እግዚያብሔር ዘገነልኝ ምስጋና ኤልያስ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: Getabalewbest@gmail.com
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
Misgana Elias #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ምስጋና #kokebe Alemayehu #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
#Misgana Elias #genet new, #new_song, #babi_and_grace
genet new, new song, babi and grace
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@NikodimosShow @fevengashaw
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
ክፍል ሁለትን እጅግ እስኪገርመኝ ድረስ በታላቅ ጉጉት ነበር የጠበኩት። አንቺ የተባረክሽ ሴት አስቀድመሽ በውድሽ፣ በሞተልሽ፣ ከሚሰጠን ምድራዊ በረከት በላይ ነፍሱን በሰጠን ኢየሱስ ፍቅር የወደቅሽ ነሽ እንደምን አብልጦ አይባርክሽ፣ እንደምንስ የነካሽው አይገዛልሽ? በራሱ በንጉሱ ረክተሻል በቃ አገዛዙ ላንቺ ገነት ነው።
Praise God
ስሙ ይባረክ።
Melaku yima
misgana how can i contract u Please
አሁንም ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ ያከበርሽው ነው ያከበረሽ በሁሉ ነገርሽ ሞገስ ተጨምሮልሻል አይወሰድብሽም ተባረኪልኝ ጌታ በረዳኝ መጠን በፀሎቴ አስብሻለሁ አንቺን ማወቅ አይጠበቅብኝም እኔ እናት ነኝ አንቺ ደግሞ በጌታ እህቴ ነሽ አሜን ደህና ሁኚልኝ
ልክ እምነቴን መጨመር ስፈልግ ሰማለው ይሄን ምስክርነት። እና ጌታን ያለ ህግ አኑረኝ እልዋለው።
አደራሽን ተጠንቀቂ ወደህይወትሽ የሚመጣ ካንቺ በተሻለ ጌታን የሚወድ መሆን አለበት
እግዚአብሔር ያለህግ ያኖራል ስሙ ይባረክ !!! እኔ በዚህ ምስክርነት የእግዚአብሔርን ታማኝነት ; በእግዚአብሔር ላይ ያለኝን ተስፋ የበለጠ እንድጨምር አድርጎኛል!! ዘመንሽ ይባረክ
እሰዬ፤ አሁንም ድምቀቱ ተስፋችንን ያበርታው።
ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ህብረት አስቀናኝ
ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
አሜን። የቅርብ ነው አምላኬ።
99.9% የሚባል እምነት የለም ካመኑ 100% ነው ብለሽ አፌን ያስያዝሺኝን ታስታውሻለሽ? በሕይወቴ ሁሉ መርህ ሆኖኝ እምነቴ ሲንገዳገድ የማስታውሰው ለብዙ ሰው ሼር የማደርገው እውነት ስለማግኘቴ እኔ ምስክር ነኝ። ያ እምነት ዛሬን እንዳደረሰሽ ነገም በህይወትሽ ተዓምራቱ እንደሚቀጥል አምናለሁ። ባንቺ ክብሩን የገለጠ ጌታ ይባረክ!!!!!
Amen amen amen Hanaye! መቼ እንዳልኩት አላስታውስም ግን ሳነበው ጽሁፍሽን ሌላ ሃይል ገባብኝ። አቤንኤዘር።
ይህን ምስክርነት ስሰማ : እኔ ለእግዚአብሔር ምንም የሆንኩ መሰለኝ እኮ!
