ወንድማችን ሐዋዝ እንኳን ደህና መጣህ | Gadisa | Eyob | Antsh | Yohad | Yoni | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 120

  • @BereketKebede-u5h
    @BereketKebede-u5h 4 дні тому +19

    ዛሬ ስልኬን ዋይ ፋይ ስከፍት ያገኘሁት የመጀመሪያው በህይወቴ ስናፍቀው የነበረው የሀዋዝ መመለስ ነበር፤እግዚአብሔር ይመስገን
    ከመመለሱ ከ2014- ጀምሮ በቴሌግራም የተለያዩ የቤተክርስቲያን አስተምህሮዎችን ልኬለት ነበር፣የተለያዩ የተዋህዶ ልጆች የነበሩ ከምንፍቅና ሲመለሱ ፎቶአቸውን crop እያደረኩ እልክለት ነበር፤ በእውነት እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 3 дні тому +2

    በፈጣሪ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚያብሄር ይመስገን ገና ይመጣሉ

  • @rossross6520
    @rossross6520 3 дні тому +4

    በፈጣሪ እንዴት ደስ እንደሚል😢😢😢 እግዚያብሄር ይመስገን ገና ይመጣሉ❤❤❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 дні тому +16

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሀይማኖት አንዲት ናት (ኤፌ 4÷5) ያቺም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት ለሀዋርያቱም የሰጣት አንዲት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት (ማቴ 15÷18) ያቺም አንዲት ሀይማኖት እንደ ፖለቲካ ምትታደስ ሳትሆን ለዘላለም የምንጠብቃት የምንጋደልላት የህይወት መንገድ ናት (ይሁ1÷3) እናም ወንድማችን በርታ የሁላችንም መጨረሻ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 4 дні тому +6

    ወንድሜ ዘማሪ ዲ/ን ሀወዝ ተገኝ ዝማሬዎችህን እየሰማሁ ምናለ እመቤቴ ወደቤቱ ብትመልሰው እያልኩ እፀልይ ነበርና እንደምትመለስ ደሞ እርግጠኛ የሆንኩት ወንድማቸችችን እዝራ እንኳንን ደሰስ ያልክ ጊዘዜ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እናታችንን እንደምታመሰግናት በዝማሬ ተሳፋ አለኝ ይቆየን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashikutmolla2127
    @ashikutmolla2127 3 дні тому

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እሥመ አልቦ ነገር ዘይሣኖ ለእግዚአብሔር 👏👏👏 እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን 👏👏👏❤❤❤

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 3 дні тому

    🎉🎉🎉ዛሬ ደስታ ሆነ የጠፋው ልጅ ተገኝቷልና እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ወንድማለም በቤቱ ያጽናህ ቀርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 3 дні тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳንሃል ተመስገን እልልልልልልል ሐዋዝ አንድ ቀን እደሚመለስ ውስጤ ያውቅ ነበር በተይ የሆነ እንተርቪው ላይ ስለድንግል ማርያም በተደጋጋሚ ሲያነሳት ሰምቼ በቃ እመብርሐን እንደምትረዳው እርግጠኛ ነበርኩ ብቻ አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ ተመልስክ 🎉🎉🎉

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 3 дні тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቼ ❤ስለናተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን ምስጋና ለንጉሳችን ይሁን ለዘላለም❤🙏

  • @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታየን በቴክስት መግለፅ አልችልም ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉን ያሳምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 3 дні тому

    Destaye weder yelum elelllllllllll❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @FrehiwotAshenafi-r3q
    @FrehiwotAshenafi-r3q 3 дні тому

    እንኳን አብሮ ደስ አለን የጠፋው ወድማችን ዛሬ ተገኝቷል ክብር ለሥላሴ

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 3 дні тому

    እውነትም ፍቅርም እይወትም የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ወንድሜ እንኳን ወደቤትህ በስላም ተመለስክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ameleworkmengesha6877
    @ameleworkmengesha6877 3 дні тому +1

    እልልልልልልልልል ደስ ብሎናል ስንፀልይበት የነበረው መልሳችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 3 дні тому +2

    ሀዋዝ ተመለሰ ወይይይይይ አወ በሉኝና እልልታየን ላቅልጠው ይሔን ስፅፍ እራሱ አምባየ ፈሰሰ ሀዋዝን በጣም የምወደው ወንድሜ ነው

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 3 дні тому

    እንኳንም ከድቅድቅ ጨለማ ወደብርሀን ወጣህ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 4 дні тому +7

