በዓለ ጰራቅሊጦስ ምንድ ነው (በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው (የሐዋርያት ሥራ 2:4)+++መምህር ሕዝቅያስ ማሞ/new sebket by Memher

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ላይ ይደርብን ሀይሉን ይስጠን አንድ ያድርገን በሠማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂዉትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ በመምህራችን ላይ አደሮ ያስተማረን የድግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን መምህራችን ድግል ማርያም ትጠብቅልን በአገልግሎትህ እመብረሀን ትከተልህ
    አሜን
    አሜን
    አሜንንንንንን

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 років тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።አሜን አሜን አሜን

  • @ababechargua6733
    @ababechargua6733 6 років тому

    እንኳን አብሮ አደረፈን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን✟✟⛪⛪💚💚💖💖💖

  • @አለምነሽየድንግልባርያ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @woinshetadugnaw2020
    @woinshetadugnaw2020 6 років тому

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሠሰን ጸጋውን ጸጋውንየብዛልንአባታችን

  • @መቅዲጎንደሬዋ-በ8ነ
    @መቅዲጎንደሬዋ-በ8ነ 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @0561-t8m
    @0561-t8m 6 років тому

    ቃሊውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @mariellesaade6804
    @mariellesaade6804 6 років тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @marthalayu9532
    @marthalayu9532 6 років тому

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል

    ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @EMU918
    @EMU918 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ አደረሰን ቃልዮት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ

    *ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር መምህራችን ስላመዎት ይደረስን አንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋ ክብር ያድልዎት እኛም በስማነው መልካም ፍሬ እንድናፈረ የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ የስማይ ዋጋዎትን ይክፈልልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 6 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ጸጋይደስታ
    @ጸጋይደስታ 6 років тому

    Egziabhier kale hiwet yasemaln. Edme ena tena yistlin Fetari

  • @etagegnrobi3120
    @etagegnrobi3120 6 років тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍመግስተሰማያትን ያውርስልን የሰማንውን በልባናችን ያሳድርብን አሜን

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 6 років тому

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሄር በአንድት እምነት ነአንድት ቤት በተዋህዶ ደጅ ያፅናን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን
    በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ማራኪ ትምርት

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 6 років тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia8237 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia8237 4 роки тому

    ላስተማረን ለመከረን ቃለህወት ያሰማልን

  • @marlin1275
    @marlin1275 6 років тому +1

    Amen kale heywete yasemalen

  • @salamadisu3270
    @salamadisu3270 6 років тому

    Amen Amen Amen kala hiwaten yasemlin

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ

    ፈጣሪ ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @bereghiwot2306
    @bereghiwot2306 6 років тому

    amennn kalhiywet yasemalg

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta2606 6 років тому

    Amen Lmmhercen Kail hiwat Ysamlen

  • @etagegnrobi3120
    @etagegnrobi3120 6 років тому

    አሜን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 6 років тому

    Amen Amen Amen. Behualchin lay ye Egizabher Tsega Yibizalin. Kale Hiwot Yasemalin, Diakon Hizikias.

  • @nardosmamuye5926
    @nardosmamuye5926 6 років тому

    Kalhiewot yasemalen

  • @birhanredae8905
    @birhanredae8905 6 років тому

    Amen Amen Amen Amen lasitemaren lemekeren leliul egeziabiher simu lezelalem yetemesegene yihun.memihirachin kale hiwetin yasemalin egeziabiher tsegawen yabizalih

  • @lidiyabikaia8226
    @lidiyabikaia8226 6 років тому +1

    Amen amen amen let him give us together

  • @atsedetegene8677
    @atsedetegene8677 4 роки тому

    Kalehewet yasmalen

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 років тому

    Memhrachn kalehiwot yasemaln

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 6 років тому

    AMENNNN!!!

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ለነ ሰላማዊት ይሄን ታሪክ ንገራቸው የተፈረደባችሁ ደሞ የናታችሁን ችግር ምን ሆና እንደነበር ጠንቁዋይ ቤት ገብታችሁ የሌሎችን እናት ስታሳስሩ የኛም እናት ለካ ተሳስራብን ነው ያለማለታችሁ በላቸው

  • @Es-im8ue
    @Es-im8ue 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር

  • @0561-t8m
    @0561-t8m 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @nardosmamuye5926
    @nardosmamuye5926 6 років тому

    Kalhiewot yasemalen

  • @wondsnfikadu7245
    @wondsnfikadu7245 5 років тому

    AMEN AMEN AMEN