ብዙ የእግዚአብሔር እጅ የለብኝ ሰው ቢሆንም :የምስጋና ምስክርነት ግን ይለያልና!🎉🎉🎉🎉
Thank You for watching
My life is changed by this testimony amazing grace
Praise God
ዋው በእዉነት እምነትሽ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ነገር በጣም ይገርማል በእዉነት መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ የተሰጠሸ ሞገስ ተባረኪ።
Amen 🙏
በህይወት ኑሪ ያለኝ፤ የታሪኬ ባለቤት ይባረክ።
HalleluYAH!! ADONAI EYESUS KURIT ANTEN ENMESEL ZEND ERDAN ABA AMEN
🙌🙌🙌🙌
ልጅትዋ ሌላ leve ላይ ነች በአምነት፡፡ የሚነበብ ደሚጠና life ነው ያላት አግዚአብሄርን አንደሌሎች የመፅሀፍ ቅዱስ ባለ ታሪኮች ስራውና ክብሩ የታያል
The grace of God upon your life and the way you usher His presence is inspiring. Thank you for being a living testimony of God's faithfulness. I am encouraged by your testimony. 🥰🧡
Praise God
May His Name be blessed!
እንደ አምላካችን ያለ አምላክ ከየት ይገኛል
ሰው ቢሰማው........ ጌታ ላንቺ ስለሆነው ሁሉ ክብር ይሁንለት ......
Amen 🙏
አሜን
ልክ እንደዮሰፍ ነው ሂወትሽ ላንች የጸለዩልሽናገልጋዮችና ፓስተሮች አስታውሽ you have the spirit of excellence
ተባረኪ ሚሚዬ
በጣም ወድሻለው ወንድምሽ..ወን❤
ተነግሮ ስለማያልቀው ስጣታውና መልካምነቱ እግዚያብሔር ይመስገን
ሁሌም እግዚያብሔር ለሚታመኑበት ገደብ በሌለው በረከቱ ከተደነቁት መካከል አንዶ በመሆንሽ ክብር ለሱ ይሁን።ምስክርነትሽን በጣም ሀሴት እያረኩ ነው የሰማሁት።
ለኔ የህይወት መርህ የምላቸው ነገሮች ማረጋገጫ ያገኘሁበትና ትክለኛ የመንፈስቅድስ ምሪት ያለበት ህይወት ፍፃሜን ያየሁበት ነበር።
❤እግዚያብሔር በሚበልጥ መረዳት ህይወትና ሞገስ ይባርክሽ።
አሜን። የረዳኝ እና በህይወት ኑሪ ያለኝ ጌታ ይባረክ።
Yea, God is talking to me through her Thank you Jesus! I wish I meet her one day. God bless you Misgana!
እግዚአብሔር ላንቺ ስላደረገው ድንቅ ታምራት መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ!!! አቤት እግዚአብሔር እንዴት ታማኝ ነው....!!!
አሜን።
❤ አቤቱ ስምህ ይመስገን ስለዝች እህት አስታወስከኝ ካንተጋር ያለኝን ልምምድ ትውልድ ሁሉ የእግዚያብሔር ልጆችን መገለጥ ይጠባበቃሉ ይላል በርቺ እህቴ እንዴት የዛሬው አስኪለቀቅ እንደተጠባበኩ እግዚአብሔር እያወራኝ እንደሆነ ነው ባንድም በሌላ ይመክርናል ልኡል ስሙ ይክበር በናፍቆት የጠበኩት እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ በብዙ ተባርኪ
I have learnt a lot from this testimony. thanks and God bless u
Praise God
Am the first one to be here cos I was waiting for it🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you for watching …. 👏
Ohhh mee too , I was waiting it for days ... I am the second🎉i guess .... I am blessed by the testimony...
May He shine His face upon you!
This is an amazing testimony.you teach me so many things
I appreciate your Father! You are the fruit of his prayer!
Glory to God!
Amen to that! Reflecting on my journey, I’ve come to understand the profound impact of my parents’ prayers. ‘ቤት ባለጠግነት ከአባት (ከወላጅ) ይወረሳል’ - intentionally seeking God’s guidance has been a guiding principle. My fearless mother, a prayer warrior, fearlessly spreads the gospel, even in the face of darkness. Praying to be anointed with a double-fold mantle, just like her, rescuing souls from the clutches of death is my heartfelt aspiration.
