🔴ሕጉ መሻሻል አለበት ትክክለኛ ፍትህ ለተጎጂዎች ይሰጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • This Is the official UA-cam Channel of Memeher Dereje ZeWoyniye (መምህር ደረጀ ዘወይንዬ )
    Preacher Dereje Zewoyniye, who we know as a leader in national and ecclesiastical issues in various media, will present very instructive historical, religious, and national facts on Dereje Zewoyniye media from the middle of this month.
    Show us your solidarity by subscribing, liking, and sharing this holy purpose.
    We are today, between yesterday and tomorrow. Let's make today a bridge and build something good.
    #ethiopian
    #orthodox_tewahido_Church
    #orthodox
    በተለያዩ ሚዲያዎች በሀገራዊና ቤተክርስቲያናዊ ጉዳዮች ላይ በግንባር ቀደምትነት የምናውቀው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ በደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ እጅግ አስተማሪ ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ እውነታዎችን ይዞ ይቀርባል።
    እርስዎም ይህንን ቅዱስ ዓላማ ለሌላው ይዳረስ ዘንድ ሰብስክራይብ ፣ ላይክና ሼር በማድረግ አብሮነትዎን ያሳዩን።
    እኛ በትናትና እና በነገ መካከል ያለን ዛሬ ነን። ዛሬን ድልድይ አድርገን መልካም ነገርን እንገንባ።
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 62

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 5 днів тому +5

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚአብሔር አምላክ ያድነን ያድነን ያድነን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 5 днів тому +1

    በጣም ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭😭😭

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 5 днів тому +3

    ቸሩ መድሃኒዓለም ይጠብቅህ ወንድማችን ደሬ🙏እናመሰግናለን ።ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 5 днів тому +6

    ፈጣሪ ሆይ ታረቀን😭😭😭

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 5 днів тому +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጆቻችን።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 днів тому

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 5 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቁት መምህር

  • @yezufan
    @yezufan 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጐንኳን ደህና መጣህ ደብረዘይት ላይ ብዙ ደብተራ ጠንቋይ አሉ ሰዉን አፍዘዉ ይደፍራሉ በጣም ብዙ ናቸዉ

  • @maggyabata4294
    @maggyabata4294 5 днів тому

    አዎ ዝም አንልም እግዚአብሔር ይርዳን የምሰማው ሁሉ በጣም ያማል

  • @kidistmamo-d1x
    @kidistmamo-d1x 5 днів тому

    እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 5 днів тому

    ❤❤❤Amen 🙏🙏🙏Geta Medhanealem yetebkeh

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 5 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EmebatEndeg
    @EmebatEndeg 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይህን ይሄንን ክፉ ቀን በቃችሁ ይበለን 😢😢😢😢

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 5 днів тому

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ በቃ በለን

  • @SosanaA-v3x
    @SosanaA-v3x 5 днів тому +7

    መምህር እውነት እኛ በሰው ሀገር ያለነው ተሳቀን ልንሞት ነው ልጆቻን ወተው ይገባሉ በማለት ሃሳቡ ገደለን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 днів тому +2

    መምህር የእውነት አምላክ ከክፈወች ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ🙏🏿 እባካችሁ ስወች ይህን ጀግና እናግዘው ቢያንስ ለሚስራው መልካምነት አብርነው እንቁም! እስከመቸ ዝምታ

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 5 днів тому

    እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መከራ በቸርነትህ አግዘን😢

  • @tirsitasmare1449
    @tirsitasmare1449 5 днів тому

    ፍትህ ለህፃናት እና ለእናቶች መምህር የእናቶች ላይ የሚደርሰውስ ጭካኔ ግፍ ቤት ይቁጠረው

  • @YeneNesh-j2i
    @YeneNesh-j2i 5 днів тому +2

    memhr emebrhan ttebkln kenebetesebo rejm edmen ketena gar ystln❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا 4 дні тому

    እመብርሃን አደራሽን ልጆቻችንን በዘርፊፋዉ ቀሚስሽ ከአዉሬ ስዉርልን

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi 5 днів тому +3

    አይ ሃገሬ

  • @kidistmamo-d1x
    @kidistmamo-d1x 5 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አንተማ እኮ ስንት ዓመት ጮክህ ግን ምን ዋጋ አለ የሚያግዝህ ወገን ጠፋ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ድካምህን ይቁጠረው ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ እመቤቴ ወላዲተአምላክ በመጎናፀፊዌ ትሸፍንህ አይዞህ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @MuluAhmad-p2k
    @MuluAhmad-p2k 4 дні тому

    Dhugaa jieetee ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 5 днів тому +2

