በከተማ ዉስጥ አነዳድ ክፍለ 1 city drive

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  4 роки тому +2

    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    ua-cam.com/video/g6ocDkijLjg/v-deo.html

  • @user-mq4gg1kt9j
    @user-mq4gg1kt9j 2 роки тому +3

    እኛም ስለምሰጠን ትመህርት እናመሰግናለን

  • @workinehtekle7092
    @workinehtekle7092 3 роки тому +2

    አሪፍ ነገር ነው የምትሰራውና በርታ።መኪናን በጣም በተጨናነቀ መንገድ(stop and go traffic)እንዴት እንደሚነዳ ብታሳይ በጣም ደስ ይለኛል።አመሰግናለሁ በቅድሚያ።

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ከሀ እስከ ፐ በዝርዝር የምታስተምር ምርጥ ልጅ ነህ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት አስቤያለሁ ግን ካተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ብዙም ግዜ እንደማይፈጅብኝ አምናለሁ ባተ እገዛ ይመችህ ብሮ በርታ

  • @salahtube9887
    @salahtube9887 4 роки тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው ሀገሬ እደጊ ለምልሚ እናመሰግናለን ከቤየ👍👍👍

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው ዳኒየ በርቱ ሸር

  • @user-zn1en4jy2t
    @user-zn1en4jy2t 8 місяців тому

    በጣም ጠቃሚና ጥሩ ትምህርት ነው በሚቀጥለው የተሻለና ጠቃሚ መረጃ እንደምታካፍለን ተስፋ አለን በርታልን

  • @kedomohammed2504
    @kedomohammed2504 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ዳኒዬ በጣም አሪፍ ነው በርታልኝ

  • @kedotube6371
    @kedotube6371 4 роки тому +1

    ወሳኝ ነገር ነው ዳኒዬ እናመሰግናለን ; ከተማ ውስጥ ስትል ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ሳይክል እነዳለሁ ብዬ እየነዳሁ እያለ መኪና ከሩቅ ሲመጣ ሳይ ከግንብ ጋር የተላተምኳትን መቼም አትረሳኝም😂

    • @kalfashiontube453
      @kalfashiontube453 4 роки тому

      Endemer konjo ua-cam.com/video/NSbnWv7nodk/v-deo.html

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 4 роки тому +1

      😂😂

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Kedoye amesginalhu demo yemigtrm getemegn new 😂😍😘

  • @DL12able
    @DL12able Рік тому

    Thank you Kebe! You are excellent driving teacher!

  • @beshirlelamde9114
    @beshirlelamde9114 3 роки тому

    ወንድም የምትሰጠው ትምህርት በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @sehenyee
    @sehenyee 4 роки тому +1

    ጅጅዬ እንካን ደህና መጣህ አሪፍ። በርታልኝ

  • @yenehabesha7486
    @yenehabesha7486 4 роки тому +1

    እናመሰግናልለን ብሮ ሀሪፍ ነው

  • @ayalewabebe9745
    @ayalewabebe9745 3 роки тому

    በጣም ቅን እና ግልፅ ተባረክ እኔ መንጃ ፈቃድ አለኝ 2ት መኪና አለኝ ግን አልነዳሁም ከረዳኸኝ እድሜ 55😀😀

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому +2

      ታድሷል😊.. መሞከር ነው መኪና ሲለመድ በግር አንደመሄድ ያክል ቀላል ነው::

  • @user-ps8co5ny7s
    @user-ps8co5ny7s 4 роки тому +1

    ከቤዬ የኔ ሸበላ እንኳን ደህና መጣክ 💋🌹እጎንክ ብሆን ብዬ ተመኜሁ 🙈😋
    በትክክል እናመሠግናለን ከቤዬ ምርጡ 👌🙏💕

  • @HgtggHhhi
    @HgtggHhhi 6 місяців тому +1

    እባክህ መንጃ ፈቃድ አለኝ ግን መንዳት አልችልም ማለማመድ ከቻልክ አድራሻ ብታሳውቀን

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 2 роки тому +1

    በተለይ አውቶማቲክ መኪና ላይ ሳይሆን ድርቅ ነክ ና ህዝብ አንድ ላይ በተግባር በታስተምረን ደስ ይለኛል ማለቴ አውቶማታክ ያን ያክል ከባድ አይደለም ትንሽ የሚከብዱት ያገራችን መኪና ናቸው

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 4 роки тому +1

    በርታልን ብሮዬ👍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      Amesginalhu 🙏😍😘

  • @selem7655
    @selem7655 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው በዛውም የናፈቀችኝን ሸገር አሳያችሁኝ

  • @mershademsa6569
    @mershademsa6569 2 роки тому

    ከቤ ጥሩ አስተማሪ ነህ ቀጥልበት

  • @minitsnotmitiku4495
    @minitsnotmitiku4495 5 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @sekinatube
    @sekinatube 4 роки тому +1

