እማማ ደመቁን ምን ገጠማቸው ኑ እንስማቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 177

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 3 місяці тому

    እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ነው በርች እህቴ በርች ደስ ይላል🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 місяці тому

    ዋው ዋ ው ምርጥ ትወና ነው ጎበዝ ነሸ በዚሁ ቀጥይበት ጎበዘ ካንቺ ብዙ እጠብቃለንን በርቺ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤ በርቺቺ🎉🎉❤❤

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ደሞ በሌላ እርስ እስክት መጪ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ ልዩ እህት 🥰🥰👍🥰🥰👍

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 3 місяці тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ እና ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች መልካም ውሎ ይህን ልሺ ማሬ በርች በርች በርች በርች በርች

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አሪፍ ነው በርች አሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚል ነው ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 3 місяці тому

    እማማ ደመቁ እንኳን ደህና መጡ ክክክክክክክ ጥሩ ተዋናይ ነሽ ቀጥይበት እማማ ደመቁ በቀጣይ ቪድዮ በአሪፍ ነገር ይጠብቃለን በርችልን ጠክሪልን

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 3 місяці тому

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟን ያሠማአን ያሣአን ደራማ ይሻአልሻአል ባአሁን ሳአት ደራአማ የሰራአን እጂይ አያዋጣአም በርቺይ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    በጣም አሪፍ ነገር ለነገ ለተመልካች አስተማሪ
    ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን በርችልን🌸🌸🌸

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 3 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እማማ ደመቁ በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትንሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ብርች የኔ ውድ ውድ

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 3 місяці тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጡ እማማ ደመቁ ደሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን 😂😂😂አላህ ሀገራችንን ሰላምምምምም ያድርግልን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽና አሩፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም አድርገናል 😂ትችይበታለሽ የምር ጥበብ እየጠራችሽነው

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 3 місяці тому

    ደህና ነን ውዴዋ ማርያምን አስቅሽኝ ቀጥይበት ብራስህ ዘና ፈታ ማለት ነው ይመችሽ እህቴ ትምህርት ያለው ቭዶ ጥቃሚ የዛሬ ይለያል ብርቺ እህቴ ስላም ስላምምምምም ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህታችን ባለችበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀሽ አሪፍ ደስስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ አዝናኝ የሆነ ነበር እናመስግናለን ይልባችን ምሽት ይፈፅምልን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 3 місяці тому

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አዝናኝና የሀገር ቤት ወገናችን ትዝታ ያለው መልዕክት ነው። ስለነበረኝ አሪፍ ቆይታ እጅግ አመሠግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @zebutube1
    @zebutube1 3 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጡ
    ዋውውውውውው ገራሚ ነው
    ወይ እማማ ደመቁ ጥሩ ነው

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 3 місяці тому

    ሰላም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቀሙየ እንኮን ደና መጣሽ እህታች ሰላም ያብዛልን በያልንበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BertukanFlaver
    @BertukanFlaver 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፉ ነው ዘና ብለናለ‍እ አስቂኝና አስተማሪ ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ ውዴ ትችያለሽ 😂

  • @ምንቱዎብ
    @ምንቱዎብ 3 місяці тому

    እንዴት ነሽልን ደህና ነሽ ሁሉ መልካም ሰላም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከመቼ❤ውድድድድድ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 3 місяці тому

    ስላም ነው እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ምርጥ እና አሪፍ ቆይታ ነው አስተማሪ ቪዲዮ ነው በጣም አሪፍ ነው በርቺልን ❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነገር ነው በርች❤❤🎉🎉

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 3 місяці тому

    ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ድረመሺ ደስ ይለል በርች ፈጠር ሀገረችን ሰለም የርግልን በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ 🎉🎉❤❤

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @AmenoNati
    @AmenoNati 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እማማ ደመቁ

