የተቃጠሉ የቤት ውስጥ አምፖሎችን እንዴት በቀላሉ መስራት እንችላለን _How to fix burned Led lights at home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?
    ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።
    Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ
    ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350
    Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2

КОМЕНТАРІ • 63

  • @yonisat1
    @yonisat1  Рік тому +1

    በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?
    ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።
    Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ
    ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350
    Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2

  • @mela1567
    @mela1567 3 роки тому +2

    የሚገርም ነው ዮኒ! ስንቱን የዚህ አይነት አምፖል በመቶ በሁለት መቶ እየገዛሁ ተቃጠለ ብየ ጣልኩኝ መሰለህ! የተመሰኑ ያስቀመጥኳቸው አሉ አሁን ወደቤት ገብቼ እሞክራቸዋለሁ እስኪ

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому

      ትክክል ብዙ ተሸውደናል መስተካከል ይችላሉ

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ለ ትምህርቱ ዬኒ
    Electronics ጥገናውን ቶሎ ቶሎ ብትሰራ ጥሩ ነው ላንተም ለview ሀሪፍ ነው ለእኛም ሌላውን ሳንረሳው በደንብ ማወቅ እድንችል ይረዳናል።
    በተረፈ በርታ ጎበዝ አስተማሪ ነህ

  • @sofanihs3336
    @sofanihs3336 2 роки тому +1

    You are lifesaver bro keep it up👏👏👏

  • @hezekalhailu6900
    @hezekalhailu6900 3 роки тому +2

    አሪፍ አስተማሪተ ትምህርት ነው በርታ።

  • @fikeman7400
    @fikeman7400 2 роки тому +1

    Tanx bro

  • @temesgenyirdaw2376
    @temesgenyirdaw2376 3 роки тому +5

    Very nice Bro,
    But reducing lamp means, adding extra voltage for remaining lamp. so may be working lamp is also burn soon,
    for that reason replacing lamp is the best way. I think.

    • @geradtube-1718
      @geradtube-1718 2 роки тому +1

      Wow..! ewunethn nw ene rasu ketta short argew 5 dekika saymolew lela led yiketelal
      Gn ante mn field nw yetemarkew?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      Yes they are connected in series but if we add some resistor it will last long .. tnx

    • @kemalgeleto1258
      @kemalgeleto1258 10 місяців тому

      የተቃጠሉትን lamps ሾርት ከማድረግ ሌላ አድስ ላምፕ መተካቱ የተሻለ እና ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ይረዳል

  • @Hermelatamrat
    @Hermelatamrat 3 роки тому +1

    በጣም ጎቀዝ

  • @etg9080
    @etg9080 2 роки тому

    Very great but when shorting of led continues the life span of the lamp will be short.

  • @tesfaye832
    @tesfaye832 2 роки тому

    please give tutor for WIFI modem maintenance

  • @HankarsoHalaka-ej3rj
    @HankarsoHalaka-ej3rj Рік тому

    ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @michaeladdisu8043
    @michaeladdisu8043 3 роки тому

    Nice video bro!
    you are the best

  • @Habesha8286
    @Habesha8286 Рік тому

    Thanks too much ❤❤❤❤❤❤

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 10 місяців тому

    ብሮ ግፋ ብል ለ፩ ሳምንት ብቻ ልሰራ ይችላል ምክንያቱም ohms lawን ስለምቃረን V=IR ; I=U/R When R decrease I increase

  • @godislove1134
    @godislove1134 3 роки тому

    Nice teaching

  • @user-kz4zr6ss9n
    @user-kz4zr6ss9n 3 роки тому +1

    ስለ ቻርጀር ቦርድም ብታሳየን

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 роки тому

    ዮኒ የቀሩትን አምፖሎች
    ንም ብታሳየን ጥሩ ነበር

  • @abenyFikere
    @abenyFikere Рік тому

    ዬኒዬ አንፖሎቹ ይሠራሉ እንዳውም ከኔ አልፌ ለጓረቤት እየሠራሁ ነው አመሰግናለሁ ግን ከተሠራ በኾላ ሳምንት ሳይቀቆይ ይበላሻል
    *እስኪ እንዲቆይ ማረጊያ ዘዴ ካለህ አካፍለን Takes

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      እየተቃጠለ ካስቸገረህ መሀል ላይ ከሌላ አምፑል በመቁረጥ መሀል ላይ አስገባሀት ። የአምፑሉ ብዛት በቀነሰ ቁጥር የሚደርሳቸው voltage ይጨምራል ።

