኝ ፈልገው ፈልገው የአላህ ጥበቃ አይለይህ ይጠብቅህ

  • @Tigistzeleke-v6y
    @Tigistzeleke-v6y Місяць тому +5

    ፀበል ተጠመቂ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይሰጥሻል ሰይጣን ስልጣን የለዉም አይዞሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +5

    ወንድሜ አትፍራ አትፍራ ክርስቶስ አምላክ አባት ንግስቶ ድንግል ማርያም እናት ይዛቹ ለሴጣን ስትሸነፍ እረ እንፍር ወንድሜ ፁም ፀልዬ ስገድ ንስሀ ገብተህ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ሱባኤ ግቡ አትፍሩ ስራዉ ይፈርሳል በሴጣን የመጣ ሀብት ካፍንጫ ይወጣ እናመምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስሙ አብራቹ ከሚስትህ ጋ አዎ እንዳትወልዱ መተት ልኮባቹ ነዉ ከባድ ነዉ ተጠመቁ ብትችሉ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂዱ

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 Місяць тому

    ንስር አይን የተበደ ለ የተጨነቀ ፈጥኖ ደራሽ እግዛብሄር ይጠብቅህ እመቤታችን ከኩፉ ትጠብቅህ የሱ ወዳጆች እንጸሊ አምላካችን በሰላም እድመጣልን

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل Місяць тому +4

    አህላንዬ ሳስብልህ ነበር እንኳንም ደህና መጣህልኝ😢 አሁንም እመብረሀን ትጠብቅህ❤😢 የንስር አይንን አፋልገን እባክህን የኛ ጀግና ወንድማችን ጠፍቶብናል አፋልገን አደራ😢😢

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Місяць тому +5

    አላህዬ ከደዚ አይነት ነገር ጠብቀንንንንንንኖን❤🎉❤🎉❤🎉 የነስር አይንን ፈልግልን እባክህ 😢😢😢

  • @ZenebshukretoDetemo
    @ZenebshukretoDetemo Місяць тому +7

    እበካቹ ነበባል በፈጣሪ አግዘን የነስሪ አይን ፉለጋ ዩቱቤሮች ተበባሩን😢😢😢😢😢😢😢😢 ነጊ በኔ እየለቹ ፈልጉኒ በሰዉ ሀገሪ በጭቃት ሞትኒ😢😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ፈጣሪ አይ እመቤቴ ማርያም ምን አይነት ዘመን ነው ለገንዘብ ተብሎ ልጆችን ያህል ሀገር በሴጣን ማሰቃየት እመቤቴን እነዚህ ልጆች አስለቀሱኝፈጣሪ እነዚህን ልጆች ይጠብቃቸው ይችም እናት ምን ታድርግ ፈርዶባት ነው ይሄን ሁሉ መከራ የምታየው እናቴ ልጆችሽን ይዘሽ ገዳም ግቢ አጰቢያቸው ፈጣሪ ቀድሞ ይደርስላቸዋል ኡፍ😭😭😭😭😭😭😭 እኔ አላውቅም አረመኔ ቢኖር የማይጠቅም እርኩስ ሰው ሁሌም ሴጣን እንደፈነጨ አይኖርም አንድ ቀን ይወድቃል ይህው ቀኑ ደረሰ የፈጣሪ ስራ ብቻ ነው የዘላለም ልጆቼ እመቤቴ ማርያም እናታችን ለእናንተ ለልጆቻ ፈጥና ትድረስላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hananhanq7798
    @hananhanq7798 Місяць тому +3

    ወድሜ ራስክ ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet Місяць тому

    ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ጠባቂ መላክ ያዘጋጅላችሁ

  • @dawiteresso
    @dawiteresso Місяць тому +7

    ወንድሜ ሌላውን ስራ ገታ አድርጉና የንስር አይንን ፈልጉት እባክህ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому

    በፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ ምታሰማኝ እድሜና ጣና ዪስጠን እጂ ገና ቡዙ እን ሰማለን እኔ እራሴን ጠላዉ ዛሬ ታዪተን ነገ ለምን ጠፋዉ 😢እሄ ሁሉ ክፋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢። እካችሁ ወድሜ የነስር አይንን ፈልጉት እባካችሁ ተጨቀናል 🙏🙏🙏😭😭

  • @LamrotGirma-o9u
    @LamrotGirma-o9u Місяць тому +12

    ነበልባል የንስር አይንን ፈልገዉ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Місяць тому

    ጌታ እየሱስ ይርዳህ እራስህን እየጠበክ እንደዚህ የዳቤሎስ አምላኪነት በኢትዮጵያ ምድር ላይ መብዛቱ ያሳዝናል የጨካኝ የክፉ መንፈስ አምላኪ እራሱም ለማንም የማይራራ ጨካኝ ነው የሚሆነው ከሰይጣን የተማረውን እሱ ደግሞ በተግባር ያሳያል ምህረት ከሚሰጠው ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይምጣልን ።

  • @ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ

    የነስር አይን ወድማችን በለህ በት እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Місяць тому

    እባካችሁ ኑ ወደ እየሱስ ክርስቶስ!!
    ከአጋንንት እስራት ሁሉ የሚፈታ!!

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 Місяць тому +3

    ወንድምዬው ይከንን ያክል እንዳያሣብደኝ ብላች ትፈራላችሁ እምነት እያላችሁ ወደ እግዚአብሔር አቀርቡም ደግሞ ለሤጣ ትፈራላችሁ ንሰሀ ግቡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ፀበል ተጠመቁ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነው አናፍርበትም 😢😢😢

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב Місяць тому

    ወንድማችን አረ እባክህ የንስር አይንን አብረህ ከጓደኞቹ ጋ ፈልኩት እንቅልፍ አጣሁ ክፋ አይንካው አይንካ ችሁ 😭😭😭💔💔

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Місяць тому +10

    ግሩም እባክሕን ሌላ ፕሮግራም ትቴክ የንስር አይንን ተረባርባችሁ ፈልጉት እባክሕ🎉🎉🎉

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    እናንተ ሚድያ የምትስሩ ራሳቹ እይጠብቃቹ እና እባክህ ለየስር አይን ከና ዘላለም ዘገዬ ጋር አፈልገው