    ፈጣሪ ይታረቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 днів тому +1

    ኧረ ሁልጊዜ 😢😢😢😢እስከመቼ ጌታ ሆይ ፍረድ

  • @GetachewZeberga-s7b
    @GetachewZeberga-s7b 5 днів тому

    በጣምውንጁልነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 5 днів тому

    መምህር ያቀረብከው በሙሉ ትክክል ነው። እናመሰግንሀለን! ቄሱም ዝም መፅሀፉም ዝምም በጣም ያሳዝናል ህጉም እንዲሻሻል ፍትህ በአግባቡ እንዲፈፀም ሁላችንም አብረን እንተባበር። ይሄ የበሰበሰ መንግስት ነኝ ብሎ በአንድ መቶ ሚሊዮን ሕዝብ አናት ላይ ተዘፍዝፎ በመግደል፣ በማሳደድ፣ በመጨፍጨፍ፣ በማፈናቀል፣ ባህሉን ወጉን ልማዱን ሀይማኖቱን ማንነቱን ኸረ ስንቱን እንናገረው የሚያጠፋ አጋንንት ኦሮሙማ ብልፅግና በኢትዮጵያ ላይ ተጣብቆ ማንም ወንጀለኛ በአስር እና ከዚህ ትንሽ በዘለለ ተቀጣ እያሉ ይሳለቁብናል። እግዚኦ የኢትዮጵያ ሕዝብ አምላከ ል ዑ ል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እየን ፊትህን መልስልን፣ እንደነዚህ አይነቶች አረመኔያዊ ድርጊት የሚደፅሙትን አጋንንቶች ገስፅልን፣ በሞት እንዲቀጡ ፍትህ እንድናገኝ እርዳን። ግብረሰዶም የሚፈፅሙ ወንጀለኞች በሞት እንዲቀጡልን ሁላችንም እንጩህ፣ ኡኡኡኡኡኡኡ እንበል፣ መምህር ደረጀ እንደሚለው ጊዜያዊ አይሁን ዘለቄታዊ መፍትሄ እንድናገኝ አንድ ሆነን እንጩህ!!! ግብረሰዶም ለተፈፀመባቸው፣ መከራ ረሀብ ግድያ መፈናቀል ለደረሰበት ዜጋ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንጠይቃለን!!!

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 5 днів тому

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭Egziabiher yeferede❤️🙏❤️

  • @HatemariyamAbay
    @HatemariyamAbay 4 дні тому

    የዘመናችን፣ዮሐንስ፣አፈወርቅ፣በርታ፣እግዚአብሔር፣ካንተጋነው።።።።።

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 5 днів тому

    መ ምህር እራስዎንም እየጠበቁ ቢኖሩ ነው የሚጠቅሙን:: ሁሉም ያማል ጤና ይነሠለና እራስዎንም እያዩ❤❤❤❤❤

  • @lakecheAbebe
    @lakecheAbebe 5 днів тому

    Egziabher yekir😢 yebelen memhr enamesegnalen bedme betena yenurulin

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    መምህራችን መምህር ደረጀ ዘ ወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔም ከጎንህ ነኝ ግብረሰዶምን አጥብቄ እቃወማለሁ ስለ ኢትዬጵያ ዝም አልልም !!!

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 5 днів тому

    The Almighty God bless you Memhir!!@

  • @AkliluAbabu
    @AkliluAbabu 5 днів тому

    ዛሬ የሚያሾፉ የህግ አካላት ነገ በልጆቻዉ ሲደርስ ፀጉራቸው ይነጫሉ

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 5 днів тому

    መምህር ደረጀ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ቆራጥ መምህር ነህ ያቺ አገር የእመቤቴ ድንግል ማርያም አስራት አገር ስለሆነ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉ ነገር ይስተካከላል

  • @GetachewZeberga-s7b
    @GetachewZeberga-s7b 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy97
    @Japy97 5 днів тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @GetineshGunego
    @GetineshGunego 5 днів тому +5

    ለይክ እያርገችሁ ስትገቡ ወገኖቼ👆❤🙏

  • @HaileEtekle
    @HaileEtekle 5 днів тому

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ስለተባሉት መልእክታት ያለህን አስተያየት አቅርብልን

  • @rozariche4229
    @rozariche4229 5 днів тому

    ወይኔ አምላከ ተክለሐይማኖት ይቅር በለን

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 5 днів тому

    ስለ ሄቨን አለም ሁሉ ያልጮህ የለም ነበር የሞት ፍርድ ይፈረድበት ተብሎ ነበር ነገር ግን ደፋሪው ጭራሽ አራት አመት ተቀንሶለት ተፈረደበት ለምን ብሎ የጠየቀ አንድ ሰው አታመጡልኝም ያሳፍራል ነገም የዚች ህፃን እንደሚረሳ አትጠራጠሩ ለማንኛውም ግን ደፋሪው የኢትዮጲያ ህግ አንጂ የሚደፍራቸው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 днів тому

