7 ሆነዉ ጫካ ወስደዉ ከደፈሩኝ በኋላ ከሰማይ እሳት ወርዶ || እጅግ አሳዛኝ ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +15

    እጅግ አሳዛኝ ታሪክ
    እናቴ በልጅነቷ ተድራ ያየችዉን መከራ በኔ ላለማየት ብላ ወደ አዲስ አበባ ላከችኝ
    የኔ ግን ከዛም ሳይብስ አይቀርም የእርቅ ማእድ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0986060035
    የባንክ አካዉንት 1000245303754 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ገነት ሙላቱ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +6

    በጣም ጠንካራ ነሽ። እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ። መደበኛ ትምህርቷስ ጎበዝ ስለሆነች መቀጠል አለባት።

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Рік тому +32

    የልጅነት ታሪክሽ ልክ እደኔ ነው እኔስ እናቴ ሙታብኝ ነው አባቴና የጀራ እናቴ ያደረሱብኝን ብሞትም የምረሳው አይመስለኝም ግን ያሁሉ አልፎ በ50ብር እሰው ቤት ሰርቸ እራሴን አሳድጌ ዛሬ ዱባይ ከገባህ 5አመት ሞልቶኛል የመጣሁትበ17አመቴ ነው የተሰደድኩት እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አጎት አለኝ አሁን እሴ ቤት እየሰራልኝ ነው

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 Рік тому

      Esy egthabher ymesgen enim engera enat nech yasadgechg yalfal

    • @mykonjo6847
      @mykonjo6847 Рік тому +1

      🙏🙏 Egzbhar tarke yekyear semwo yetmsgn yehu

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 Рік тому +22

    አንደበትሽ ከተማረ በላይ ነው, ጠንካራ ሴት ነሽ 😭

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 Рік тому

    እጅግ ያሣዝናል ግን በርቺ ጎበዝ ነሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው ሁሉም የልፋል

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Рік тому +7

    የኔ እህት ታሪክሽ ልብ ይሰብራል ያሳዝናል ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ እኛም ካንቺ ተምረናል😥😥እመ ብርሃን የሰይጣንን ወጥመድ ትስበርልሽ በፀሎት በርቺ ሀሉም ያልፋል /መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጪ ትጽናኛለሽ ትምሪያለሽም

  • @מראואבבה
    @מראואבבה Рік тому +1

    አሳዛኝ ታሪክ በጣም ጠንካራ፡እሴት ነሽ እህቴ፡እግዝአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ የእግዝአብሔር አገልጋይ መሆን አለብሽ

  • @genetsebhatu755
    @genetsebhatu755 Рік тому +6

    እቺ ልጅ ከጧት እስከ አሁን ያሳለፈችው መከራ መግለጫ የለውም ቢሆንም ጀግና ናት። ምንተስኖት የ የናንተ አገልግሎት በጣም ነው ምከታተለው ስንቱን አ እምሮ እየጠገናቹ ነው እግዝአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ። እንዲህ ለሚያረጉ ወንዶቾ ልቦና ይስጣቸው

  • @sileshifita2274
    @sileshifita2274 Рік тому +2

    ወይ መከራ ተፈራረቀብሽ በተራ በተራ ፡ የሰዉ ልጅ በደል ለካስ ብዙ ብዙ ነዉ ፡ አይዞሽ ትልቅ አስተማሪ ትሆኛለሽ እዚአብሄር በደልሺን ይቁጠረዉ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ ።

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ

    ማዳመጡ እራሱ አመመኝ ሰውን በእኩል አለማየት ክፋት ግፍ አለመራራት የስነምግባር ችግር እግዚአብሔርን አለመፍራት በውኑ ይህ የኢትዮጵያን ፀባይ ነውን? አረ ወዴት እየሄድን ነው አይዞሽ እህቴ ከልጅነሽ ጀምሮ ህይወትሽን ሊያበላሽ የሚጥረውን ክፉ ሀይል እሰከ መጨረሻው በሲኦል ይጣልልሽ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Рік тому