    ጅጅዬ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ

    • @kalfashiontube453
      @kalfashiontube453 4 роки тому

      Endemer konjo ua-cam.com/video/NSbnWv7nodk/v-deo.html

    • @sekinatube
      @sekinatube 4 роки тому

      @@kalfashiontube453 ደመርኩሺ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Sekinaye 🙏😍😘

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 роки тому +1

    Stasred betam Gobez neh

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 роки тому +1

    Addis Ababa betam nafekogn neber selasayehegn amesegenalehu wendem 😘❤️

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 4 роки тому +1

    Masha Allah afri new

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 9 місяців тому

    Gobez neh betam enamseginalen

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 роки тому +1

    Jijeye Enkan dehena metak wendem 😘

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 4 роки тому +1

    በተላይ እኛ ሴቶች እንደዉንዶች እኩል መሆን እፈልጋለሁ እኛ ሴቶች እራሳችን ዝቅ አርገነው የምናየው ግን ዋናው ደፋር መሆን ነው ለማነኛውም እናመሰግናለን ዉንድማችን

  • @user-so9sd3ld1p
    @user-so9sd3ld1p 4 роки тому +1

    ወይኔ ሲያምር አድስ ልክ ዱባይ

  • @ekramabdu5330
    @ekramabdu5330 4 роки тому

    እሺ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @begenatube1876
    @begenatube1876 4 роки тому +1

    Betam nw mnamesegnew broye keep it up

  • @shokrahmed5702
    @shokrahmed5702 Рік тому

    እናመሰግኖናሐን

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 4 роки тому +1

    ዎው ሀገራችን ዱባይን መስላለች ኢሻአላህ ፏብትን እልበታለሁ ከትንሽ አመት ቡሀላ😂ማነው አብሮኝ ሽር የሚል🙈

  • @suratube4130
    @suratube4130 4 роки тому +1

    መጥቻለው ወንድሜ

  • @user-zx8mo2fz1f
    @user-zx8mo2fz1f 4 роки тому +1

    Tebark

  • @user-ms8eo9cm5p
    @user-ms8eo9cm5p 8 місяців тому

    Thank you

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 3 роки тому

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @thefaceless6050
    @thefaceless6050 3 роки тому +2

    Highway lay seneda nedaje bezu aybelam gn crowded ye hone bota lay nedaj yebelale mekniyatu mnden nw

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      Highway lay be kefitegba marsh new minewdaw marshi sicbemir ye enginu fitnet/rotation revs yikenisal betezewawari gulibet gelewum fitnet alew bizu nedaj aybelam. Bezikitegna woyim 1 woyim 2 marsh sineda gulibet new miyasfeligew gin gulbet lemagignet mekinaw befitnet yishikerekeral high revolution per minuit... silezih bizu nedaj yiwosdal malet new. 👍👍👍

  • @dglmaryamwahsey8562
    @dglmaryamwahsey8562 Рік тому

    Nice

  • @mdbd5112
    @mdbd5112 3 роки тому

    Berta gobz lijnh

  • @kaildabdulselam7109
    @kaildabdulselam7109 3 роки тому +1

    Asphalt menged lay yalu yeteleyayu mesmeroch yetekoraretu resem yalu wet hono miketlu yeteleyayu mesmerochin alu slenesu 1 program yizeh bitkerblign betam des yilegnal yihe ye yehulum tiyake yimeslegnal slanebebkew amesegnalehu.

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 3 роки тому +1

    አድራሻህ የት ነው በናትህ አዲስ ለማጅ ነኝ አልገባኝ አለ በተለይ ጠርዝ እና ብታለማምደኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 3 роки тому

    Betam enamesegnalen!!!

  • @hawitube
    @hawitube 4 роки тому +1

    Enamaseginalen jijye berta wendemachen

    • @kalfashiontube453
      @kalfashiontube453 4 роки тому

      Endemera konjo
      ua-cam.com/video/NSbnWv7nodk/v-deo.html

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Hawiye 🙏😍

  • @semirajibril591
    @semirajibril591 3 роки тому

    Great!!!

  • @isrexgamer7687
    @isrexgamer7687 2 роки тому

    Vgood my teach

  • @user-yl8gc7se5g
    @user-yl8gc7se5g Рік тому

    Thanks bro

  • @ayalewabebe9745
    @ayalewabebe9745 3 роки тому +1

    ኮተቤ ነኝ

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 4 роки тому +1

    Kebeda jijiyeee yetal 🙈 bertuuu

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Alkalye 😂🙏😍😘

  • @jamalwatube2464
    @jamalwatube2464 3 роки тому

    ስለ ሲኖ ገልባጭ አነዳድ ስራልን

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. 4 роки тому +2

    keep sharing such a nice video,Thanks

  • @sarafairos4877
    @sarafairos4877 3 роки тому

    ከቤዬ ክበር

  • @fevenfeven5518
    @fevenfeven5518 4 роки тому +1

    አመሰግናለዉ ፈተና አለኛ ከ 15 ቀን በኀላ ድባይ እና በከተማ መንገድ ላይ ነዉ ፈተናዉ ለሱ ይረዳኛል ብዬ አስባለዉ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      🙏👍melkam fetena

