Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከቆየ ቢሆንም የሠማሁት ያየሁት ነብሴ እንዴት ሃሴት እንደምታደርግ ሃሌ ሉያ ተባረኩ በብዙ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
Amen thank you 🙏
ወንድሜ ተባረኩ። ጌታን እጅግ የሚያከብርና ውስጥን የሚየረስርስ መዝሙር ነው።ፀጋው ይብዛላችሁ
ለጌታ እንደዚህ ዘምሬለት ብሞት አይቆጨኝም
Be EYESUS SIM yihuneleh. Amen
Me too!
wow amazing ❤❤
Enem....❤❤❤❤
Enem 😢😢😢
ዋው እናንተ የአባቴ ልጆች ዘመናቹ ከጌታ ጋር ይለቅ። እኔም የጌታ ካገኘኝ ጀምሮ መኖር መኖር አሰኘኝ
የአይኔ ማረፍያ ነህ ጌታ፡ የህይወቴ ሽታ፡ መኖረን ወድጄዋለሁ ከአንቴ የተነሳ፡፡
እልልልልልልልልልል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም ዘምሩልን እንድህ ይሱዬ ❤❤❤❤❤❤
የአባቴ ልጆች እስከእየሩሳሌም እየዘመራችሁ ኑሩ ዝማሬን በፂዬን እስከምታሰሙበት ጊዜ በቤቱ እያፀና ያፅናችሁ እየባረከ ይባርካችሁ!! አይኑን ወደ እናንተ የሚያነሳ የዘፈን መንፈስና እውቀት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም ስራው እቅዱ ሁሉ የፈረሰ ነው!!!
Amennnnnn
@@yishaksedik I’m😊
ልብ የሚነካመዝምርነው
Thank you 🙏
ጌዲዬ ጌታኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ፀጋው ይብዛልህ🎉🎉❤❤❤
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ሁሌ ብሰማው ውስጤ ቅልጥ ያደርገዋል እንጄ ጠግቤው ላቆመው የማልችል መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን በኢየሱስ ስም
Endet new yhenn nebsn yemiyaresers hiwot yemiyads mezmur eskezarye yalsemahut ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰 Tebareku bebzu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
Good it is niec very mage ILike
ዛሬ ታሪክ ተለውጦል. ጠላቴ ያየ. ይቀጥላል. ተባረኩ. እግዚአብሔር. ዘመናችሁ. ይባረክ ❤️❤❤🙏🙏
በጌታ ሠላምታ ሠላም መዝሙር መልካም ነው መዘመራችሁን አብዝታችሁ ቀጥሉ ግን ወጣት ትውልድ ለነገው የሚሆን መዝሙር ሲሰራ አይታይም እነዚህ ዘመናትን የተሻገሩ መዝሙሮች በወቅቱ ብዙ ተፀልዩ በቃል ዳብሮ የመጡ ናቸው ስለዚህ የአባቴ ብሩካን ወደ ፀሎት ተመልሰን መንፈስ ቅዱስ መዝሙር ስጠን እንበል ጌታ ቸር ነው ሁሉን ያደርግልናል የሚቀርብን አይኖርም በተረፈ የሠራችሁት መዝሙር በጣም ወድጀዋለሁ ተባረኩ👑😍😘
Tebarek
Amen
አሜሜሜሜሜን ሌላ ምንም በይኖር እውድሃለሁ ሃሌሉሉሉያያያያያያ ታበረኩ
Amen 🙏
wooowwww..... hibret eko berasu webet new!