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና
    መጣሽ እህታችን ውውውውውው ክክክክክ
    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @HayatFamily-n7h
    @HayatFamily-n7h 3 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ 😂😂😂ወይ ፈታ አደረግሽኝ የምን አብርሽ ቱታ ነው እንደዚህ ፈታ አርጊን

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን አሪፍ ትዉና ነወ 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ድግልእናቴእናቴ
    @ድግልእናቴእናቴ 3 місяці тому

    የኔ ድርጊት በርቺ አሪፍ አቀራርብ ነው ትችያለሽ

  • @ህይወትእዳርጋት
    @ህይወትእዳርጋት 3 місяці тому

    አሪፍ ትወና ነው እማማ ደመቁ

  • @eeee8580
    @eeee8580 3 місяці тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ደስስስስስስ የሚል ቆይታ ነዘር በርችልኝ

  • @ፍገግበል
    @ፍገግበል 3 місяці тому

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 3 місяці тому

    ስላም ነው ውዶቼ እንኳን ደና መጣሸ ዋዋው አስተማሪ ቆይታ አሪፍ ነው❤❤

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ክክክክክክ እማማማ ጀዋለው ጢዝ ጢዝ እያለ ረበሻኝ😅😅😅 አቤት ድራማ አሰራር ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን አሪፍ
    ቆይቶ ነበር ዋውውው

  • @weyni2816
    @weyni2816 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ😅😅 ፈገግ የሚስኝ ቪዲዮ ነበር ጥበብ ጠረታሻለች በርቺ😊❤

  • @ሀገሬንእወዳታለሁ-ሠ1ለ
    @ሀገሬንእወዳታለሁ-ሠ1ለ 3 місяці тому

    አሪፍ ነው እማማ ደመቁ በርቺ

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 3 місяці тому

    በጣም ደሰ ይላል 😂😂😂እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
    @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ እማማማማ ደመቁ ክክክክክ ቀመርዬ በርቺቺ ሀሳባችን ተሳሳክቶ ለሀገራችን በሰላም ያያብቃን

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 3 місяці тому

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ

  • @tube20134
    @tube20134 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ያቀረብሽልን እህታችን ክክክክክ ተመቸሽኝ ይችምናምቴ አላለችም ይመችሽ ውዴ ቀጥይበት አይ አች የገጠር ነገር እኮ እደው አስቸገሪ ነው በይ ወደካብቶቸ ሂጂ

  • @EshetTube
    @EshetTube 3 місяці тому

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ አገራችንን ሰላምና ፍቅር አድነት ያድልልንሀሀሀሀዘ ወይ ገኒ ዘና ነውኮ የምታረገው ይመችሺ ውዴ በርቺ❤❤

  • @Meskicook
    @Meskicook 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እማማ ደመቁ ጥሩ ድራማ ነው

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እናቻችን እንኳን ደህና መጡ በርቱልን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን❤❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበረን በርች እህታችን ሰላም ጤና ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን

  • @TsegaDermolo
    @TsegaDermolo 2 місяці тому

    ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 3 місяці тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን በጣም አሪፍነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelGirma-qw7pu
    @RahelGirma-qw7pu 3 місяці тому

    አሪፍ ነው በርቺ ለመቀያየር ብትሞክሪ ካራክተሯን ።

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 3 місяці тому

    አሪፍ ትወና ነው በረች ትችያለሽ

  • @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p
    @RutaTubeሩታቲዩብ-t4p 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    እኳን ደና መጣሽ በርቺ አላህ ይገዝሽ
    እህቴ ጠክሪ

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 3 місяці тому

    አላህምዱሊላሂ አብሽር አላህ ያግዚን እጂ አላህ ካዚዚው የትም ቦታ ሁኖ መቀየር ይቻላል አረባገር ብቻ ሰውን አይቀይርም

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም እወነት ለመናገር ቆንጆ ጨወወት ነው ብርቸልኝ የእወነት ጠንክሬ ዋው በርቸልኝ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 3 місяці тому