Yeah....., I thank God about you!
Even if you are here in Addis I want to meet you if you can please.
What a life! Every minute is Full of lesson. እንደዚህ አይነት ሰውም አለ?
የረዳኝ እሱ ይባረክ። ለነገም ተስፋዬ እሱ ነው።
@@MisganaEK God Bless You more. በእግዚአብሔር ይበልጥ እንድታመንና ወደእርሱ መቅረብን ተማርኩ። ሁሉም ሰው ይህን ምስክርነት እንዲያይ እመክራለሁ።
ለመናገር ቃላቶቹ ሰነፉብኝ ምን አይነት አነካክ እንደተነካሽ ኡኡኡ ብዙ ተምሬብሻለሁ
Thank You for watching
ወይ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነህ።
Amen 🙏
ቡዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ቆንጆ ነው ስንል በአንቺ ሕይወት እንደተገለጠው ማለት ነው እህታችን እልፍ አእላፍ ሁኚ ትውልድ ይከተልሽ ።
ጌታ በኔ ትልቅ ነገር አደርጋለው ብሎ ሲነግረኝ እኔየሌሉኝን ነገር ስቆጥር ማንነቴን ሀገሬን ታናሽነቴን አያለው ለካ እግዚአብሔር ብቻውን ከምንም ነገር ትልቅ ነገር ያወጣል በተግባር መንግስታት ስልጣናት ሁሉ ከእግሩ በታች እንደሆኑ ያየሁበት ምስክርነት ነው እና ዛሬ ለጀመርኩት ጉዞ የሚረዱ ሰዎችን ሳይሆን እርሱን ብቻ እያየው በሁሉን ቻይነቱ ተመክቼ እንድጓዝ የተመከርኩበት ነው። ምስጉዬ የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በህይወትሽ ሚሰራውን ለማየት ለመስማት እናፍቃለው። የስጋ አባትሽ በተሰብሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው።
አሜን። ጌታ ለፈለጎት ነገር መኖር እና መዘርጋት ይሁንሎት፤ የስራው ባለቤት እሱነው። ከርሶ ሚጠበቀው አንድ እርምጃመራመድ ነው።
ይሄንን channel በጣም ወደድኩት። ተባረክ ወንድሜ።
We should support this channel!!
So powerful sis i learning a lot with you i wishes to have more and more grace.
Thanks so much
ahunem mogesu yebezalesh mogesam nesh
የእግዚያብሄርን ስም ተሸክሞ ማለፍ እሱ የመጨረሻዉ Success ይሁንልሽ❤❤❤
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
እኔ ለቻናላቹ አዲስ ነኝ የምታቀርቡት ነገር ለስው ልጅ አስተማሪ የሆነ በእ/ር መታመን ጸጋ ማግኘት የሱ ቢሆንም የእህታችን ግን የሚደነቅ ምስክርነት ነውና ከአንዴም ሁለቴ ሰምቸዋለሁኝ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ❤❤❤ ።
Thank you for watching
God bless you Misgana. I've learnt a lot from your witness. I believe God is taking me through a similar route. Stay blessed forever.
U r the answer of ur father's prayer!