Tebarek migerm yetebarekubet Zimare demo setamru
Amen 🙏 thank you
ይህን መዝሙር ስሰማ የአምላኬ ፍቅር ጨምሮ የማይጠፋ እሳት ዛሬም ጨመረብኝ ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ ነው
ብሰማው ብሰማው የማልጠግብ ዝማረ ሀለሉያ መአዛየን እወድዋለውተባረኩ
KIBIR ESETALEW
ጌታ ይክበር ስለ ሁላችሁም ተባርካችኋል በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃሃቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ
መአዛሀን አውውደዋለሁ የኔ ጌታ አንተን ሳስብህ ደስታን አሞላለሁ ተመስገንልኝ የኔ አዳኝ ጠበቃ የነፍሴ በዘመንዬ ሁሉ አንተን አመልካለሁ ❤️💜💛💚🌿🌿🌿🙌🙌🙌🙌💙💗🧡💓💕 ተባረኩ የ አባቴ ልጆች ዋናው መዝሙሩን ከ ጌታ የትቀብለለን ዶክተር ለዓለም ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ባለህበት አንተን አና በተሰብሀን ከክፉ ይጠብቅልን ጌታ አሜን አሜን ❤️💓💜
በክብር ላይ ሌላ ክብር አሃቆርጫለው ለመጨመር ከዚያም በላይአንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩኝ ኦሆየድል ጌታን የድል ዜማን አዜማለውAmen amen amen amen 🙏 amen 🙏 it's powerful mezmur new God bless you all 🙏
Amennn
መአዛህን እወደዋለው ያንተ ፍቅር ነው ልቤ ውስጥ ያለውገና ሲያስብህ ውስጤ ይነቃቃል መንፈሴ ባንተ ሃሴት ያረጋልያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ ልቤ አንተን እያለ ፍቅርህ ጨምሮብኝየማይጠፋ እሳት ዛሬም ፣ጨመረብኝ(3x)ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x)ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x)ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለውተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃየናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃየናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህሃይልንም የሚያስታጥቀኝ ቅጥሩንም የሚያዘልለኝ(2x)እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ(2x) እየዋለ እያደር ታምራት በዛ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ እየዋለ እያደር ታምራት በዛ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን ከምስጋና በላይ ምስጋና እንሰዋለን ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን ከክብር በላይ ክብር እንሰጣለን በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለውበክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው
Tnx for the lyrics
Thanks a lot for the Lyrics
Aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn wow tebark
Orginal Mezmuru yemanewu
@@mezmurtube9219 le aleme telhun ye lele wondem
God bless your family 🙏 amen hallelujah essay Jesus is lord 🖐️
የላሊ መዝሙሮች እኮ መንፈስ አለባቸው! እስኪ ደግሞ ፍቅርህ ነክቶኛል የሚለውን መዝሙር ....
yess
You said it right
Anhu
ትክክል
እውነት ነው
ዶክተር ለአለም ጥላሁን ተባረክ
ተበራኩልኝ አወደችሀለው
Yedimtsachihu variety ejig des ylal.Mezmiru demo dr lali...hulachum tebareku
Ameenn Haylin bemstatikegh unet kete Eeyesus zemenachun yibarek
ሰምቼ የማይጠገብ መዝሙር ነው እኮተባረኩልይኝ ወዳጆቼ ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁንአሜን🙏🙏👍❤
@@yishaksedik 🤲🤲📖🧎♀️🧎♀️❤❤
ኳየር ናፈቀኝስትዘምሩ ዋው ተባረኩ ኳየርን በማስታወሳቹ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርኩ ጌታ ጸጋ ይጭምርልቹ
Amenn
Kal ylegnem
ይህን ዝማሬ ስሰማው ልቤ ይቀልጣል በጣም powerfull ነው።በብዙ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️
Emen
Bekibir lay Lelant kibir ahhaaa.....
እስይይይይይ እዴት እደምታምሩ እህቶች ድምፃቹ አንድ ስሰማቹ ሳያቹ እያለቀስኩኝ እውነት አሁንም በአንድነታችን እሱ ይክበር ሌሎች ከፍቅራችን የተነሳ ይዳኑ ጠላት ፍብን ይበል ዘመራዎቻችን በለሊት ዝማሬን የሚሰጥ የናዝሩት እየሱስ ቅኝትን ያፈልቃላቹ አሜንንንንንን
Amen Amen Amen 🙏 Geta Eyesus yibarkachew. YeAbate birukan. Geta Eyesus kekifu hulu yitebikachew
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል ተባረኩ ❤
tebarecu
ተባረኩ አቦ!!!
Amennnn abooo
Tebarakulign
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ።በሚቀጥለው ደግሞ በአዲስ ቅኔና በአዲስ ዜማ ከጌታ ተቀብላችሁ ትባርኩናላችሁ።ጌታ ሁሌም አዲስ ነው አያልቅበትም
ዋው ማምለክ ብቻ ነው
ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሄር ይባርካቹ
ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ ......... Amennnnnn
Minim yemilah nagar yelanim zamanachu bageta yetabarak yihun baxam dipireion wusx nabark gin yin mazimur sisam dipireionnu laqqan God bless you!