    😂😂😂 ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም በእውነት ይሸለል ከማጨናነቅ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን የፈጠረው ጌታ የጭቃ ለቺ በርችልን እና አመሰግናለን❤❤

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 3 місяці тому

    እንኳን ደና፡መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺ ሰላም ፍቅርርር ኣንድነ ለሃግራችን ይሁን

  • @Aynadiskassw
    @Aynadiskassw 2 місяці тому

    በርች❤❤❤ አሪፍ ነዉ

  • @feker122
    @feker122 3 місяці тому

    እማማ ደመቁ አሪፍ ስራ ነው በርቺ😂

  • @Bettyn2j
    @Bettyn2j 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም 😂😂😂ጎበዝበርቺልን ምርጥ አቀራረብ ነው ቁጭቢሉ ጥሩ ነበር ማዘር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kemir264
      @kemir264  3 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ድቢወሎ
    @ድቢወሎ 3 місяці тому

    እርሱ ኡኡኡኡ ጫን ያለው መጣ እግዛብሄር ይማትሽ ደመቁ 😂😂😂😂

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 3 місяці тому

    እግዛብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህናመጣሽ የኔአርጊት ጀግና እኮ ነሽ ሁሉም የሚያምርብሽ በርችልን እማማ ደመቁ ግን ትችያለሽ

  • @smieradowed
    @smieradowed 3 місяці тому

    በርቺእህቴ 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @رابيهر-ن1ل
    @رابيهر-ن1ل 3 місяці тому

    ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤

  • @AbayeA-k9y
    @AbayeA-k9y 3 місяці тому

    እንኮን ደህንና መጣሽ አሪፍ ትውና ነው ትችያለሽ ደመቁ

  • @ritatube19
    @ritatube19 3 місяці тому

    አስቦ አለመቅረት ማለት አኔች ነሽ ቀሙዬ የኔ እማማ ደመቁ ከምር ትችያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ጀግና ግን አስተያዬት አለኝ ካሜራጠካሜራ አትይ ከካሜራ እራቅ ብለሽ ተውኝ እና ስታወሪ አቸኩይ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ በርችልኝ የኔ ጀግና

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @BirukHailemeskel
    @BirukHailemeskel 3 місяці тому

    አሪፍ ነው በርቺልን ውዷ ❤❤❤

  • @EmaE-t3h
    @EmaE-t3h 3 місяці тому

    ደመቁየ እንኮን ደህና መጣሽ የምር አሪፍ ትወና ነው

  • @Bz_Tub
    @Bz_Tub 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሺ እማማ ደመቁ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shwayetube7307
    @shwayetube7307 3 місяці тому

    አሠላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋዉዉዉ አሪፍ ተዋናይ ይወጣሻል

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 3 місяці тому

    😊😊ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም ደስ ይላል ግን አረብ ጋር ላይ ነው ወይስ ሀገር ላይ ያለሽው ብቻ በየትኛው ነገር ፈጣሪ ይመስገን መታገል ነው ብቻ በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ

  • @wlloTube
    @wlloTube 3 місяці тому

    አሰላምአሊኮወም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ደህናመጣሸ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሸ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን ማሻአላህ አረፍ እና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እናምሰግናለን መልካም የምንሰራ ያደረግን

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 3 місяці тому

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታች እንኳን ብሰላም መጣሽ ክክክክክክ እናመሰገናለን በጣእ ነው ፈታ ዘና ያርግሽኝ ተባረክ መልካምና ደስስስ የምል ቆይታ ነበርር ያሳለፍንፍ ዋዋላ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 3 місяці тому

    ቆንጆ ትወና ነው ደመቁ ቀጥሉበት

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ደስ ያማል ቆይታ ነበር እምዬ በርች

  • @FathimaJ-j4z
    @FathimaJ-j4z 3 місяці тому

    አብሽሪ ማማየ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እምነቴንአትኩ
    @እምነቴንአትኩ 3 місяці тому

