ዶ/ር አሸብር አትወዳደርም ብሎት ነበር..የተናቀው አትሌት ዘረራቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 130

  • @abby8509
    @abby8509 4 місяці тому +37

    የኦሎፒክ ኮሚቴ ታሳዝናላችሁ አስበልታችሁን ነበር ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ የተናቁትን አንገት ቀና እሚያደርገው ❤❤❤እሱ ብቻ ነው እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያየ

    • @nanieshete6762
      @nanieshete6762 4 місяці тому

      እንዴት ደስ የሚል አስተያየት ነው!!!

  • @matewosdagebo6998
    @matewosdagebo6998 4 місяці тому +2

    የእናት ሀገራችን ባንድራ በሚሊዮኖች ፊት ከፍ ሲል እጅግ ደስ ይላል :: ጀግናዎቹ አትሌቶታችን ሁልጊዜም ክብር
    ይግባቸዋል :: ስያገኙም ስያጡሙ ለሀገራቸው ክብር ነጭ ላባቻውን አፍስሰዋል ::

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 4 місяці тому +26

    ሃይሌ አስጀምሮ።ቀነኒሳ አጠናክሮ።እግዚያብሔር ፈርዶ።ታሜ አሸነፈ።

  • @teklemariamgebre4354
    @teklemariamgebre4354 4 місяці тому +4

    አቤት የኔ ጌታ!
    ሰዎች አትችልም ሲሉህ አምላክ ታሪክህን ሲቀይር ።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 місяці тому +12

    Tamrat Tola - Thanks we proud of you 🇪🇹 ኦሎምፒክ ኮሚቴው ግን ያሳዝና።

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 4 місяці тому +11

    እንኳን ደስ አለን!
    ጀግናው ተአምራት ቶላ እንኳን ማርያም አገዘችህ!

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 4 місяці тому

      ደሞ ማርያም እዚህ ውስጥ ምን አገባት??😂😂😂

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 місяці тому +4

    Thank you tamrat !! Congratulation Ethiopia 🇪🇹
    Proud of you hero

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ፣ጀግናው ታምራት ለአንተም እንኳን አለክህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadwmichael
    @tadwmichael 4 місяці тому +1

    ይህነው የኢትዮጵያ ጀግና የኢትዮጵያን ታራክ ታምራት ቶላ አድሶትል የአበበ ቢቀል የማሞ ወልዴን የምሩፅይፍጠር የሃይሌ ገብረስላሴን ታላቅ ድል በአዲስ ሪከርድ ኢትዮጵያን አጎናፅፋታል
    የስፓርት ፊድሬሽን መሪዎች ለራሳችሁ ጥቅምና በዘር በዝምድና የምትመሩትን ለቃችሁ ሙያውን ለባለሙያውች ተው!
    ለሀገራችሁ ታላቅ ውጤት አሳይቶ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ኢትዮጵያን በአልም ማሳወቅ ዋናው ተግባር መሆን አለበት!
    One Ethiopia 🇪🇹 for all Ethiopian!
    Peace for Ethiopia 🇪🇹!

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 місяці тому

    እንኳን ደስአለክ የኔ ጀግናችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉እዉነት ደስብሎናል ኢትያጲያ ሁሉም ደስይበላት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጀግናችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ድልለገረችን

  • @TeshaleLema-km9bu
    @TeshaleLema-km9bu 4 місяці тому +4

    አታልፉም የምሉን ሁሉ አልፌን አነደምንሄድ እና ጠለትን መሰፈር እንደምንችል የረገገጠልን ድንቅ ጃግና።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 місяці тому +4

    ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ አበባ ቢቂላን የሚያስታውሱ ጀግንነት ፈፅሟል።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 місяці тому +3

    እነዚህን ጀመኞቻችን ናቸው መወገድ አለባቸው የኢቲዮጲያ ፌደሬሽን በመሰረት ደፉር ላይም የተፈፀመ ግፉ አሁን በበሰበሱ አዛውቶች መቀጠሉ ነው የሚያሳዝነወ ፈጣሪ ሁሌም እ/ር ከጎናቸው ነወ ተመስገን ቀነኒም ለኛ ምንም ጊዜ ከደኛ ነወሰ ❤❤❤እድሜ ጤና

  • @hayatabdulkadir3280
    @hayatabdulkadir3280 4 місяці тому

    የሱ አይነት ጎበዞች ተወዳዳሪዎች የተገፋ ብዙ እንዳሉ ያስረዳል ድምጽ ለሚገፉ ተወዳዳሪዎች ና ስፓርተኞች

  • @kibru-rj5gl
    @kibru-rj5gl 4 місяці тому

    ቀነኒሰ አንደኛ በትወጣም ታምረትን ተክህተሐል እናመሰግነሌን ብዙ ግዜ ሀገር አስጠርታሐልና

  • @SeidSalih-s7u
    @SeidSalih-s7u 4 місяці тому

    Congratulations Kenensa Bekela! CONGRATULATIONS HAILE! WE HAVE STILL YOUR SPRIT IN OLYMPIC who is TAMERAT TOLA!!!!!