ልምልሙ እኛኝቴ የእግዚአብሔር የእጆቹ ሥራ ናቹሁ ለክርስቶስ መኞር ክብር ነው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏🎺👏🎻👏🥁👏🎷👏🎹👏🎸🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ አሜን ጌታ አግዚአብሔር ዛማናችሁ ይባረክ 🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🇪🇹🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Tebareku wudoche
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የክርስቶስ አባሳደሮች ብሩካን ናችሁ 👏👏👏👏👏👏
Tebareku ye igzabeh agelgayoch
መነኖሬነን ወደድኩተት እየሱስ ይባርካቹ
Elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele wedddd eyesus yibarkachihu
ጌታ ይባርካችሁ እንደተባረካችሁ ዘመናችሁ በልምላሜ ይለቅ በጣም ደስ የሚል ቅንጅት።ይስሀቅዬ ውሎ እያደር ዝማሬህ እየጣፈጥኝ ነው ጌታ ይጨምርብህ አገልግሎት ይስፋ።
Amennnn
tebareku ybzalachu
መአዛህን እወድሐለሁ Hallelujah yihe mezmur yene new mimeslegn “leliye “ betam new miwedih...hulachihum tebarekulign
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
ተባራኩ
የማጠፍ እሳት ❤❤ጨመረብኝ ..አሜን
የጌታ አገልጋዮች ተብስረኩልኝ ♥️♥️♥️
ዋውውውውውው ተባረኩ
በጣም ደስ ይላል። ባንድ መሥርታችሁ በጋራ ለምን አትሰሩም።
አሜን መኖሬን ወድጄዋለሁ ካንተ የተነሳ ተባረኩ በብዙ
ዋ አሜንንንን አሜንንንን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ💞🎸🙋
አሜን አሜን 😭😭😭ኡኡፍፍ ❤🎼🎼❤❤❤ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ጌታ ዘመናችሁ አግልግሎታቹ ፈጽሞ ይባረካችሁ ተባረኩ እየአመለካቹ በጌታ ቤት ለዘላለም ኑሮ 😭😭😭🎼🎼❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭🎼🎼❤❤❤♥️🙏🙏🙏😭😘😘😘
wonderful cover song with wonderful singers and also our beloved Dr.lali
ብሩካን ናችሁ
amen amen amen tebareku 🙏🙏🤲🤲🤲😍
ታብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ
dinki mezemur tebarekulgn be bizu tsega yabizalachu
Watching live from Ghana.... God bless you all!!!!
Wow menefsene yamadese mezemure new geta eyesuse yaberkachie
Betam yemgerm mezmur new..yet neber...i can't stop listening this week.God bless all keep it going. We need more...
ዘማናችሁ ይመባረክ።አሜን።
በክብር ላይ ሌላ ክብር ...ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ 🙌🏼 እሰይይይይይይይይይይይይይ ይገባዋል ለአዳኛችን ♥️ ለአምላካችን ♥️ ተባረኩ ❣️
Amennn 🙏
Tebareku ❤️❤️❤️
betam newu miwedachiwu tebarekulign wudoche
It reminds me high school, we use to worship with these 🎵 🎶 🎵 🎶 🎵 🎶.
I love this song😍😍😍
Good bless you
የጌታ ምርጦች God bless you more!!
Bezi mezmur mikinyat. I subscribe you and personal notifications .
አቤት ይሄ ጌታ እንዳዲስ ተባረኩበት በቃ
Amen God bless you guys
Yanet haile M e s f i n amennnnn
Elelelelelelelelele
Great song!!!!!!!!
yishakye teleyalachu tebareku😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
My all-time favorite song💗💗💗
Mndnew andi samint mezegajet bicha nbr mitebekaw tebareku ❤❤❤
This amazing grouping made me happy. Tebarekulign!!!