    ምርጥ ልጅ ጀግና አነጋገር የምታውቅ ጎበዝ ብትማርም በሚገባ ውጤት ላይ ምትደርስ ነች

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 Рік тому +1

    ለዚህ ሁሉ መከራዋ መነሻ ቤተሰቧ በተለይ አባቷ ነው። በአግባቡ ቢያሳድጋት ባይበድባት የማታውቀው ከተማ ሄዳ ህይወታ ባልተበላሽ። አሁን መሠራት ያለበት በገጠር አባቶች ልጅ አስተዳደግ በ mainstream media ተከታታይ ትምህርት ሊሰጥ ይገባል ። አንች ከእግዚአብሔር ጋር በርቺ ።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +1

    እውን ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጅ ወደ አውሬነት ተቀይሯል ማለት ነው ከቀጣሪዎቹ፣ አክስትና አጎቶቿ እና የወንዶቹ አይዞሽ እህቴ

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 Рік тому +1

    Asazagn tarik new. Ezgabher kanchi bemehonu ezihn derseshal. Ezgabher yrdash.

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Рік тому +3

    የብዙዎቻችን ዘግናኝ ታሪክ ነው አይዞሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +9

    እኔ እምለው በብዙ ሆነው የሚደፍሩት ምንድን ነው የሚሰማቸው ወይ ጊዜ ባል ሚስት እንኳን ፈቃደኛ ካልሆነች ግንኙነቱ እንደማያስደስት ነው የምሰማው እና እረ ወዶች እንስሳ ሆናችጛል

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Рік тому +2

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ይህም ያልፋል የኔ እህት

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Рік тому

    በጣም አስቸጋሪ የሆኑ ፈተናዎችን አሳልፈሻል አይዞሽ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው አይዞሽ

  • @negistberhane3022
    @negistberhane3022 Рік тому

    የእኔ እናት አይዞሽ እህቴ ሁሉም እናት አባት ስላላው ብቻ ተመችቶት አያድግም እና ጠንከር በይ እባክሽ ስልክሽን ፔጅ ላይ ፃፊልን።😊

  • @shemelesbogale3266
    @shemelesbogale3266 Рік тому

    ያማል አይዞሽ ብንተባበር እንዲህ አይነቱን ማጥፋት ይቻላል. ህግ የህግ የበላይነት ለሀገሬ

  • @alamebekalebekele6233
    @alamebekalebekele6233 Рік тому

    እጅግ በጣም የሚያሳዝነው በርች እህቴ

  • @gizachewhana9172
    @gizachewhana9172 Рік тому

    ምንም መከራ ሁሉ ቢደራርብብሽ እግዚአብሔር ግን ከአንች ጋር ነው አይዞሽ እመብርሀን አብራሽ ትሁን

  • @userphone9487
    @userphone9487 Рік тому +2

    እኔን እህቴ በስመአብ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @hanaali7723
    @hanaali7723 Рік тому +4

    የኔ እህት ጠንካራ ነሽ ጌታ ይድረስልሽ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    ታመምን ክፍ ክፍ እየሰማን ደግ ነገርም ቀላቅሉበት እንጅ

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Рік тому +2

    በጣም ያሳዝናል ልብሽ እደተስበረ አይቀርም አይዞሽ እህቴ😢😢😢

  • @tsgeweinihailiab7627
    @tsgeweinihailiab7627 Рік тому

    Egziabher ytebksh ayzosh gobez nesh

  • @yosefgezahegn11
    @yosefgezahegn11 Рік тому

    ተጠግታት የነበረችውን ጉአደኛዋን ቼክ ማድረግ አሪፍ ነው በተደፈረችው ዙሪያ እህት በርቺ ፈጣሪ ያጠንክርሽ

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 Рік тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ከሴት እናት ተፈጥረው መቼም ከነዚህ ሁሉ አንደቸውም እህት ሳይኖራቸው አይቀርም ምን አይነት ጭካኔ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Рік тому +1

