''የጴንጤቆስጣሊዝም ማብለጭለጭ'' ፤ የአዲስ አበባው ፈረንጅ ጋዜጠኛ |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • azon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=የሴራ+እርካብ&qid=1708495299&sprefix=የሴራ+እርካብ%2Caps%2C518&sr=8-1

КОМЕНТАРІ • 337

  • @wudasekentu5214
    @wudasekentu5214 Місяць тому +58

    ውድ ያየሰው በኔ ዘመን ያለህ ውድ ጋዜጠኛ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ። አንተ ብሶታችንን ስትተርከው ቀለል ይለኛል። በርግጥ እኛ በገዛ አገራችን ስደተኞች ነን።

  • @Amdeferensay
    @Amdeferensay Місяць тому +41

    እኔ የዚ ቤት ሱሰኛ ነኝ ገና ክፍት ሳረገው እኮነው ጆሮዬ በደስታ ፍንድቅድቅ የሚለዉ ፍትፍት ውዝት ያለ አቀራረብ ክበርልን👍👍👍

  • @LwamFseha
    @LwamFseha Місяць тому +118

    ጨርሰን ተሰፋ እንዳንቆርጥ ኢትዮ ፎረም ፈጠረለን ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ ።

    • @NunuNah-tu4ox
      @NunuNah-tu4ox Місяць тому +5

      true

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes Місяць тому +2

      የወያኔ ሚዲያ እያላችሁ ስሙን ታጠፉት ነበር

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Місяць тому +3

      ​@@EyobGebreyohannes አንተ ነህ እንደሱ ስትል የነበረዉ። ሲጀመር ለእዉነት ሐቅን የሚዘግብ ጋዜጠኛ ነዉ፣ነበርም

  • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
    @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ Місяць тому +37

    ያየሰው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres Місяць тому +61

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres Місяць тому

      በአጭር ግዜ ይጠፋሉ

    • @Benatfeyissa-t5c
      @Benatfeyissa-t5c Місяць тому

      I wish to be for all Ethiopian peoples with out a difference

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому +1

      @@mulalemWeres ያድርግልን ወንድሞቼ ሰው አክባሪው የትግራይ ሕዝብ የማይመጥኑት ናቸው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Місяць тому

      ​@@negagetachew974እግዚአብሔር ይምሓርኩም ቡኡነትለ ሓሚምኩም ኢኹም , ትግራይ አብ ካሊእ ካርታ ድያ ዘላ ? ዋላስ ሓሚምኩም ኢኹም ?
      አምላኬ ሆይ ታመናልና ማረን 🤲😥

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому

      @bemnethailu1663 . ሕሱር ቆማል ሻዕቢያ ንሕና ከማኩም ብግብጺ ፤ቱርኪ፤ ጣልያን ፤ ኢንግሊዝ ፤ ኢትዮጵያ ን 434 ዓመታት አይተገዛዕናን እዚ ናይ ኤርትራውያን ኮምፕሌክስ ይርዳአና እዩ ኮንፊውዝ ዝኮነ ማንነትኩም እዩ ስነ ስርዓት ዘይትገብሩ ዝገበረኩም ስለዚ ናዓና ስለዘይትምጥኑ ምሳና አይትቅረቡ ነፍስኩም ካአሉ ።

  • @gospelsongtune9019
    @gospelsongtune9019 Місяць тому +7

    no words to explain how greatful i am for this channel existence.

  • @boremohammed5824
    @boremohammed5824 Місяць тому +12

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ ና አይን ነህ ያየሰው ሽመልስ 👌

  • @NegstKal
    @NegstKal Місяць тому +9

    ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላው፣በርቱ እንዳትለቁት ነጮች አይደሉም ኢትዮጵያን የሚያድኑት አንደናንተ ያለ ጀግና ነው የሚያነቃንቀው የተኛውን ህዝብ ደግሞ የሚገርም የጨዋ አነጋገር የምትናገረው እንደነ እከሌ የስድብ ትምርትቤት አልተማርክም ያየ ሰው አስተማሪያችን እድሜ ይስጥልን ።