Tebarku
Love you all in Christ ,,beautiful children of God with beautiful spirit💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ግሩም መዝሙር ነው ተባረኩ ተባርከቾሃል
Praise god. God bless you👍👍👍👍👍💕💕💕💕
Wow wow betam dase telalachu tebarku
I absolutely love the song and everything..bizu chinket ena masmesel ayitayim freely erasachun honachu nw yezemerachut👍👍
Tebareku yibezalachehu. Amen
Here is what i were waiting to see for a long time, UNITY among youth Christian gospel singers. Bless you more beloved brethren!
ከቆየ ቢሆንም የሠማሁት ያየሁት ነብሴ እንዴት ሃሴት እንደምታደርግ ሃሌ ሉያ ተባረኩ በብዙ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
Amen thank you 🙏
ወንድሜ ተባረኩ። ጌታን እጅግ የሚያከብርና ውስጥን የሚየረስርስ መዝሙር ነው።ፀጋው ይብዛላችሁ
ለጌታ እንደዚህ ዘምሬለት ብሞት አይቆጨኝም
Be EYESUS SIM yihuneleh. Amen
Me too!
wow amazing ❤❤
Enem....❤❤❤❤
Enem 😢😢😢
ዋው እናንተ የአባቴ ልጆች ዘመናቹ ከጌታ ጋር ይለቅ። እኔም የጌታ ካገኘኝ ጀምሮ መኖር መኖር አሰኘኝ
የአይኔ ማረፍያ ነህ ጌታ፡ የህይወቴ ሽታ፡ መኖረን ወድጄዋለሁ ከአንቴ የተነሳ፡፡
እልልልልልልልልልል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም ዘምሩልን እንድህ ይሱዬ ❤❤❤❤❤❤
የአባቴ ልጆች እስከእየሩሳሌም እየዘመራችሁ ኑሩ ዝማሬን በፂዬን እስከምታሰሙበት ጊዜ በቤቱ እያፀና ያፅናችሁ እየባረከ ይባርካችሁ!! አይኑን ወደ እናንተ የሚያነሳ የዘፈን መንፈስና እውቀት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም ስራው እቅዱ ሁሉ የፈረሰ ነው!!!
Amennnnnn
@@yishaksedik I’m😊
ልብ የሚነካመዝምርነው
Thank you 🙏
ጌዲዬ ጌታኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ፀጋው ይብዛልህ🎉🎉❤❤❤
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ሁሌ ብሰማው ውስጤ ቅልጥ ያደርገዋል እንጄ ጠግቤው ላቆመው የማልችል መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን በኢየሱስ ስም
Endet new yhenn nebsn yemiyaresers hiwot yemiyads mezmur eskezarye yalsemahut ♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰 Tebareku bebzu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
Good it is niec very mage ILike
ዛሬ ታሪክ ተለውጦል. ጠላቴ ያየ. ይቀጥላል. ተባረኩ. እግዚአብሔር. ዘመናችሁ. ይባረክ ❤️❤❤🙏🙏
በጌታ ሠላምታ ሠላም መዝሙር መልካም ነው መዘመራችሁን አብዝታችሁ ቀጥሉ ግን ወጣት ትውልድ ለነገው የሚሆን መዝሙር ሲሰራ አይታይም እነዚህ ዘመናትን የተሻገሩ መዝሙሮች በወቅቱ ብዙ ተፀልዩ በቃል ዳብሮ የመጡ ናቸው ስለዚህ የአባቴ ብሩካን ወደ ፀሎት ተመልሰን መንፈስ ቅዱስ መዝሙር ስጠን እንበል ጌታ ቸር ነው ሁሉን ያደርግልናል የሚቀርብን አይኖርም በተረፈ የሠራችሁት መዝሙር በጣም ወድጀዋለሁ ተባረኩ👑😍😘
Tebarek
Amen
አሜሜሜሜሜን ሌላ ምንም በይኖር እውድሃለሁ ሃሌሉሉሉያያያያያያ ታበረኩ
Amen 🙏
wooowwww..... hibret eko berasu webet new!