  • @yisehakawurares9
    @yisehakawurares9 Рік тому

    Wow bro nice

  • @workuwondimu701
    @workuwondimu701 Рік тому

    Nice! I like it,,,,

  • @Werkesmart
    @Werkesmart Рік тому

    Gin bro over load ayibezabachewm lelelochu

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      over voltage በእርግጥ ይጨምራል ነገር ግን አንድ LED ብቻ ከሆነ ምንም ችግር የለውም

  • @Werkesmart
    @Werkesmart 2 роки тому

    Bro gin over load yigebal edme yelawm ayikoyum

  • @aluwa8416
    @aluwa8416 3 роки тому

    yoni yena led capu nw ena 16v 1.4 microfarad endeza akebabi nw ena cap ataw lekeyerelet beya

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому

      16v 1.4? 16v በ 1mf_10mf ካገኘህ ግጠምለት ይሆናል።

  • @ermiassitegn2956
    @ermiassitegn2956 2 роки тому

    ዮኒ led ampolochn bmn voltages endemisera yemayasay kehone endet lnak enchlalen 12 new 5 new ehhh be 220 new yemilewn

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому +1

      All Led bulb work with Dc voltage ሲቀጥል አንድ Led አምፑል 2.5_3.5v ነው

  • @biniamababu3891
    @biniamababu3891 Рік тому

    Hulum ampol serious nachew

  • @jemsfikr5021
    @jemsfikr5021 Рік тому

    good

  • @BeseBesufikad-uy1sd
    @BeseBesufikad-uy1sd 9 місяців тому

    ሌሎች የሶላር አምፑሎችን ሰርተህ አሳየን እስቲ በናትህ

  • @minwyeletabawa2611
    @minwyeletabawa2611 Рік тому

    good ex

  • @zdtechinfo887
    @zdtechinfo887 3 роки тому

    ዮኒ LED TV በዝህ መልኩ SHORT ተደርጎ መስራት ይቻላል

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому +1

      ያረክበት ቦታ ምስል ይጨልማል እንጂ አዎ

  • @sisayteshome8183
    @sisayteshome8183 3 роки тому

    Dc 12 volt ampul yet yegenyal tell mee

  • @atalaymarie6660
    @atalaymarie6660 Рік тому

    ካፓሲተሩ ወይም ሪዝስቱ ሲቃጠልስ እንዲት ይሰራል

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      ከሌላ ላይ መቀየር ትችላለህ

  • @sumeyaabdi5022
    @sumeyaabdi5022 2 роки тому

    ካውያ የትነው የሚሸጠው ስንት ነውስ

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      ካውያ ማንኛውም ኤሌክትሮኒስ ቤት ታገኛለህ ምርጥ የሆነው 350 ብር

  • @amanuelfeyisa5733
    @amanuelfeyisa5733 2 роки тому

    አፑል ሳይቃጠል የሚበላሽ አለ እሱንም አሰራሩን ብታሳየን 🙏🙏🙏

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      See its diode and some smd capacitor

  • @zdtechinfo887
    @zdtechinfo887 3 роки тому

    ዮኒ እና LED LIGHT ሲበላሽ በምን ቼክ ማረግ ይቻላል፡፡ለምሳሌ በቻርጅ ማረጊያ ቼክ ማረግ ይቻላል

    • @etg9080
      @etg9080 2 роки тому

      Led is just a diode and you will do the same as you on diode.

  • @felekewmola1963
    @felekewmola1963 2 роки тому

    አምፖሎች ለምንድንነው የሚቃጠሉት

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 роки тому

      1_ Lifetime አላቸው ለዛ ነው በበሩት የጊዜ መጠን መቃጠላቸው ግድ ነው ።
      2_ Voltage flactuation
      3 _ Main filter capacitor ሲደርቅ ወይም በ Over voltage ምክንያት

  • @belstibaye1109
    @belstibaye1109 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @tamratasefa8958
    @tamratasefa8958 Рік тому

    ቀጣዩስ አንፖል

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      የትኛውን ነው አልገባኝም ወንድሜ

  • @ethiopiancoffeefc
    @ethiopiancoffeefc 3 роки тому

    ካውያ የት ነው የሚገኘው ዋጋውስ?

    • @yonisat1
      @yonisat1  3 роки тому +1

      Electronics ቤት ታገኛለህ። ዋጋው ከ250-350 ብር ምርጡ ካውያ

    • @endalkachewgetachew5441
      @endalkachewgetachew5441 Рік тому

      ታዲያ ምርጡን ካውያ እንዴት መለየት እንችላለን???

    • @yonisat1
      @yonisat1  Рік тому

      ምርጡ ካውያ ቪዲዮው ላይ የተመለከትከው ነው። ላዩ ላይ የ temperature መቆጣጠርያ ያለው ምርጥ ነው