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym Місяць тому +5

    ያየሰዉ የ ኢትዮጵያውያን ደምጽ ጀግና jornalist የውጪ ጋዜጠኛም ባይኖር አንተ ራሱ ብዙ ነክ ፈጣሪ አደሜና ጤና አበዝቶ የስትክ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ይሄንን ደም አፍሳሽ ኢትዮጵያን አፈራሽ አብይ እና ደቀመዝሙሮቹን ከ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን ያኔ ሀገራችን ወደ ሰላምዋ ትመለሳለች

  • @Dani-d5g5b
    @Dani-d5g5b Місяць тому +30

    ፍኖ አማራ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara Місяць тому +22

    በርታ የሚዲያው ኒውኩለር ያዬ አማራ ወደፊት💚💛❤️

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Місяць тому +4

    እኛም ሀጥያታችን በዛ ከቅጥም አለፈ። እግዚአብሔርም ለቅጣት ይሄን ሰውዬ ላከብን። አሁንም ተስፋችን እሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፤ ሌላ ምንም ተስፋ የለንም። በቃችሁ ይበለን።

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Місяць тому +13

    ኢቶ ፎረም እኳን ዴህና መጣህ የዘወትር ተከታይህነኝ ካተ ብዙ ሀሳብ ገዝቻለሁ አላህ ይጠብቅህ ያየ ሰዉ❤️ ስለ ብልፅግናወች ስለ አለፉት መሪወች በዙ ተትንሀል ስለ ጃዋር መሀመድሥ ምን ትላለህ አሥተያየትህን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ብዙ ሬራወችን ሥላጋለጥክ የሱንም አሰጠብቃለን

  • @MerkebuManaye
    @MerkebuManaye Місяць тому +22

    የጴንጤቆስጣሊዝም ማብለጭለጭ ❗️
    ካንተ ውጭ ትንታኔ
    ያዬ ትለያለህ ❗️👍 💯

  • @Ibrahim-ec4oo
    @Ibrahim-ec4oo Місяць тому +20

    ድል ለተገፋዉ ያማራ ህዝብ

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e Місяць тому +5

    አሁንም ነገም ከዛም ወድያ ተስፋችን እግዚአብሔር ነው ።

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x Місяць тому +7

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @TomMeles
    @TomMeles Місяць тому +5

    Journalist of all time

  • @AmanEshete-rb9bo
    @AmanEshete-rb9bo Місяць тому

    ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግንሀለን ድል ለተጎዳዉ ህዝብ

  • @AstbhaYemane-n4p
    @AstbhaYemane-n4p Місяць тому

    ትክክለኛ ሚድያ መልካም የሆነ አቀራረብ። ይመቻችሁ ወገን

  • @kahsaygra4643
    @kahsaygra4643 Місяць тому +3

    የልብ ኣድርስ የሆነ ጋዜጠኛ ብእርህ ይባረክ

  • @MerkebLila
    @MerkebLila Місяць тому +14

    ሰላም ለመላው የኢትዮ ፎረም ቤተሰብ 🙏

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Місяць тому +5

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 Місяць тому

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @Alebel-b6r
    @Alebel-b6r Місяць тому +1

    yayesew is the brilliant and virtuous journalist!!!that i have ever known.keep it up!!!

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o Місяць тому +1

    ሁሌም ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ ያየሰው።

  • @tarikent8618
    @tarikent8618 Місяць тому +33

    በየትም ሆነ በምንም ሁኔታ የብልፅግናው ስርአት መፍረስ አለበት።

  • @TamaGamchu
    @TamaGamchu Місяць тому

    ወንድሜ አንተ የብሶቴ መወጫ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤

  • @leatafere6395
    @leatafere6395 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ህመሙን ችግሩን በውል እንዳያቅ እፍዝዝ እደንዝዝ ላይ ነው እግዚአብሔርም እንዳይምረን ምን መፀለይ እንዳለብን እንኳን እያወቅን እደለም ብቻ ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን የብ...መንፈስ ይገፅስልን እገር ሽጪለው እጨብጭቡልኝ የሚል ....