Tebarek migerm yetebarekubet Zimare demo setamru
Amen 🙏 thank you
ይህን መዝሙር ስሰማ የአምላኬ ፍቅር ጨምሮ የማይጠፋ እሳት ዛሬም ጨመረብኝ
ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ ነው
ብሰማው ብሰማው የማልጠግብ ዝማረ
ሀለሉያ መአዛየን እወድዋለው
ተባረኩ
KIBIR ESETALEW
ጌታ ይክበር ስለ ሁላችሁም ተባርካችኋል በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃሃ
ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ
Amen 🙏
መአዛሀን አውውደዋለሁ የኔ ጌታ አንተን ሳስብህ ደስታን አሞላለሁ ተመስገንልኝ የኔ አዳኝ ጠበቃ የነፍሴ በዘመንዬ ሁሉ አንተን አመልካለሁ ❤️💜💛💚🌿🌿🌿🙌🙌🙌🙌💙💗🧡💓💕 ተባረኩ የ አባቴ ልጆች ዋናው መዝሙሩን ከ ጌታ የትቀብለለን ዶክተር ለዓለም ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ባለህበት አንተን አና በተሰብሀን ከክፉ ይጠብቅልን ጌታ አሜን አሜን ❤️💓💜
Amen
በክብር ላይ ሌላ ክብር አሃ
ቆርጫለው ለመጨመር ከዚያም በላይ
አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩኝ ኦሆ
የድል ጌታን የድል ዜማን አዜማለው
Amen amen amen amen 🙏 amen 🙏 it's powerful mezmur new God bless you all 🙏
Amennn
መአዛህን እወደዋለው ያንተ ፍቅር ነው ልቤ ውስጥ ያለው
ገና ሲያስብህ ውስጤ ይነቃቃል መንፈሴ ባንተ ሃሴት ያረጋል
ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ
መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ
ልቤ አንተን እያለ ፍቅርህ ጨምሮብኝ
የማይጠፋ እሳት ዛሬም ፣ጨመረብኝ(3x)
ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም
ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x)
ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም
ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x)
ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃ
ጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን
ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃ
ጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን
በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ
ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ
አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ
ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው
ተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃ
የናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህ
ተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃ
የናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህ
ሃይልንም የሚያስታጥቀኝ ቅጥሩንም የሚያዘልለኝ(2x)
እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ(2x)
እየዋለ እያደር ታምራት በዛ
የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ
እየዋለ እያደር ታምራት በዛ
የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ
ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን
ከምስጋና በላይ ምስጋና እንሰዋለን
ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን
ከክብር በላይ ክብር እንሰጣለን
በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ
ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ
አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ
ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው
በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ
ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ
አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ
ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው
Tnx for the lyrics
Thanks a lot for the Lyrics
Aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn wow tebark
Orginal Mezmuru yemanewu
@@mezmurtube9219 le aleme telhun ye lele wondem
God bless your family 🙏 amen hallelujah essay Jesus is lord 🖐️
የላሊ መዝሙሮች እኮ መንፈስ አለባቸው! እስኪ ደግሞ ፍቅርህ ነክቶኛል የሚለውን መዝሙር ....
yess
You said it right
Anhu
ትክክል
እውነት ነው
ዶክተር ለአለም ጥላሁን ተባረክ
ተበራኩልኝ አወደችሀለው
Yedimtsachihu variety ejig des ylal.
Mezmiru demo dr lali...hulachum tebareku
Amennn
Ameenn Haylin bemstatikegh unet kete Eeyesus zemenachun yibarek
Amen 🙏
ሰምቼ የማይጠገብ መዝሙር ነው እኮ
ተባረኩልይኝ ወዳጆቼ
ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን
አሜን🙏🙏👍❤
Amennn
@@yishaksedik 🤲🤲📖🧎♀️🧎♀️❤❤
ኳየር ናፈቀኝስትዘምሩ ዋው ተባረኩ ኳየርን በማስታወሳቹ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርኩ ጌታ ጸጋ ይጭምርልቹ
Amenn
Kal ylegnem
ይህን ዝማሬ ስሰማው ልቤ ይቀልጣል በጣም powerfull ነው።በብዙ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️
Amennn
Emen
Bekibir lay Lelant kibir ahhaaa.....