    አሪፍ ነው በርቺ እማማ ደመቁ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 3 місяці тому

    እማማ ዴመቁ ጥሩ ይተዉናሉ በጣም አሪፍ አደርገዉ ነዉ ዬሰሩት ዬኛን ስቃይ ዬሚረዳ ጠፍቶ ነዉ ያለነዉ አበር ሀገር ወግ ማረግ አደረጋቺሁት እኛ ሌትና ቀን ቆመን ዬሰዉ ግባር እዬገረፈን ሆድ ይፍጄዉ

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 3 місяці тому

    አሪፍ ነው ካራክተር እየቀያየርሽ ስሪ

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare
    @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 3 місяці тому

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ጉድ የኔ አፍጥጦ ማየት ማናት ደመቁ ሀሀሀ ወላሂ ገራሚ አስቂኝ ቆይታ ነበር አይዞሽ ደመቁየ በጎደለ እናግዛን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 3 місяці тому

    የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ መስመመት አርፍ ናው ይስማሙ😂😂

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 3 місяці тому

    ሰላም ውደ እንደትነሽ በርች እማማደ መቁ ክክክ🎉🎉🎉🎉

  • @njvip2886
    @njvip2886 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂የናቶችን ባህሪ በደንብ ችለሸበታል እማማ ደመቁ በርች ፈታ ነው ያርግሸኝ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 місяці тому

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ውዶ❤❤❤

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 3 місяці тому

    አሪፍ ነው እህትየ በርችልኝ ጎበዝ

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 3 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 😂😂😂ወዬው የለህም በሳቅ በይ ይልመድብሽ በዚሁ ቀጥይ አንዳንደ አይዳ መቀየር ጥሩ ነው

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya 3 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ አወጋሽ🎉

  • @wryetube
    @wryetube 3 місяці тому

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን በርችልኝ ሀገራችነን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያረጋጋልን አሚሚሚን

  • @እሩታTube
    @እሩታTube 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ሰላም ላችሁም ሰላምሽ ብዝት ይበለባለሽበት አላህ ይጠብቀሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሁሉ ላንቺ ይሁን

  • @FentiKassa
    @FentiKassa 3 місяці тому

    ትችያለሺ❤❤❤

  • @fatemahali3365
    @fatemahali3365 3 місяці тому

    እማማ ደመቁ አይዞወት ❤❤❤❤❤❤

  • @CcTy-m2z
    @CcTy-m2z 3 місяці тому

    እንደህናጣሽ የምር ቁርጥ የኛን መድርአርጊት ነው የመሠልሸወ😅😅😅😅😅😅😅

  • @zuzu-k3e
    @zuzu-k3e 3 місяці тому

    በረች የኔናት❤

  • @senayittube857
    @senayittube857 3 місяці тому

    ሰላም አግዚአብሔር ይብዝልችሽ ይሽላል በእውነት

  • @Feker1Feker
    @Feker1Feker 3 місяці тому

    ዋውውውው አሪፍ ትወና ነው ይቀጥል

  • @keremytube
    @keremytube 3 місяці тому

    ዋውውውውውውውውው😂😂😂😂😂😂በጣም ሀሪፍ ነው

  • @ወለየነኝ-ሠ1ዠ
    @ወለየነኝ-ሠ1ዠ 3 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @seadifamily
    @seadifamily 3 місяці тому

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ masha allah zena aderegnshgn debregn nebre ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀ ትሂድና ትሞክረው የኔ ውድ ዘንድሮ የሚያበድር የለም ያለሽነ ንብረት ሽጪ ካጣሽ እኛ እናበድርሻለን አይዞሽ

    • @kemir264
      @kemir264  3 місяці тому

      እኔም እናተን ተማምኘ ነው

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f 3 місяці тому

    Egziabher yimesgen
    Yene enat berchilgn ❤❤❤ emama demeku 😂😍🥰 teru yitewenalu bertu 😍enameseginalen🙏🙏