    ❤❤❤የተመኘሁት ቀን ደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም❤❤❤መዝሙር ሳዳምጥ አስታውሠውና አዝን ነበር😊

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 дні тому

    እልልል እግዛብሄር ይመስገን በጎቹን በበረቱ ይስበስባል ተመስገን 🎉🎉🎉🎉

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 3 дні тому

    Enquwan Abero Des Aalen Elelelele

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 4 дні тому +2

    እልልልልል የሉም ጠፍተዋል ሲሉን ኖረው ነበር ግን ጠባቂያችን አያንቀላፋም እንደዚ ያስተምረናል የድንግል ልጀ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰላመ እገዚአብሔር ከሁላችን አይለየን አሜን ❤

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 3 дні тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 4 дні тому +3

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ህፃን ሀዋዝዝዝ እንኳን ደህና መጣህ
    እኔ ክብረቅዱሳን የሚለው መዝሙሩን በጣም ነው የምወድለት ሰሰማውም ሁልግዜ አዝን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገው የድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤

  • @EsraelAbo
    @EsraelAbo 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክልኝ አሜን ንንን❤❤❤❤❤❤

  • @rufaelmelese6591
    @rufaelmelese6591 4 дні тому +4

    Egziaber ymesgen ❤❤❤Deacon Hawaz be ewnet beyekenu eyetebekuku neber..bemecheresham Egziaber aderegew

  • @esayasmesfin4665
    @esayasmesfin4665 3 дні тому

    እንኳን ወደ ቤትህ ወደ እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @maritudagnaw6321
    @maritudagnaw6321 3 дні тому

    እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 4 дні тому +2

    አቤት በደስታ አስለቀስከኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን::ቤተኬርስቲያን የተለዩንን ይመልስልን ብላ ስትፀልይ አሜን ማለት ቀላል አደለም:: ገና ፀሎቷ አንድ በአንድ ይመልሳቸዋል በመላእክትን ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል. እልልልልልልልልልል

  • @haieleysusyizengaw5065
    @haieleysusyizengaw5065 4 дні тому +4

    እንኪን ወደ ትህትናዋ ባለቤት ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመልስህ እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርልህ ;;

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 3 дні тому +2

    Zarero bedesta sekerkugn❤❤❤❤

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 4 дні тому +2

    ማነው እንደኔ በደስታ ያለቀስ😢❤

  • @danieldemissie1968
    @danieldemissie1968 4 дні тому +2

    አዳራሹን ለአውሬው ትታችሁ
    ቀኑ መድረሱን እያስተዋላችሁ
    ኑ ወደ በረቱ
    የመዳን ቀን ዛሬ ያውም አሁን ነውና በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ምን ያህል ደስታ እንደሚሆን አስቡት የጠፋው ተገኝቷል የሞተው ህያው ሆኗል

  • @ChristJuses
    @ChristJuses 3 дні тому

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣ ሁላችንም ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተ ፍሬ ነው በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ከወከባ ኑሮ ነፍስህን በኦርቶዶክስ ቤት እርፍ አረካት ሲጀመር የተረጋጋህ ነህ እንዴትስ በዛ ቤት ቆየህ ወከባ እኮ ነው ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ በቤቱ ያጽናህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 4 дні тому +1

    ማርያምን እዴት ደስ❤አለኝ

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 3 дні тому

    Hawaz congregations you won!!!!!

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 3 дні тому

    አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን ወንድሞቼ

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 3 дні тому

    እንካን ደህና መጣህ እንካን ወደቅዱሳን ህብረት ተጨመርህ

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 3 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልል😢😢😢

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 4 дні тому +2

    ኧረ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በደስታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 дні тому

    እግዚአብሔር ሆይ ክበርልን ❤❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 4 дні тому

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ሲከፋኝ የምሰማው ውርር የሚያደርገኝ መዝሙርህን አሁንም ሁሌ እሰማው ነበር በልቤ አምላኬ የሚሳንህ ነገር የለም ወንስማችንንን መልስልን እል ነበር ዛሬ ከእንቅልፌ ስነቃ ልጄ እስክትገረም በደስታ ዘለልኩ መዝሙርህን ከፍቼ ሰማሁ በጠዋት ደስ የሚል የምስራች ሰማሁ እልልልል

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 дні тому

    ይተም ሆነህ ወንጌልን ስብክ ዋናው ቦታው ሳይሆን ወንጌ ሉ ነው!