እስይይይይይ እዴት እደምታምሩ እህቶች ድምፃቹ አንድ ስሰማቹ ሳያቹ እያለቀስኩኝ እውነት አሁንም በአንድነታችን እሱ ይክበር ሌሎች ከፍቅራችን የተነሳ ይዳኑ ጠላት ፍብን ይበል ዘመራዎቻችን በለሊት ዝማሬን የሚሰጥ የናዝሩት እየሱስ ቅኝትን ያፈልቃላቹ አሜንንንንንን
Amen Amen Amen 🙏 Geta Eyesus yibarkachew. YeAbate birukan. Geta Eyesus kekifu hulu yitebikachew
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል ተባረኩ ❤
tebarecu
Amen
ተባረኩ አቦ!!!
Amennnn abooo
Tebarakulign
Amen 🙏
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ።በሚቀጥለው ደግሞ በአዲስ ቅኔና በአዲስ ዜማ ከጌታ ተቀብላችሁ ትባርኩናላችሁ።ጌታ ሁሌም አዲስ ነው አያልቅበትም
ዋው ማምለክ ብቻ ነው
ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሄር ይባርካቹ
Amennn
ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ
መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ
......... Amennnnnn
Minim yemilah nagar yelanim zamanachu bageta yetabarak yihun baxam dipireion wusx nabark gin yin mazimur sisam dipireionnu laqqan God bless you!
Amennn
ልምልሙ እኛኝቴ የእግዚአብሔር የእጆቹ ሥራ ናቹሁ ለክርስቶስ መኞር ክብር ነው።
Amen
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amennn
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏🎺👏🎻👏🥁👏🎷👏🎹👏🎸🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ አሜን ጌታ አግዚአብሔር ዛማናችሁ ይባረክ 🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🇪🇹🙏
Amen
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Amen
Tebareku wudoche
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የክርስቶስ አባሳደሮች ብሩካን ናችሁ 👏👏👏👏👏👏
Amenn
Tebareku ye igzabeh agelgayoch
Amenn
መነኖሬነን ወደድኩተት
እየሱስ ይባርካቹ
Elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele wedddd eyesus yibarkachihu
ጌታ ይባርካችሁ እንደተባረካችሁ ዘመናችሁ በልምላሜ ይለቅ በጣም ደስ የሚል ቅንጅት።ይስሀቅዬ ውሎ እያደር ዝማሬህ እየጣፈጥኝ ነው ጌታ ይጨምርብህ አገልግሎት ይስፋ።
Amennnn
tebareku ybzalachu
Amen
መአዛህን እወድሐለሁ Hallelujah yihe mezmur yene new mimeslegn “leliye “ betam new miwedih...hulachihum tebarekulign
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
Amenn
ተባራኩ
የማጠፍ እሳት ❤❤ጨመረብኝ ..አሜን
የጌታ አገልጋዮች ተብስረኩልኝ ♥️♥️♥️
Amennn
ዋውውውውውው ተባረኩ
በጣም ደስ ይላል። ባንድ መሥርታችሁ በጋራ ለምን አትሰሩም።
አሜን መኖሬን ወድጄዋለሁ ካንተ የተነሳ ተባረኩ በብዙ
Amen
ዋ አሜንንንን አሜንንንን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ💞🎸🙋
Amennn
አሜን አሜን 😭😭😭ኡኡፍፍ ❤🎼🎼❤❤❤ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ጌታ ዘመናችሁ አግልግሎታቹ ፈጽሞ ይባረካችሁ ተባረኩ እየአመለካቹ በጌታ ቤት ለዘላለም ኑሮ 😭😭😭🎼🎼❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭🎼🎼❤❤❤♥️🙏🙏🙏😭😘😘😘
wonderful cover song with wonderful singers and also our beloved Dr.lali
ብሩካን ናችሁ
amen amen amen tebareku 🙏🙏🤲🤲🤲😍
Amen
ታብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ
dinki mezemur tebarekulgn be bizu tsega yabizalachu
Amen 🙏
Watching live from Ghana.... God bless you all!!!!
Wow menefsene yamadese mezemure new geta eyesuse yaberkachie
Amen
Betam yemgerm mezmur new..yet neber...i can't stop listening this week.God bless all keep it going. We need more...
ዘማናችሁ ይመባረክ።አሜን።
Amen
በክብር ላይ ሌላ ክብር ...
ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ 🙌🏼
እሰይይይይይይይይይይይይይ ይገባዋል
ለአዳኛችን ♥️ ለአምላካችን ♥️
ተባረኩ ❣️