    Yene Jegena😢anich yenoreshweni ene mesimat aketegn Egeziyabher birehanuni 🎉yabireleshi❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +3

    ያለፈዉ ረመዳን ፆመዉ አሁን ላይ በህይወት የሌሉ ብዙ ናቸዉ
    አላህ ይዘንላቸዉ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ።

  • @shemelesbogale3266
    @shemelesbogale3266 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 Рік тому +1

    አይ ሃገራችን የጭካኔ ጥግ የሚሰራበት

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ለዚች ሀገር ምህረት ይሁን

  • @birukwube7822
    @birukwube7822 Рік тому

    Betam yasazonal enem yesetichi ente negh yenegen alawkm enam acc kutrun lakulghi betecalghi erdatalehu

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 Рік тому

    እኔም ተፈተንኩ እላለሁ ያንቺን ሲሰማ የኔ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳሁ ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ከጎንሽ ይሁን

    • @tsedeynegatu5886
      @tsedeynegatu5886 Рік тому +1

      እኔ ራሴ ልክ እዳቺ ነው የተሰማኝ ምን ሆንኩኝ የባሰ ለአይምሮ የሚከብድ ነው

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Рік тому

    አይዞሽ፣ያንን፣ሁላ፣ያሳለፈ፣አምላክ፣ክብር፣ምስጋና,ይግባው፣፣፣፣ነገም፣ጠንካራ፣ከሆንለት፣ሁሉንም፣እናሸንፋለን፣፣ኢትዮጵያ፣ውስጥ፣በየጊዜው፣የሚለዋወጠው፣የሕግ፣ያለማስገበርና፣ፍትህ፣በሙስና፣የሚሰራበት፣ስርአት፣ዛሬም፣በበለጠ፣ጨምሮ፣ሕዝባችን፣ችግርና፣መከራ፣መወለጃውም፣መጨረሻውም፣የሆነበባት፣ኢትዮጵያ፣ነች፣፣ግን፣በርቺ፣እንደ፣ጥንካሬሽ፣፣ካሁን፣በኋላ፣ሁለቱን፣ልጆችሽ፣እግዜር፣ያሳድግልሽ፣በቂ፣ነው፣እራስሽን፣ም፣ለማኖር፣ሞክሪ፣፣

  • @senaittsegaye4561
    @senaittsegaye4561 Рік тому +1

    የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው።አሁንም ጠንካሬ ያላት ሴት እንደሆነች ከአነጋገሯ ያስታውቃል ከገንዘብ ከምትረዳ ይልቅ ስራ ሊያሰራት የሚችል ድርጅት ያለው ሰው ብታገኝ እመኝላታለሁ።

  • @AkliluTeffera
    @AkliluTeffera Рік тому

    አይዞሽ እህቴ መጥፎ ዘመን

  • @emebetmohamed2260
    @emebetmohamed2260 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ እባክህ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ እንድታዳምጥ እርዳት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መካረብባዘም ሁሉ ለቦጎነ መጨረሸሽን የሰምርልሽ

  • @seble.......160
    @seble.......160 Рік тому

    እረ ጥቂት ወንድ የዚህ ሁሉ ጥፋት መነሻ እኮ ከአባቷ ይጀምራል ቀጠለ አጕቷ እነሱ በአግባቡ እንዳቅማቸው ይዘዋት ቢሆን ይህ ሁሉ መከራ አይደርስባትም ነበር ለማንኛውም ውንዶች አእምሮችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ የደፈሯት ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም በደለኛ ነው እቤት አለኝ ብሎም ሰውን ካስጠጋ በኋላ ሰውን በአግባቡ የማይዝ ሁሉ ወንጀለኛ ነው