  • @DukaTube16
    @DukaTube16 4 роки тому +1

    Daniye bertalign wendime

  • @yarrfnz4453
    @yarrfnz4453 4 роки тому +1

    እናመሰግናል እኔም አንድ ቀን አሸከረክራለሁ

  • @AbrahamYohnnes-dh3ht
    @AbrahamYohnnes-dh3ht Рік тому

    አዲስ አበባ ከተማ ለመንዳት ማድረግ ያለብን ምንድ ነው

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 роки тому +1

    አንደኛ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      😍😘

    • @nursefanasir6879
      @nursefanasir6879 4 роки тому

      Arif new berta behulet mekina reketu. Men yahel.teketatelo. new.

    • @fitsumatsbeha3700
      @fitsumatsbeha3700 3 роки тому +1

      ከበደ ሃሳብህን ለመግለፅ ማለትም ለማስረዳት የምትጠቀምባቸው ዓረፍተነገሮች ፣የቃላት አሰካክ በጣም ደስ ይላሉ፡፡ቪድዮህም ቢሖን ግልፅ ነው ፡፡በርታ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      @@fitsumatsbeha3700 አመሰግናለሁ🙏

  • @AbenezerBruk
    @AbenezerBruk 2 дні тому

    ሞተርተነስቶ፡ቁልፍቢነቀል፡ምንችግርአለው

  • @kidi9166
    @kidi9166 3 роки тому +1

    bro please make a video about how to
    drive a car at night

  • @user-nf2xz4lp1v
    @user-nf2xz4lp1v 4 роки тому +1

    ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የጂጀ ቤተሰቦች እንደት ናችሁ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ እናመሰግናለን ከቤ

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 4 роки тому +1

    ጎሽ ጎሽ

  • @danielkk-bk6jn
    @danielkk-bk6jn 11 місяців тому +1

    Motor lasentseatmamokalebet

    • @danielkk-bk6jn
      @danielkk-bk6jn 11 місяців тому +1

      Temasha ilehe❤❤❤❤❤😮😮🚘🚙🚎🚌🚔

  • @lopisodegu8526
    @lopisodegu8526 Рік тому

    Thanks 😊 🫂 🙏

  • @WeyniAsfa-nr1qu
    @WeyniAsfa-nr1qu Рік тому

    ገና ዘሬ እየተካታተልኩ ነው

  • @haymanoutwede6440
    @haymanoutwede6440 3 роки тому

    Batam Tur nw Kabe barta

  • @buzekonjotube4199
    @buzekonjotube4199 4 роки тому +1

    Daniyee selamekh bezt yebalelegn

  • @glow3407
    @glow3407 4 роки тому +1

    አማቼ🙏

  • @misrakadmasu8382
    @misrakadmasu8382 4 роки тому +2

    በጣም ካልሮጠ መኪና የነዳ ለማይመስለዉ ምን ትመክረዋለክ ???በተለይ ለወንዶች አሽከርካሪ!!!!

  • @natiase0147
    @natiase0147 4 роки тому +1

    Selam wondm 1 neger lemeteyek neber.....mekinayen zayride lemasgebat felge neber gn addis ababan bzum alawkatm ena demo adis shofer negn mn tmekregnaleh? Beterefe ye channalh beteseb + negn bertalgn! !

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      Ameseginalehu. Bagegnehew agatami mengedochin mayet new. ena bemekina kemehed betaxi/begir bihon bekelalu mawok yichalal
      Google map metekemim arif👍👍

  • @muhammadabdurahman-ry7mf
    @muhammadabdurahman-ry7mf 9 місяців тому

    ሰላም በስአት ስት ኪሎ ሜትር ይኸዳል

  • @hanatsehaye9263
    @hanatsehaye9263 2 роки тому

    EGAN ALFTAHUM BATSEB MKINA GZALIG GN EJAN ENDFATA MIRDAG SW YALM BEBZU ANTE REDTHGAL

  • @ttmtube9731
    @ttmtube9731 11 місяців тому

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofmohammed127
    @sofmohammed127 Рік тому

    ተገብ ነዉ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Рік тому

    🙏
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @miketube30
    @miketube30 4 роки тому +1

    ቤተሰብ ጥሩ ትምህርትነዉ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      👍

    • @miketube30
      @miketube30 4 роки тому

      @@JIJETUBE jije አንድ ነገር ላስቸግርህ ዩቲዩብ ቻናል ነበረኝ ብታስተዋዉቅልኝ

  • @woyeneabera37
    @woyeneabera37 2 роки тому

    Thank you