  • @BrookBefi
    @BrookBefi Місяць тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @nezw8150
    @nezw8150 Місяць тому

    እትዮ ፎረም በርቱልን❤❤❤❤

  • @alemeshet8138
    @alemeshet8138 Місяць тому

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሲል ያኑርህ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Місяць тому +1

    ሀቅ😢😢 ወንድማችን በርታልን ሰላም ለሀገራችን🙏❤️

  • @BrhaneGermaram-xm6wd
    @BrhaneGermaram-xm6wd Місяць тому +6

    ያየሰዉ ጅግና በርታ እድመ ይስጠህ❤❤❤❤❤

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Місяць тому +21

    ስለ አቶ አብይ አህመድ ጌታቸው ረዳ አንድ ወቅት ሲናገር ምንም እውቀት የለውም ቢሮ ከመጥረግ ጠረጴዛ ከመወልውል ይልቅ በአጠቃላይ ብልጭልጭ ነገር ነው የሚወደው ብሎ ነበር ስለዚህ ጌታቸው ረዳ ትክክል ነበር ማለት ነው አብይ አህመድ እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ጽዳት ሰራተኛ ነው እያስመሰለ ያለው ይገርማል

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 Місяць тому +1

      Aydelem wendime Ato getachew be D/r Abiy yiqena neber leza new sle D/r Abiy metfo yawera yeneber ahun yebetemengst wana agegay ena telelaki yehonew getachew vodkachew 😂😂😂😂😂😂

  • @Tigist-vw5hq
    @Tigist-vw5hq Місяць тому

    ይህንን ሀሰተኛ ሰው እንዚያብሄር የሾመው ለቅጣት ነው

  • @habtamumengistu2406
    @habtamumengistu2406 Місяць тому +1

    Abiy indesimu new 1gna🎉
    Proceed💪💪💪💪💪💪

  • @SemneheMeseret
    @SemneheMeseret Місяць тому

    ምርጥ ጋዚጠኛ

  • @Abrahamanjus
    @Abrahamanjus Місяць тому +5

    ያየ ሰው በጣም ነው የምንወድህ በርታ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Місяць тому +5

    ሰላም ለየዋሁ አማራ ወገኔ ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለአለም ሁሉ

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 Місяць тому +1

    አላህ ያሳልን ብልፅግና እንደሾመብን እሱም ይሻርልን

  • @tesfaldetatakty343
    @tesfaldetatakty343 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ብቻ 🙏🙏🙏

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Місяць тому +14

    ድንቁርና = ብልፅግና ስብስብ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 Місяць тому +4

    Welcome ❤❤❤❤

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 Місяць тому

    Addis Ababa was the biggest African village. Now, it's a modernized world-class city.

  • @TedaGhiwot-g5w
    @TedaGhiwot-g5w Місяць тому +9

    በምንም መንገድ አብይን ማስወገድ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደ ስራው መመለስ የስራው የሳይክል መንገድ ዜብራ ማድረግ

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 Місяць тому +1

    Yaye jegna ❤❤❤❤❤

  • @esra240
    @esra240 Місяць тому +1

    ለተፈናቀሉት ምትክ ቤት በዕርጝጥ ከሰጠ ልማቱ ባልከፋ ነገር ግን የሰው ልጅ ከሚያስፈልገው መሠረታዊ ፍላጎት ውስጥ ምጝብ መጠለያ ካጣ ከባድ ነው ቢያምሕ በዸማከሴውም በፀበልም ትድናለህ ልብስም ዓመት ይለበሳል የሰው ልጅ ከህይወቱ ዋናውን ሲያጣ እንዴት ይሆናል ለመሪዎቻችን ፈጣሪያችን ሆዳቸውን ያራራልን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +1

    አብይና አጋሮቹ ሀገር አፍራሽ ናቸዉ ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh Місяць тому +2

    ሰለ አብይ አህመድ ማንነት ለማወቅ ከፈለጋቹህ ያየሰዉን መፅሀፍ የሴራ እርካብ የደም መንበርን አብቡ.