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ምንግዚም ከተገፋውጋ ነው ኢትዮጲያ ዉስጥ ያሉ የጥርስ ሐኪሞች የሚነቅሉትን ጥርስ ስለሆኑብን መነቀል ነው ያለባቸው

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 4 місяці тому

    የተናቀ ያስረግዛል ❤❤ይመችክ ታሜ❤

  • @Elshadai7Discovery
    @Elshadai7Discovery 4 місяці тому +1

    ስለድሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 місяці тому +2

    ዛሬ የፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ የመጀመሪያውን ወርቅ ያገኘንበት ቀን ስለሆነ በየአመቱ ይህ ቀን ታስቦ እንዲውል እንፈልጋለን የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 4 місяці тому +5

    Tamrat Tola we are proud of you, you are hero of all the time 🇪🇹 first 💪

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 4 місяці тому

    የተናቀ እግዚአብሔር ቀና ያረጋል ❤❤

  • @MisganawAdeme
    @MisganawAdeme 4 місяці тому +3

    Happy for all Ethiopia people

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 4 місяці тому

    Tank you for fast information true news appreciate cameramen tola best victory ✌️ tola God bless your day 🙏

  • @Maraman16
    @Maraman16 4 місяці тому

    Thank you 🎉🎉🎉we proud of you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 4 місяці тому

    በዚህ በታምራት ቶላ ውጤት ደስ ብሎናል። አትሌቱንም ሆነ መላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን። ነገር ግን እነ አሸብር ያፈሩበት ውጤት ነው።

  • @SelamEshetu-c1q
    @SelamEshetu-c1q 4 місяці тому

    መርጥ ኮመንት ተባረክ ❤❤❤❤

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 4 місяці тому +8

    ታምራት የኒውዮርክ ማራቶን አሸናፊ ነው፣ ከ ጥቂት ወራት በፊት ። ለምን ተጠባባቂ እንዳረጉት እራሱ በጣም ይገርማል። 😮😮

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 4 місяці тому

      አትሌት ሁሉ እሮሞሞሞ አደረጉት ልክክ ሌላክክክ ሚሮጥ ኢትዮጵያ አትሌ የሌለ ያመስለሉ አሽብርደራቱ ከስራ መታገት አለበት ስራ መልቀቅ አለበት መላጣ መባበ አለበልጅውጭ ቢያስተም ምን አገባ እሱ ኢት ህዝብ ብር እየመዘበረ ልጅ አሜሪካ ትማራለ እሱግ ኢትዮጵያመርቅ ያሳጣ ን ኢት ክብራዝቅ ያስደረ ሽብር ሚነዛ ኢትዮጵያስላማ ተቀዋሙ ያስፈልገ አስመሳ በጭ መባረር ያለ በዚህ ከጠለ ኢትዮጵያ አትሌት መባ ሚያስከ ምክንያት ያለእድሜቸው እየገብ እሩጫ ልጅናቸ ሚያስሮጡ ውሽታ ገና ስንቱ አትሌት እንዲባረር ሚያረገ ጥንቃ በእውነት ጠንክሮ ለሃገር ክብር ልራ ያገባ ጉቦ ውሽት በዝቶ እኔ ማንያንካ እስቲ ማመለ ዋዋዋዋላ ትልቅውርደት ሚያስከትለው

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 4 місяці тому

    በመጨረሻም ቢሆን የወርቅ ሜዲያል አግነተል እኳን ድስ አልቹሆ አሽብር ና ደራርቱ መጠይቅ አለባቸው ።

  • @GetenewSinte
    @GetenewSinte 4 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ የተናቁትን የሚያከብር አምላክ ይመስገን

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 4 місяці тому

    "መገፋት የማታ መታ
    ያደርሳል ከትልቅ ቦታ"
    እንኳን ደስስ አለህ የአገር ኩራት ሆነሃል።

  • @burhamburhan2042
    @burhamburhan2042 4 місяці тому

    እልልልልልልል።።እግዝህያብኤርይህመስጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 місяці тому

    እልልልል አኮራን ታምራት ቶሎ የ እኛ ጀግና

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 4 місяці тому +1

    Congratulations Tamrat for your stupendous performance winning the Marathon race, and making Ethiopia to retain her dominance in this grueling competition that she setup a record 64 years ago in Rome Olympic Games by none other than the great Abebe Bikila. You are not only making Ethiopians feel proud, the late Abebe Bikila is looking down at you from heaven smiling with a thumb up sign for following his footsteps, and winning the race and bringing back home the golden medal where it belongs.
    That being said this guy named Ashebir who doesn’t have an ounce of decency in his soul, who gives preferential treatments to cronyism and nepotism should have to be fired immediately, and reimburse the money he spent on nepotism and cronyism to the athletic federation without questions asked.

