ፍርሃታቹን ካላስወገዳቹ እስከመቸረሻው በችግር ትኖራላችሁ! ድንቅ ትምህርት | Shanta | Inspire Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 6 місяців тому +10

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤
    እግዚአብሔር ቃል ያለበትን
    ነገር ሁሉ አምነዋለሁ ።

  • @KelemworkFanta
    @KelemworkFanta Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባንድም በሌላ የሚያስተምር የሚመክር የዘላለም አባት ይባረክ ደራሲዉም አንባቢውም የሕይወት ቃል ያሰማልኝ ልብ ያሳርፋል አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!!

  • @Zyneb94
    @Zyneb94 6 місяців тому +2

    አላህ መንገዳችሁን ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው ሁሉም አልፎ መልካማችሁን ሁሌ እንደማደምጥ ተስፋ አለኝ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 6 місяців тому +3

    አመሰግናለሁ ተባረክ።🙏❤🙏❤🙏❤

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 4 місяці тому +1

    አሜን ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ🙏❤🥰

  • @tesfaneshtesfsh4551
    @tesfaneshtesfsh4551 6 місяців тому +3

    በትክክል ነው አመሰግናለሁ

  • @tesfamichaelmekonnen3604
    @tesfamichaelmekonnen3604 4 місяці тому +1

    ወንድሜ አነባበብህ በጣም ጥሩ እና ሰሚው ሳይሰለች እንዲሰማህ የምታደርግ ነህ በርታ።
    ተርጓሚው አንተ ራስህ ከሆንክ ወይም አተረጓጒሙን በጣም ወድጄዋለሁ። ብዙዎቹን በእንግሊዘኛ አንብቤያቸዋለሁ። ይህ አተረጎም ግን ለ ኢትዮጵያውያን ስነልቦና እንዲስማማ ተደርጎ መተርጎሙን ሳይ በጣም ወድጄዋለሁ። በርቱልን እናመሰግናለን።

  • @chuyekebede9398
    @chuyekebede9398 6 місяців тому +7

    ተባረክ!! ርዕሱ ብቻ ያበረታል

  • @rahwaachile
    @rahwaachile 6 місяців тому +1

    አሜን አንጅይ አትፍራ enamesegnalen በጣም 4ግዝየ ነው የሰማሁት

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 3 місяці тому

    ልክ ነው እኔም የምኖረው በዚህ መስመር ስለሆነ የእግዚአብሔርን ክብር በብዙ መከራ ውስጥ ሳልፍ አውቀዋለሁ ስራው ድንቅ ነው ይሄንን ነገር የሚረዳው ግን እያለፈበት እየኖረበት ያለ ሰው ብቻ ነው

  • @user-nura
    @user-nura 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ቢሮዬ

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 6 місяців тому +16

    የራሳችሁን ሀይል ራሳችሁ ተቆጣጠሩ❤

  • @hanateshome8196
    @hanateshome8196 6 місяців тому +2

    thank you so much ❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 місяців тому

    ዉድ ወንድማችን እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም አንተን የምገልፅበት ቃላተቹ ሁሉ ድሀ ሆነብኛል ግን ልልክ የምፈልገዉ ልኡል እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅ በሄድክበት ሁሉ የሰዉ ፍቅር ይስጥክ ከልብም እናመስግናለን❤🎉🎉🎉🎉

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat22 6 місяців тому +3

    ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ Shanta የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 5 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ የሁሌ ተከታታይህና አክባሪህም ነኝ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @shantta
      @shantta  5 місяців тому

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @Meargmagii
    @Meargmagii 6 місяців тому

    ልዩ ነው በጣም ወንድማቺን ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiyabey757
    @Hiyabey757 6 місяців тому

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልኝ

  • @afrata2939
    @afrata2939 4 місяці тому

    ውይይይ ስወድህ ❤

  • @רבקהמספן
    @רבקהמספן 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው አማመሰግነው በርታልን

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 місяців тому

    Amzing & Excellent messag... thank you so much ...💕💕💕

  • @Fevi67
    @Fevi67 6 місяців тому

    👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ

  • @KhanJan-y8d8c
    @KhanJan-y8d8c 6 місяців тому +3

  • @YerosanTeshome-i6x
    @YerosanTeshome-i6x 3 дні тому

    Temasgn kenabery ewqat yebalx astemerkiyal wendame kibarely ❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 6 місяців тому

    Good morning, I have listened to it twice. It is a very wonderful book thank you for your time ❤❤❤ bye ,

    • @mwwm8396
      @mwwm8396 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому +1

      Glad you enjoy it Aster!