  • @Amanu152
    @Amanu152 Місяць тому

    ሳናመሰግን አናልፍም ይህን ቀጣፊ ሰውዬ እርቃኑን የቀረው በናተ ነው። ደሞ ሞኝ ሰው ሌላውም ሞኝ ይሞላዋል ለብልፅግና ካድሬ እናታቸውን ይብድ ፈጣሪ ይጨርሳቸው

  • @teferibayu5497
    @teferibayu5497 Місяць тому

    ውድ የጋዜጣው፡አዘጋጆች፡እምነታዊ፡ነገሮችን፡ያለአግባብ፡መፈረጁ፡ሚዛናዊነትን፡ማጣት፡ነው።የጴንጤ፡የምትለው፡እምላክ፡፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡እጅግ፡መልካም፡ትሁትና፡እውነተኛ፡በደልን፡የማይወድ፡ጌታ፡ነው።አሁን፡እያየነው፡ያለውን፡ዕብሪተኝነት፥ግፈኝነት፡ድሆችን፡አሣዳጅነት፡ማንም፡ዓይንና፥እይምሮ፡ያለው፡ሰው፡አይደግፈውም።ወንድሜ፡ጴንጤውም፡ግራ፡ገብቶታል።

  • @TedrosTesfaye-i7o
    @TedrosTesfaye-i7o Місяць тому +2

    EF voice of vioceless

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 Місяць тому +1

    Selhm. Tigiray. ☝️🙏💊✔️💊✔️

    • @ZemenuHager
      @ZemenuHager Місяць тому

      እነ ተንኮል ፣ የክፋት አለቆች

  • @gebruBirhane
    @gebruBirhane Місяць тому +1

    Be strong

  • @HunyalewHailu-p1y
    @HunyalewHailu-p1y Місяць тому +6

    ይቅርታ ለማየት ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ 6መቶ ምናምን ሰው ገብቷል ላይኩ ያንሳል እኩል ይሁን

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x Місяць тому

    You are the voice of voice less Ethiopians, we are victimized by the so called ''government'' but really it is ''A Big Brother'' depicted under the 1984 of Gorge Orwell .

  • @desanuka4947
    @desanuka4947 Місяць тому +1

    አሪፍ ትንታኔ

  • @YarydKidane
    @YarydKidane 26 днів тому

    🎉🎉❤❤💊💊💊❤️💛💛❤️💛❤️💛❤️❤️💛💛❤️ሚዛናዊ ከኡዉነት ጋር እምትኖር የህዝብ ልጅ

  • @Secularideology
    @Secularideology Місяць тому +2

    ጴንጤ ቆስጤ ስድብ ወይም የፖለቲካ ፓርቲ የሚመስላቹ ጴንጥቆስጤ ማለት የስላሴ አንዱ አካል እግዚአብሔር መንፈስ የወረደበት ዘመን ነው።

    • @TigistWalle
      @TigistWalle Місяць тому

      ታዲያ መንፈስ ቅዱስን በብልጭልጭ ነገር በትችት ጋዜጠኛው ያቀረበውን ለምን በግልፅ ለመተቸት አልደፈሩም?

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Місяць тому +3

    Etyo ኢትዮ ፎረም❤❤❤

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 Місяць тому +1

    ኢቲዮ ፎሮም❤❤❤

  • @etketk3266
    @etketk3266 Місяць тому +4

    ብልፅግና ለዘለአለሙ የሚሆን ማአት አጋርቶብን 2ሊትር ዘይት እና 5 ኪሎ ዱቄት ተረጂ ላደረጉት ህዝብ እየሰጡት ማአድ አጋራሁ ይሉናል

  • @KuruSodo
    @KuruSodo Місяць тому +1

    Thanks as always for the great work you do on the daily. I would like to suggest a minor correction on today's analysis if you allow me.
    You mentioned that 'according to the writer, the economic reform Ethiopia implemented is unsupported by a lot of countries (የማይደገፍ)' however what the writer actually says is 'these measures would be unremarkable in many countries' i.e. unremarkable here is used to suggest that such measures aren't that unique or big of a deal in many countries.
    I believe it is a minor misinterpretation but changes the context of the discussion significantly and some might find it dishonest.