አሜን።
በየሱስ ሰም ህይውቴን የክይራው መስክርነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Praise God
ሃሌሉያ። የውድሽ/ህ ዓላማው ፍቅር ነው ወደሱ መሳብ ነው።
የተባረክሽ ብስማው ብስማው ውስጤ ርስርስ ያለበት ምስክርነት ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤❤
አሜን
በቡዙ ተባረኪ❤❤❤❤
Amen 🙏
የዘመንጉዞ ከጌታ ጋር እንዴት ድንቅና ውብ ነው
በህይወት እሳካለሽ ድረስ ጉዞ አያቆምምና በሌላ ምራፍ ደሞ ጌታ በድጋሚ ከንቺ አልፎ ለትውልድ የሚማርበትና ነገር አውጥቶ እንደ ምንሰማ እምናለሁ
እኖድሻለን ❤
የሰማይ ክርስቲያን አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ
አሜን 🙏 እናመሰግናለን
አሜን።
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
I saw in u that God gave wisdom and understanding , I pray for this generation to be like you to know our Jesus, you explain Him more easily to know God
Praise God
ማቴዎስ 6:33 NASV
[33] ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል።
Thank you for sharing, and God bless you 🙏
No words ...Just Glory to God 😇😇😇🙏🙏🙏
Hallelujah!❤
ምስጋናዬ ድንቅ ምስክርነት ነው። በእውነት ጌታ ጌታ ነው። ❤❤
Geta emntshen yechemrlsh abzeto
አሜን
God bless you my sister, I learned a lot from you!
Thank you!
እሚገርም አማላክ የኛ አምላክ! አሁንም የወደደውን ይስራብሽ! እየጠፋን እሱ ይብራ! Thank you semay tube bertu!
Enameseginalen
This is an exceptional testimony. I love your humble and faithful spirit. May the Lord bless and use you greatly. ❤
Amen 🙏
የታምራት አምላክ ጌታ ይባረክ
Amen 🙏
What an amazing testimony! I have learned a lot. Bless you, Misgu🙏
What a wonderful God we worship. He is way maker and a miracle worker indeed. Thank you for such an encouraging testimony sis and all program coordinators. Be blessed.
Amen! Indeed He is a faithful way maker!
God bless you 🙏 more and more
Amen 🙏
This an amazing testimony! Bless you my dear. Ahunim Yibzalish !!
Thanks for listening
እሰይ እንኳን ዝገንልኝ አሌሽው የኔ ቆንጆ ያንቺማ ምን አላት እጅሽ
እውነት ነዉ
እኮ 😊 ለርሶም ጌታ የቅርብነቱን አብልጦ ያሳዮት።
Tebareki🙏🙏🙏🙏
May the Lord bless you more and more.
እግዚአብሔር ነው የሰራው
እግዚአብሔር ኖ አይባልም
የሚደንቅ አባባል
የተባረክሽ
Amazing
Amazing! Thank you, Lord!
Part 2ን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው በጣም ደስ የሚል እምነት ተባረኪ በብዙ አስተምረሽኛል❤❤
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ልምምድ በሂወቴ ላይ አንድ ነገር ቀርቶልኛል ተባረኪ እግዚያብሄር ከዚህ በበለጠ እንደሚመልጥሽ አምናለሁ
አሜን
weyne yeny konjo beknat letegeyegne new tadelesh
የተኖረ የህይወት ምስክርነት ምን ያህል የሰዎችን ልብ ዘልቆ እንደሚፈውስ ያየሁበት ነው ተባረኪ እህቴ ብርሃንሽ ለአለም ሁሉ ይብራ መገደብ መወሰን አያግኝሽ አቅራቢዎቻችንም በሰማያዊውም በምድራዊውም በረከት ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ፡፡
አሜን፤ ሃሌሉያ። ይብዛለት የዓለም መድሃኒት።
I was waiting for part two since I saw the first part. It is a life changing testimony. God has taught me a lot of things through your testimony. God bless you a lot!! also Semay Tubem betam tebareku
Thank You 🙏
wawww misganaye amizing amizing banchi testemoney egzihabher kebrowaal
ሃሌሉያ።
God is good
Wow,what an amazing testimony. you are blessed my sister ❤🙏
Amen
migerm Testimony
🙏🙏🙏
What an amazing testimony ❤
Yes 🙌
What amazing witness!!! More blessings Misgana
Such a beautiful soul with a beautiful testimony 💕 may God bless you ❤️ 🙏
Endet edewededekush le geta yalesh mesetete emeneten new kefe yaderegeshelegn tebareki bedemu teshefegnlanchi yebezaw tsega ena emenete lelejochachienem yebezalachew yehe bekale ayegeletsem wede setota new yetesetesh aunem barekush tebareki kefu ayagegnesh amen ❤❤❤
Amen 🙏
Amen amen amen! ምህረት እሱ ይባረክ።
Mesguye you are so blessed thank you for living testimony ❤❤
Amen. May His Name be blessed.