    እርምን ጉድ ነው የመጣብን😰😰😰😰😰

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 5 днів тому +2

    ማርያምን ፈርቻለሁ ልጅ ትቼ በመዉጣቴ ጨነቀኝ እሮጬ አልሄድ ነገር የመዳም ቅመም ነኝ እሺ ምልሁን😢😢😢😢😢😢😢

  • @BebeAsmare
    @BebeAsmare 5 днів тому

    የአረዳው ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እነታደሰ ነው ተከታተሉት መምህር ልክ እንደ ቅድስት ስላሴ መስቀሉን እንዳያስረግጡት

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 5 днів тому

    ❤🎉🙏🙏🥺🥹☺️

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 5 днів тому

    እነ አኬም ቀልደው ዝም ተባሉ በካቴድራል ሥላሴ ቤቴክርስትያን

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 5 днів тому +1

    አይ መምህር አገሪቱ በአንድ ሰው እጅ ላይ ነው ያለችው ብንጮህ የሚሰማ አለ ብለህ ነው? ፈጣሪ በቃ እንዲለን ኢትዮጵያዊ መሪ እንዲሰጠን እንፀልይ።

  • @menbershibru
    @menbershibru 5 днів тому

    የሰው ልጅ አህምሮህ እንደ ሌለው እንሳ ሆነብን የምንሰማሁ ነገር ሁሉ ለጆሮ ፀያፈ ለዐይናችን ዘግናኝ ለውሰጣዊ ህሊናችን ነውር እየሆነ ከመጣ ቀቀናት መብዛት ወደ አመት ቀመር መቁጠር ሰሌት ውሰጥ ገብተናል እውነተኘ ዳኛ ፈትህ የሚሰጥ አምላክ በይቅርታው በቸርነቱ ብዛት እንደ ምህረቱ ይቅር ብሉ ከዚህ ከምንሰማሁ የዓለም ጫጫታ በሰውር ዕይታው ልብ ሰጥቱን ይታረቀን አሁንሰ ሕዝቤ ሆይ ክፍታችን ልክ አጣ እርሱ ፈጥሩናልና እርሱ ይታረቀን በቃችው ይበለን መምህር አንድ ብቻ ሆንክብን የአንተን ቀናነት ተመልክቱ ሁላችንን ይቅር ይበለን ወዳጄ ራሰን ጠብቅ ብዙ የሰው አውሬ ሥጋ የለበሰ አለና ሰለ ሀሳብ ሁሉ ተቀብለን አመሰገንን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 днів тому

    የፊቨንን ፍትህ ሳናገኝ ሌላ ህፃን ሴት ልጅ ጥቃት....እንዴት 😰😰😡😡😡😡😰😰🥵😡😰😰😰😰😰 የወልክም ያልወለድክም ህጉ እስኪሻሻል ድርስ በአደባባይ ወጥተን መንግስትን መሞገት መቃወም አለብን😡😡😡😰😰😰😡😡ህዝቤ ሆይ መጃጃልህ እርባህ ይብቃህ
    ቤትህ ሲፍርስ ዝም!
    ስትገደል ስትትስር ም!
    እናህ አባታህ ከቤቱ ሲፈናቀል ዝም!
    ሚስትህ እና ልጅህ ተደፈርው ሲገደሉ ዝም!
    እከመቸ ነው ዝምታው!?!?!?!😰😡😡😨😨😰😰😡😡😡😡😡😰😨😨😰😰😰ተነስ ታገል በቃ!!!!!

  • @GetachewZeberga-s7b
    @GetachewZeberga-s7b 5 днів тому

    ያስፍሪል

  • @GetachewZeberga-s7b
    @GetachewZeberga-s7b 5 днів тому +1

    ያሳፍሪል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 днів тому

    መምህር የእውነት አምላክ ከክፈወች ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ🙏🏿 እባካችሁ ስወች ይህን ጀግና እናግዘው ቢያንስ ለሚስራው መልካምነት አብርነው እንቁም! እስከመቸ ዝምታ

  • @Japy97
    @Japy97 5 днів тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 днів тому

    የፊቨንን ፍትህ ሳናገኝ ሌላ ህፃን ሴት ልጅ ጥቃት....እንዴት 😰😰😡😡😡😡😰😰🥵😡😰😰😰😰😰 የወልክም ያልወለድክም ህጉ እስኪሻሻል ድርስ በአደባባይ ወጥተን መንግስትን መሞገት መቃወም አለብን😡😡😡😰😰😰😡😡ህዝቤ ሆይ መጃጃልህ እርባህ ይብቃህ
    ቤትህ ሲፍርስ ዝም!
    ስትገደል ስትትስር ም!
    እናህ አባታህ ከቤቱ ሲፈናቀል ዝም!
    ሚስትህ እና ልጅህ ተደፈርው ሲገደሉ ዝም!
    እከመቸ ነው ዝምታው!?!?!?!😰😡😡😨😨😰😰😡😡😡😡😡😰😨😨😰😰😰ተነስ ታገል በቃ!!!!!

  • @Japy97
    @Japy97 5 днів тому

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️