  • @addis-h8m
    @addis-h8m Місяць тому +2

    Fano❤❤❤❤❤❤

  • @NegstKal
    @NegstKal Місяць тому

    ታላቋ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሚመጥናት መንግስት ይስጣት፣በዚህ ደረጃ ተዋርዳ እና ተንቃ አታውቅም፣በቃቹ ይበለን፣ኢትዮፎረሞች በርቱልን፣ትልቅ በዚህ ሰሀት የማይታመን፣ነው የናንተ መገኘት፣ ጌታ ይርዳቹ።

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear Місяць тому +10

    እኔ ፖለቲካ ከየትኛውም ብሄር ሰው ጋር አወራለው። ጴንጤ ከሆነ ሰው ጋር ግን ፈፅሞ አላወራም። የአረመኔው አብይ አህመድ ደጋፊ-ጋዜጠኛ -ተከፋይ አክቲቪስት ሁሉም ጴንጤ ናቸው። እንደ ጴንጤ የምጠላው እምነት የለም በዚህ ሰአት

    • @ZeruzzzZzzzz-m5m
      @ZeruzzzZzzzz-m5m Місяць тому

      ሰዉዬ ማይገናኝ ነገር አታገናኝ ምን እናርግህ አብይ ሳይመጣም እንጠላ ነበር ደሞ ሁሉም ጴንጤ አንድ አደለም የአሁኑቹ ከየት እንደመጡ እኛም አናቅም የሰዉ ነፍስ የማይገደዉ ሌባ ደፋሪ ክፋ ክርስትና ዉስጥ የለም ስለዚ ከ ሰይጣን እንጂ ከኛ አደሉም እኛን ተዉን በናትህ በስንቱ እንጠላ

    • @Danadama123
      @Danadama123 Місяць тому

      ዝም ብለው እንደ ፖለቲካ ቢደግፋት ባልከፋ እነሱ ሚደግፋት ከጌታ የተቀባ ነው ጌታ ስላለ ነው የነገሰው የጨረሰውን ይጨርስ ጌታ ስላነገሰው ንግስትነቱ ይቀጥላል ብለው ነው ሚደግፋት

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear Місяць тому +1

      ​@@Danadama123God bless you. ይህ ሁሉ ሰው እያለቀ ምንም አይመስላቸውም እንጂ እንደ አንድ ዜጋ እኮ የመደገፍ መብት አላቸው።

  • @mesfindenbu3545
    @mesfindenbu3545 Місяць тому

    Respect

  • @Luis_micky
    @Luis_micky Місяць тому

    ብዕርክ ትባረክ አንተ የወንድ ዘር ገና go head Please 1 million subscribers lante yehe betam tenesh new

  • @AhmedTigabu-t8j
    @AhmedTigabu-t8j Місяць тому +4

    ስጠባበቅ

  • @ChernetChernet-o5s
    @ChernetChernet-o5s Місяць тому

    ሀገረ ወደድ ገዝጠኛ ጨረሰ ተስፋ የመት ቆረጣ ለሀገሩ ቀን የመጠአሏ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 Місяць тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነት የኮሊደር ልማት ነዉ የሚያስፈልገዉ!!? አይመስለኝም

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому

    Welcome welcome welcome❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anonymous-oh6yo
    @Anonymous-oh6yo Місяць тому

    reliable news media

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ Місяць тому +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

    • @brhanuhaile2902
      @brhanuhaile2902 Місяць тому +1

      ከኢትዮጵያ በጋራ እንበል።

  • @GeneneHasana
    @GeneneHasana Місяць тому +1

    ያዬ ሌላ ነገር ምን እንላለን፤ ሠላሙን ሁሉ ብቻ እንመኝላቸዋል

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 Місяць тому

    Welcome!

  • @BermieAb
    @BermieAb Місяць тому

    Bertulin🎉.