  • @winatayilma1857
    @winatayilma1857 3 місяці тому

    Thank you so much from now on I change my mind ❤

  • @ZelalemcholeBoncho
    @ZelalemcholeBoncho 6 місяців тому

    Thank you God will change your life as You change our life

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 місяців тому +1

    EGIZABIHER ATENIM yetebiqeh Bewenet yemitaqeribilin Timiheret Betam Mefesin Yemigeneba Ena Ayemeronim Yemiyanist New! Tebarekilin Miretu Wedemachin!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 6 місяців тому

    Egiziabher Yebarkhi Wendime Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому

      አሜን።

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 6 місяців тому

    The greate and the excellent idea 💡!!! Thank you so much 👏👏👏👏👏

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 3 місяці тому

    Tabarek Abo Andebatih Hulem Burik Yihun Endi Edamesekerkilin Esu Misikir Yihunihi Hulem Bezamenihi Ye Ewinat Misikir Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  3 місяці тому

      አሜን አመሰግናለሁ።

  • @calebd9456
    @calebd9456 4 місяці тому

    ምንጭ ብተቅስ አሪፍ ነበር እኔ ስትል ትረካው ላይ ያንተ ታሪክ ይመስላል በተረፈ በርታ

    • @shantta
      @shantta  4 місяці тому +2

      እሰከ መጨረሻው ተመልከት ወነድሜ ምንጩን ጠቅሻለሁ።

    • @calebd9456
      @calebd9456 4 місяці тому +1

      @@shantta 👌🙏

  • @TsehayTsehay-p3s
    @TsehayTsehay-p3s 6 місяців тому

    ተባረክ

  • @LeilaShamil-l7m
    @LeilaShamil-l7m 6 місяців тому

    WoW always new learning! Haw I am updating my self 💗 Thank you so much!! May Allah bless you 🥰

  • @TaimeTsehaye-vp1tv
    @TaimeTsehaye-vp1tv 6 місяців тому

    በጨመር ደስ ይለኛል

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 11 днів тому

    wowww so nice thanks

  • @solution365
    @solution365 6 місяців тому +1

    Wow #1

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 місяців тому +11

    Woooow Liyu Timihirit New Diqu Wedemachin Enamesgenalen Zemenikin Hulu FETARI Yebarekew!!! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @lemlemmelkamu8503
      @lemlemmelkamu8503 6 місяців тому +1

      Egzabhar yibarkhi

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @rutamengstu5299
    @rutamengstu5299 6 місяців тому

    Tack shanta GBU bro ❤🙏🙏🙏❤

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 6 місяців тому

    Thank you🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 6 місяців тому

    Thank you 🙏❤🙏❤🙏

  • @genetkidane2053
    @genetkidane2053 2 дні тому

    Amennnn❤❤❤🙏🙏🙏

  • @RediatRed
    @RediatRed 4 місяці тому

    God Bess you❤

  • @naibs162
    @naibs162 6 місяців тому

    Thanks

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ 5 місяців тому

    Ameseginalew❤

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 6 місяців тому

    'የፍርሀት ምንጭ የእምነት መላላት ወይም በጥልቀት አለመረዳት' መምህር ሻንጣ ከልብ አመሰግናለሁ።
    በሀገራችንም ደቡብ አፍሪካ የመስለ እርግማን ፈሪዋች ምናለ ይህን በያዳምጡ? እራሱን አሳልፎ የሰጠ ቡዙ ነውና!!