  • @Kidist-k7k
    @Kidist-k7k 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤😊😊😊

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 дні тому

    Elelelelele Egziabher yimsgan ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልል

  • @wineshitlullestgue2303
    @wineshitlullestgue2303 3 дні тому

    Wowowow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @z_amen87
    @z_amen87 3 дні тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @elsa4
    @elsa4 4 дні тому

    እሰይ ደሰ ሲል፣ እንኳን ወደቤትህ ተመለሰክ፣ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @BestCustomer-bi8pw
    @BestCustomer-bi8pw 3 дні тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme День тому

    እኔ የሐዋዝን ቃለ-ምልልስ ደጋግሜ ሳዳምጠው በጣም ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ ያፈርኩት!! ስለ ፃድቃን ሰማዕታትና ስለ ቅድስት ማርያም ምልጃ፣ ኃጢአትን ስለ መናዘዝ፣ ስለ ሥጋወ-ደሙ ወ.ዘ.ተ. የሚሰጠው ትንተና ያሳፍራል!! የቅድስት ማርያም ጸሎቷና ምልጃዋ ያስፈልገናል ከዚህ ጎድዬ ነበር ይላል ዘማሪ ሐዋዝ! ይህን ዕውቀት ይዞ ነው 10 ዓመት ሙሉ ቃለ-ዐዋዲ ሕብረት ውስጥ ያገለግል የነበረው? ኃጢአትን ለነፍስ አባት መናዘዝ ያስፈልጋል ይላል፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተፃፈው ብቻ የክርስትና ማስረጃ አይደለም፣ ሐይማኖተ-አበው የጻፉትም ያስፈልጋል ይላል ሐዋዝ! ከቤተ-ክርስቲያን ውጪ ሆኜ የዘመርኳቸው ዝማሬዎች መታረምና መስተካከል፣ ሐዋርያዊ አበው ባስተማሯቸው ትምህርት መቃኘት አለባቸው (ማርያም ማርያም፣ ሰማዕታት ሰማዕታትን፣ መላዕክት መላዕክትን መሽተት) አለባቸው ይላል! አበስ-ገበርኩ!! መምህር አሰግድ በል በል አሁንም በሥርህ ያሉትን የቀሩትን ዘማሪዎችና አገልጋዮች ፈትሻቸው!! 10 ዓመት ሙሉ ምንድነው ያስተማርካቸው? ከዘማሪ ሐዋዝ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት አልጠበኩም ነበር፡፡ እንደ ገና ስለ ወር መባቻና ስለ መላዕክት አምልኮ? ቃለ-መጠይቁ መጽሐፍ ቅዱስን ፈጽሞ እንደማያነብና እንደማያውቅ አሳበቀበት!! ቃለ-መጠይቅ ቢቀርበት ይሻለው ነበር!! በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ ያለ መስለሙ ራሱ ተመስገን ነው!! የመንፈስ ቅዱስን ኃይልና የፀጋ ሥጦታዎችን ያልተቀበለና የማያምን፣ በመንፈስ ያልተሞላ ሰው መጨረሻው ይኼ ነው!!

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ 4 дні тому

    እንኩአን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 3 дні тому

    Ende mimelesi tesifa neberegn zare tewate mezimurun semiche ke deka behula temeles silugn bedesita 😢😊❤Temesgen amilaki 🙏

  • @birtttt1064
    @birtttt1064 4 дні тому

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 4 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሔር በቤቱ ያፅናህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገንአምላኬ❤❤❤❤❤

  • @YohannesTamsgen
    @YohannesTamsgen 4 дні тому

    elllllll ellllllll Egzihabiher❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 4 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ስራውን ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YeshiMekonen-o1v
    @YeshiMekonen-o1v 4 дні тому +3

    EgeziAbeher yemesegen Ellllllllllllllllllllllll 🙏

  • @MeazaBezaMeazaBeza
    @MeazaBezaMeazaBeza 3 дні тому

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 3 дні тому

    Elĺlllllllllllllll temesgen amelak

  • @MulukenMensa
    @MulukenMensa 4 дні тому

    ELLLLLL egzhbhar yimsgan enkan bselam tmlask wdmchan❤❤❤❤❤

  • @selamawitfasil6719
    @selamawitfasil6719 4 дні тому +2

    ሰዉነቴን ወረረኝ

  • @TensaeTilahun-o7g
    @TensaeTilahun-o7g 4 дні тому

    እንኩአን ደስ አለን❤❤❤

  • @meazabirhane
    @meazabirhane 4 дні тому +1

    Ellllllllll. አንኩአን በሰላም መጣህ.