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 Рік тому

    Berchi betam jekna seti neshi takara enati neshi🥰🥰🥰😘

  • @Absalatwarkyeekiyu
    @Absalatwarkyeekiyu 2 місяці тому

    Yihe hulu gize ka beti sititaf manim ayifaligatim inde agota ina akistawa yasazinalu ayizoshi yene inata hite ene malkidewu silanchi xankara mahonishinw bamit alfiwu hulu mangadi😢😢😢😢

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    አቤት የሴት ልጅ መከራ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Рік тому +5

    እንደ እኔ ቢሆን ፍርዴ ለነዚህ ዝቃጮቺ በሞት ነበር ፍፅመው መኖር የለባቸውም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢ምን ፍርድ አለ በእኛ ሀገር ብቻ ከበድ ነው

  • @tsedeytsedey5722
    @tsedeytsedey5722 Рік тому

    እቢት እምላኪ የሲት ልጅ መከራ

  • @almazyejesus1277
    @almazyejesus1277 Рік тому +1

    ሰላም ወገኖቼ አልማዝ እባላለሁ ከጀርመን ነኝ ልረዳት ላስተምራት እፈልጋለሁ ስልኳን ወይም አገናኙኝ

  • @ኤፍታህተክፍት
    @ኤፍታህተክፍት Рік тому

    Enami be 7 ameti new be gohorbati gaberi yetadefarkut yenati wandemi agohote yemeloho sawi yenati egari eyatbaqati eyasfarargni echawetbgni nebari ean ahuni layi 25 ameti new sedati kewaxawo 10 ameta new be xalohotachu asebgni besalmi wadegari endgaba becha yena na yachi hwoto andandu yemaselali azohoshi ehat አግዚአብሔር ያቃል

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 10 місяців тому

    አቤት በሥትግዜየ ይሄን ሚዲያ አገኚሁት

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 Рік тому

    አብዲየና አለምዬ ክበሩልኝ

  • @BirukAsefa-r9k
    @BirukAsefa-r9k 5 місяців тому

    Mangistme.hakowame.mawisade.halbate.eilalahu.kadradawe.biruke.nanye.

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Рік тому

    Ykirta...tariku ewnet kehine...mn aynet chikane new??? Be ehtih lay...begeza agerwa ....ayzoshi ehte egziabher melkam new.bcha aynshin anshi.bchashin aydeleshim .❤️

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔uffffffff በጣም ያሳዝናል

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Рік тому

    Endey agerachen men nekat ere men yeshalal ere gud new yesew yaleh

  • @liyashow433
    @liyashow433 Рік тому

    Ene esk ahun tebaseyee aleh abate b 7 amete yemetang b hiwote wedejehu alekem

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Рік тому +3

    Sammy Animals are very kind. Even the wild ones can be tamed. Human beings are simply way less than animals.

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому

    Set lej bezou now mekerawa

  • @edendak5588
    @edendak5588 Рік тому

    Yalemawekachuw New.
    Astedadedachin new ket enimar?

  • @BirukAsefa-r9k
    @BirukAsefa-r9k 5 місяців тому

    Batame.yamigrmanye.yamangste.hakaloche.machame.yisamutale.eindazhe.hayinate.dirgite.yamifastmutine.lamine.

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab Рік тому

    አይገርምህም እኔ በ6 አመቴ የሆነብኝን ክፉ ነገር አስታውሰዋለሁ

  • @zayedhagos8789
    @zayedhagos8789 Рік тому

    Yena mare taker I wished I want contacts u😥🤲🙏🤲🙏

  • @ffm377
    @ffm377 Рік тому

    Teretere ye ethiopia terete Alaleke Ale

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Рік тому

    እንስሳም እንደዚህ አያረግም

  • @mohammedahmedhelil5758
    @mohammedahmedhelil5758 Рік тому

    Yemar takara set Nash ayzosh

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому +1

    ውይይይ እህቴ እኳን እግዚያብሄር አተረፈሸ 🙏🙏🙏🙏❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Рік тому +1