  • @user-nura
    @user-nura 6 місяців тому +4

    መንግሥትን መቀየር ከፈለገችሁ መጀመሪያ የሕዝብን አዕምሮ መቀየር ነው

  • @botin6076
    @botin6076 6 місяців тому

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @kingjo7100
    @kingjo7100 6 місяців тому

    አዉ ቃሉ ራሱ *እመን እንጂ አትፍራ* ነዉ የሚለዉ

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 6 місяців тому

    tanks bor❤

  • @genetasefa6919
    @genetasefa6919 5 місяців тому +1

    Thank you Shanta you changed my life ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-dr4rc
    @SaraSara-dr4rc 6 місяців тому

    Taberk geta yebark amsgiinlw ❤❤❤❤

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 4 місяці тому

    ለቤትህ አዲስ ነኝ
    እናመስግናለን🥰

  • @RamadanABDII-tc7fo
    @RamadanABDII-tc7fo 6 місяців тому

    Wooow ❤❤❤

  • @sadanesru292
    @sadanesru292 6 місяців тому

    Wendim kelibenmseginalin fetarin serahin tehaun yebrkilu ❤❤❤❤

  • @tigistaddisu369
    @tigistaddisu369 5 місяців тому +1

    በነገራችን ላይ ወንድሜ አንተ የምትለቀው ቪዲዮ እይታው አንድ ሺህ ቢሆን እና ዘፈን ወይም ሌላ ቪዲዮ ሲለቀቅ ደግሞ በሚሊዮኖች የታየ ቪዲዮ ቢወዳደር ለእኔ እመነኝ ያንተ አንድ ሺህ የታየውን ቪዲዮ እንደ ሚሊዮን ቪው ነው የምቆጥረው ምክንያቱም ያንተ ቪዲዮ ለእኔ መድሀኒት ነው ከልቤ ነው የምነግርህ ያንተን አንድ ቪዲዮ ካየሁ ከህመሜ አገግማለሁ ከጭንቀት እወጣለሁ ህይወት ቀላል ይሆንልኛል ስለዚህ አንተ ማለት በህይወት ውጣ ውረድ ለታመሙት ሁሉ ፈውስ ነህ መድሀኒት ነህ አንተ እኔን እግዚያብሄርን ነው የምልህ ከእግዚያብሄር በታች ሀኪሜ ነህ አድነኸኛል የተባረክ ልጂ ነህ ይመችህ የኔ ወንድም ኑርልኝ

    • @shantta
      @shantta  5 місяців тому

      እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ በሱ ነው እኔም ያለሁት ለሁሉም ነገር ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 6 місяців тому

    Yes!😇❤🙏

  • @chernet4794
    @chernet4794 6 місяців тому

    ያልሠጠኸውን መቼም አትቀበልም!

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 6 місяців тому

    Amennnnn

  • @AlmazElias
    @AlmazElias 6 місяців тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  6 місяців тому

      አሜን።

  • @NunuMulugeta
    @NunuMulugeta 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 2 місяці тому

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yasirmisganaw6833
    @yasirmisganaw6833 6 місяців тому

    Girum new ❤❤❤

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 27 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 6 місяців тому

    ❤❤🙏

  • @Fቲ
    @Fቲ 6 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Monaniz
    @Monaniz 6 місяців тому

    ❤️❤️😍😍😍

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 6 місяців тому

    Wow Arif new ❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @YesufIbrahim-so8ul
    @YesufIbrahim-so8ul 6 місяців тому

    Le vudu teshenef alawukim..erasen siletalku vudu des alewu...
    I vudu

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 3 місяці тому

    God bless tou my brother 0 you are so brainist

  • @987654321susu
    @987654321susu 6 місяців тому

    Thanks 🙏🏾

  • @chuyekebede9398
    @chuyekebede9398 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @21MG12-ir8zi
    @21MG12-ir8zi Місяць тому

    ❤❤❤

  • @DdSs-ekaur
    @DdSs-ekaur 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @jemalsualihe-st4ht
    @jemalsualihe-st4ht 3 місяці тому

    ❤❤

  • @lemlemmathewos2684
    @lemlemmathewos2684 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ቃልኪዳንSamuel
    @ቃልኪዳንSamuel 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @AllashoAdula
    @AllashoAdula 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Beliyuseyfu
    @Beliyuseyfu 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @derejeaanereayonreayo6219
    @derejeaanereayonreayo6219 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