🔴

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @bety2338
    @bety2338 19 днів тому +5

    እናመሰግናለን ኤክሌስያ🙏 በርታልን ወንድማችን አብይ። እንደ ፖስተር ዘሪሁን ደጉ አይነት ሰው ሳደምጥ ሀገራችን ተስፋ እንዳላት አስባለሁ። በእግዚአብሔር ላይ ያለኝም እምነት ይታደሳል።

  • @GanetJ
    @GanetJ 19 годин тому

    ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 19 днів тому

    ተባረኩ

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 19 днів тому +2

    በመግብያ የምታናገረው ኣይሰማም ሙዚቃው ስትሰማው ይረብሻል በተረፉ ተባረኩ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @biyabadassa3136
    @biyabadassa3136 19 днів тому +1

    እናመሰግናለን።

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 20 днів тому +2

    God bless both of you

  • @godswordwithelsy
    @godswordwithelsy 20 днів тому +3

    God bless both of you brothers ❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 днів тому +2

    ከመልካም ሽቶ፤ መልካም ስምን ከመጋቢ ዘሪሁን እንማር! በኃይማኖት ተቋም ውስጥ ከሁሉ እምነቶች ጋር በመከባበር፡ አገልግሎት መስጠት!!!

  • @shewitfekadu1924
    @shewitfekadu1924 17 днів тому

    God is on the move , we are his stools. Glory to Him 🙏🏼

  • @sofiamengisteab6644
    @sofiamengisteab6644 18 днів тому

    ተበረኩ

  • @Yadnal2025
    @Yadnal2025 16 днів тому

    የእንግዳ ወንበሮች ይታሰብበት

  • @yohannesabuye9463
    @yohannesabuye9463 19 днів тому +1

    አንተ የጌታ ባሪያ
    ትልልቅ አባቶችን ስታወራ አጠገባቸው ፊት ለፊት ቁጭ ብለህ ይሻላል
    ሰይፉ ፋታሁንን ይመስል ???

    • @NebiyouTesfaye-i9w
      @NebiyouTesfaye-i9w 14 днів тому

      እያሰብኩ የነበረውን ነው የተናገርከው