    ግን ልጅ እያስጠበቁ እንዲህ አይነት ግፍ

  • @EnateneshAmare-zd2yh
    @EnateneshAmare-zd2yh Рік тому

    E/r lantem erjem edma ketanagare yistgh

  • @SimeneshBinegatsehay
    @SimeneshBinegatsehay Рік тому

    Egzieabher tariff ykeyral ayzosh enter 😢😢😢😢

  • @Bete-el
    @Bete-el Рік тому +1

    interviewers, it is amazing what you are doing by raising awareness. BUT you need to learn how to speak to victims. Telling her she is not the first to be raped will NoT make her feel better or undo the rape.

  • @melaku6462
    @melaku6462 Рік тому

    AYEZOSHE BARECHE TENEKARE SEWE NESHE

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Рік тому

    😭💔

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому

    እንትኑ እንትኑ እንትኑ እንትኑ ትያለሽ
    ምኑ ?

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 Рік тому

    ERE WENDOCH TEWU TEWU TEWU

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Рік тому

    ሴት ሆኖ በሴት መፍረድ በጣም ያሳዝናል።

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Рік тому

    ይፍረድባቸዉ😂

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому

    በሰመአብ ወወልድ 😳😳

  • @mistregizaw3859
    @mistregizaw3859 Рік тому

    Ande bete arfew aykemtum

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Рік тому

    😥😥😥😥💔💔💔💔

  • @BirukAsefa-r9k
    @BirukAsefa-r9k 5 місяців тому

    Ermigawne.eiska.mote.yamiyadrse.kitate.biyadrgawe.mine.halabte.baeinatu.yamidaradre.mane.nawe.satochen.eindanate.lamine.hanayachwime.

  • @redwave4776
    @redwave4776 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaitgobze2211
    @senaitgobze2211 8 місяців тому

    Don’t say animals better than humans

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Рік тому

    😢😢😢😢😢😮😮

  • @roza7158
    @roza7158 Рік тому

    😪😪😪😪😪😪🤲🤲🤲

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 Рік тому +1

    ይህ ሁሉ መከራ የደረሰባት አርፋ ተሰብስባ እየተማረች ችላ አንድ ቤት ብትቀመጥ አያጋጥማትም ነበር ብዬ ነው የማስበው። ምክንያቱም ሰው ከቤተሰቡ ከወጣ በሆላ ኑሮ አልጋ በአልጋ የተመቻቸ አይሆንለትም ችግር ሊያጋጥመው ይችላል ያንን ችሎ በትእግስት ማለፍ ይጠበቅበታል ።

    • @asas-lu4oc
      @asas-lu4oc Рік тому +4

      ለፍርድ አትቸኩይ ዝቃጭ😤😤😤😤

    • @danierobi6327
      @danierobi6327 Рік тому +1

      ሴት ሆነሽ እንዴት እንዲ ትናገሪያለሽ በጣም ታሳፍሪያለሽ

    • @aishaasam533
      @aishaasam533 Рік тому

      ለመሆኑ ኢትዩጸያኑች በዚህ ደርጃ የወርድ
      ናናቸው በጣም ያሳዝናል

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Рік тому

      በርግጥ በቃ ከቤተሰብ ከተወጣ ብዙ ፈተና አለ ግን አስተውሎ ደህና ቤት ወይም ቦታ ተረጋግቶ መቀመጥ ጥሩ ነው አይዞሽ እህቴ ያንቺ እያለፈ ነው እንዲህ አይነት ነገር እንዳይከሰት ሌሎቻችን እንማር እንማር
      አይዞሽ እህቴ

    • @kassarahel29
      @kassarahel29 Рік тому

      በድጋሚ አድምጪው እስኪ ምኑን ትቻለው ለሷ እኔ ታመምኩላት