Betame yemigerm meskirnet betame newvyastewalkut irasenvyayhubeti tebareki mesgan ahunem layelsheviwenti nuritsega yebzalshev❤❤❤❤
Amen 🙏
Amennnnn
I love your Father ❤❤❤❤
Migerm testimony tebareki ❤❤❤
ብዙ ተምራለሁ።ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።አሁን ኢትዮጵያ ከሆንሽ ለወጣቶች ይህን ብታካፊይ ደሰ ይለኛል ።❤❤❤
ጌታ እድልን ያመጣልናል።
I love the channel!!
Thank You God bless you
huuu praise God we saw God in your life and ur journey is miracle and may God bless u more ur witness for his work.
That is my prayer for His presence to manifest in my life, becoming evident to those around me.
ስምን መልዐክ ያወጣዋል የሚለው ነገር እውነት መሆኑን ባንቺ አየሁ ምስጋና ብቻ ነው ህይወትሽ ሁሉና አንደበትሽ የተቀደሰ ነው ምን ዓይነት መረዳት ነው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ኑሪልኝ መዘርጋት ይሁንልሽ የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ርህራሄ ይብዛልሽ በቤቱ ተተክለሽ ቅሪ 🙏🥰
Amennnnnn
Ene eko geta sinafikegne hiliwinawin sifelig ezi chanal wisit efeligewalew demom agegnewalew demom nefise esikitireka feel aregewalew yemiren yeyehutin hulu degime ayewalew..adis post eskideregima gugute lik yelewim geta bezi wisit hulu kibiru lanite yihun❤❤ azegajoch tsega yibizalachu❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን። we are glad you enjoyed the channel. Praise God.
😢
May God keep you as ignited and more for him until you see Christ!
Hallelujah! Amen to that!
wiyyyyyy yene eyesus endhm yanoral❤
Thank You 🙏
Ohh Jesus❤
Blessed sister
Thank You for watching
Tsegaw yebzalsh set tebarkiylign
Amen
እግዚአብሔርን አክብረሽ በዚ በልጅነትሽ እግዚአብሔር ደግሞ ያከበሩትን ያከብራል።።።በጣም አሑንም መዉጣትና መግባትሽ ዘመንሽ ይባርከዉ🙏🙏🙏
Amen
Amen
እግዚአብሔር አለ
አሜን
It is really amazing and very encouraging to follow Jesus. God bless you. I wish I can meet her, I’m leaving in DC, hopefully as she said she has a lot for this generation.
May God bless you forever 🙏
አሜን
ሚስዬ ምስክርነትሽን እንዲህ በስፊው እና በዝርዝር ወጥ ሆኖ ስለስማሁት ደስ ብሎኛል። አሁንም ብዙ ምስክርነት ይብዛልሽ።
Thank You for watching
አሜን አሜን
Qeri zemenesh birk yebel!GBU!
Amen
Amen!
You have Strong faith .... Bless you i learn so many things
Thank You for watching
Wow 🎉geta zeminisnen yibark ... Semay Tube getabyibarkachu..dink miskerenet....
Thank You for watching
Good bless you !❤
Amen 🙏
WOW tbareki yebzalesh ❤/ semay tub geta yebarekachehu🙏
Amen 🙏
O mesguye am so happy happy to see you 🙏🙌🥰I learn a lot.. it’s Amazing…! Glory to God 🙏God bless you…..❤
አሜን
Amen!
what a testimony......geta ahunim chemiro yibarkat
Amen
God bless you.❤❤❤
Amen