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 Місяць тому +1

    ለአገላለጽህ❤❤❤ ፈገግ ማለት አስችሎኛል።

  • @wallidiris
    @wallidiris Місяць тому

    Love you

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Місяць тому +1

    ከልብ ጀግና ነህ ያየ ትለያለህ

  • @ZeruzzzZzzzz-m5m
    @ZeruzzzZzzzz-m5m Місяць тому +1

    ወደደም ጠላም የብልፅግና ሰዎቾ እንጂ የኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም ሆነ እድገት የለዉም ቢጠሉትም እዉነታዉን አይቀይሩትም እንደዉም ለወንጀለኛ ለ አጋቾች ለ ህፃናት ደፋሪዎች ምርጥ ጊዜ ሆኖላቸዋል ክፈል እንጂ ምንም አርግ ዴንታዉ አደለም ግን ደሞ ለሀገር ከልቡ ሚሰራ ባለስልጣን የለም ማለት አደለም አሉ

  • @Blangi
    @Blangi Місяць тому +1

    የርኩስ መንፈስ የያዘውን ሰው የሚያስለፈልፈው እኔን አምልክ እኔእያለሁልህ ማንም አይነካህም ይልና የክርስቶስን ስም ከጠራ በኃላ ለተወሰነ ስዓት ዝም ብሎ ውደ ቀልቡ ይመለሳል! ዝም ብሎ የማይቆይ ወደ ቀልቡ የማይመለስ መሪ መዳህኒቱ ምን ይሆን?

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 Місяць тому +1

    መናፍቃን የአለም መጥፍያ ናቸው

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b Місяць тому +2

    ሰላም ያያ

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian Місяць тому +2

    ድሀ ሁንሀል ሲባል የሚያጨበጭብ short memory ህዝብ 😢

  • @SururAdem
    @SururAdem Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YosephTadesse-l2q
    @YosephTadesse-l2q Місяць тому +3

    First

  • @AliSied-to4ep
    @AliSied-to4ep Місяць тому +3

    እሂን ሰውየ እግርበግር ተያይዘሀዋል ይመችህ😂❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene Місяць тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @TadiosGebrehiwet
    @TadiosGebrehiwet Місяць тому +2

    Enkua dena metak ❤❤❤❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Місяць тому

    የኮንድምንየም ቤት ክራይ እና የሱቅ ክራይ የአዲስ አበባን ኑሮ እያናጋ ነው !!! የአከራይ ተከራይ ህግ የማያከብር የኮንድንየም አከራዮች መላ ይባሉ !!

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Місяць тому

    ዶክተር አርሶ ቀይ ባህር አኔ ባላሳካው የሚቀጥለው ትውልድ ያሳካዋል ብለውን አልበረምን አዲስ አበባም ለኛ ለልጆቻችው ወላጆቻችን የሰጡን ሀብት ነው ለአዲስ አበባ ልዩ ትዝታው ነች ከተማ መመስረት ካሻዎት ዘመናዊ ከተማ ጉቫ ላይ አይመሰርቱም ለአርሶም አንደምኒልክ ስም ይሆኖት ነበር አዲስ አበባም ታሪክዋን ይዛ ትቀመጥ ነበር አባኮት ሀስቡበት

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 Місяць тому +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @Dani-p1z
    @Dani-p1z Місяць тому

    The Coming Is More Dark And Worser For My Country 😢😢😢😢

  • @MbrtmMahmd
    @MbrtmMahmd Місяць тому

    ኢንክ ዓረክ ኣብዪዪ😂😂😢

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Місяць тому

    Despite so many conflicts or wars that have been waged & going on,all the reforms of economic strategies (whether prescribed by WB,IMF & other financial institutions ) have been totally implemented to facilitate liberalization of the economy without causing great disaster as so many expected .
    Foreign journalist can say whatever he likes without having expertise knowledge about economics .

  • @Medinamdina
    @Medinamdina Місяць тому +1

    አረ ይሔ ሰዉየ ምነዉ አላህአልገላግለን አለ

  • @selamugatehwo6938
    @selamugatehwo6938 Місяць тому +1

    🎉