  • @selamawitfasil6719
    @selamawitfasil6719 4 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @helengetachew5947
    @helengetachew5947 3 дні тому

    Ba batu yatsenak wandima

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c 4 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 3 дні тому

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ አቡ ልጄ የት ሔድህ ዛሬ ይኼው ደስስስስስስስ ብሎኛል

  • @tsehineshtefera9213
    @tsehineshtefera9213 4 дні тому

    EGZIABHYR YMESGEN ESEYE ENKOWN BEDEHNA METAH WENDEMA HWAZE

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 дні тому +2

    ❤❤❤ellllllllllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉

  • @Fira-ok8ko
    @Fira-ok8ko 4 дні тому

    ደስ ሲል ገና ሁሉም ይመለሳሉ❤❤❤

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 4 дні тому +2

    እልልልልልልልልል

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 4 дні тому +1

    ተመስገን❤❤❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 4 дні тому

    EGZIABHER YIMESGEN MEDHANEALEM ABBATE KIBIRE LE ANTE YIHUN UFFFFFFFFFFF 😭😭😭

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 4 дні тому

    እሰይ እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 3 дні тому

    Egziyabher ymesgen

  • @SelamYafet
    @SelamYafet 3 дні тому

    Muluwn kale meteyek min lay new yemnagegnew

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 3 дні тому

    እስይ ርስት ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AamanM-sh6pk
    @AamanM-sh6pk 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @etaferawberhanu4015
    @etaferawberhanu4015 4 дні тому

    ተመስገን የእኛ አምላክ 🎉

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 4 дні тому

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲❤

  • @S.የማርያም.ልጅ
    @S.የማርያም.ልጅ 3 дні тому

    ❤❤❤⛪🙏🙏🙏

  • @AyouwubAbdisa
    @AyouwubAbdisa 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuloWondemu
    @MuloWondemu 4 дні тому

    ውይ ከደስታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እልልልልልልል

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 4 дні тому

    Egzabheri yimesigen eiiiiiiiiiiiiiiii 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv 4 дні тому

    Besemam endat des yemil zena new getahoyi

  • @fikerghetu
    @fikerghetu 4 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 3 дні тому +1

    ከልብ ከሆነ መልካም!
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
    ምናልባት በቅርቡ የመዝሙር አልበም ሊያስመርቅ ይሆን? ገበያ ፍለጋ ሊሆን ይችላል ብዬ ነው ።

  • @BereketKebede-u5h
    @BereketKebede-u5h 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @biniyamdagmawi3291
    @biniyamdagmawi3291 4 дні тому

    ተመስገን

  • @Sharukdeme-j7i
    @Sharukdeme-j7i 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ehe.hulu.yenanitem.agiligilot.newu.lenanitem.mesigana.yigebachuwal.jeginoch.beritu.gEna.meche.ayitachu.areb.ager.nen.yalenewu.ende.etio.quxerewu.desteyigna.nen.betikitok.ageligilot.❤❤❤❤😢😢😢😢ellllllllllll.wawu.emiye.tewahido.feqirsh.yigerimal

  • @YKA-2017
    @YKA-2017 4 дні тому

    When Umm said "we ignore it", it does mean that they put a tray underneath her while she performed prayer.

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 4 дні тому +1

    አረ እልልልልል

  • @melketsadikzelalem4701
    @melketsadikzelalem4701 4 дні тому

    elellllllll

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 4 дні тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍

  • @YemserachFiseha
    @YemserachFiseha 4 дні тому

    Kelid eyemeselgn newu geba temelese lemalet banchekul tiru newu

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 3 дні тому

    🙏🏽🌹✝️🙏🏽✝️🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g 3 дні тому

    የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ነው የተመለሰው እንጂ ወደ እናት ቤተክርስቲየን ስርአት ተመለሰ አይባልም