  • @LaLa-ul4rm
    @LaLa-ul4rm 4 місяці тому

    አይሌ እግርክ እርጥብ ነው ኑርልን

  • @Abiot-p1h
    @Abiot-p1h 4 місяці тому +3

    በዚ የወረደ ፊልስፊና ሰለምት ሄ ዱ ነዋ እትዮጲያን ያዋረዳቹት!"

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 4 місяці тому

    ወይኔ ጉዴ አረ ልታሳብዱን ነው አረ አሸብርን አባሩልን ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @halimaali1989
    @halimaali1989 4 місяці тому

    የተናቀ እቃ የሰረግዛል አሉ ታሜ እኳን ደስ አለህ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 4 місяці тому

    ❤😂👍👍💚💚💛💛❤❤ታምራት ታምር ሰራ👍

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 4 місяці тому

    ፓሪስ የአውሬው መንፈስ ተንሠራፍቶባት ነበር ታምራት ግን ተዓምር ሠራ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ መሆኑን አስመስክሯል

  • @kibru-rj5gl
    @kibru-rj5gl 4 місяці тому

    እግዚአብሔር አቀያይሮ ታርክ ሥሰረ

  • @mesfinergat4873
    @mesfinergat4873 4 місяці тому +2

    የኦሎፒክ ኮሚቴ ታሳዝናላችሁ እ/ር ይፍራዳቹ!

  • @abadidsaid5727
    @abadidsaid5727 4 місяці тому

    ❤well don tamrat❤

  • @wondaferewbelhu3617
    @wondaferewbelhu3617 4 місяці тому

    ድሮም የሚንቁ የተናቁ ናቸው

  • @betisami336
    @betisami336 4 місяці тому +1

    ለካ ስንት ጀግና በማይረቡ ሰዎች ተከልኪለው ሲንት ወርቅ ኣታን ደሂና ።

  • @hasabemekonen
    @hasabemekonen 4 місяці тому

    How many of them lost their hope and chance like this Situation because of corruption . Let build big Ethiopia all together by hold the truth.

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 4 місяці тому +1

    እናት ትውለድ ልክ እንደ አሸብር አንድ ለእናቱ

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 4 місяці тому

    Congratulations, Tamert Tola!! We are so proud of you. Shame on Ashebre. He is disgraced to Ethiopia. I hope he resigned. Tamert Tola 🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamok3479
    @mamok3479 4 місяці тому

    ብዙወቹ ሲያላዝኑ ታምራት ቶላ በተጠባባቂነት ገብቶ አገሩን አኮራ ፣ እድሉን ተጠቅሞ ችሎታውን አሳየ፣ጀግና ወሬ አያበዛም ስራው ይናገራል ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 місяці тому +5

    አሸብር የተባለ
    የአብይ ገረድ
    መወገድ አለበት ❤❤❤

    • @LawofGod
      @LawofGod 4 місяці тому

      No He is fano

  • @dedershamil996
    @dedershamil996 4 місяці тому

    ደሬሳ ገለታ ሁለተኛና ሦስተኛ የወጡትን በሩጫ የቡድን ስራ ብልሀት ባይዝለትና ባያዘናጋቸዉ ኖሮ የአብዲ አጨራረስና የነበረዉ ሀይል ሲታይ የደሬሳ ሥራ ታላቅ ብልሀት ድንቅ አጨራረስ ነዉ ክብር ይድረሰዉ

  • @nurhussenabdella6069
    @nurhussenabdella6069 4 місяці тому

    Congratulations

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 місяці тому

    ሃይሌ ገ/ሥላሴ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ አከብርሃለሁ በርታ ወገኔ. የአስከበርከውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ስምና ዝና በጭቃ የለወሱትን ተፋረዳቸው. እውቀቱ, የሕዝብ ክብር, በሥራህ የአፈራኸው ገንዘብ አለህ ግን በብዙ ነገር የተወጠረ ታታሪ ጊዜ ያጥርሃል. ጊዜህን ቢሻማህም አንተ ቁርጠኛና የሚደረገው አሻጥር ረፍት ስለማይሰጥህ ለህሌናህ ረፍት ለመሥጠትና የወገን አትሌቶችን እንደገና ሐገረ ኢትዮጵያ እንድትጐናፀፍ አደራ በርታ. ይህ መሠዋትነት ከከፈልካቸው መሰዋቶች የሚበልጥ እንጂ አይተናነስም. ይገባሃል ወገኔ በዚህ መንግሥት ለማስተካከል ባትችልም መረጃዎችን በደንብ ሰብስበህ በመጽሓፍም አዘጋጀው. ሐገርና ወገን ወዳድነትህን እንደ ስንቅ ተጠቀመው. ጥሩ ፀሓፊ ቅጠርና በሰመረ መረጃ ሞግታቸው. ሁሉን ተበዳዮች ከቶክዮ ጨምረህ በደንብ ሰብስብና በሕግ ቤት መረጃውን ከተጠቀምክ በኋላ ከመጽሐፉ የሚገኘው ገንዘብ ብዙ ቀዳዳ ይሸፍናል አደራ ሐይሌ!
    በዚህ አጋጣሚ ጥንቃቄ አድርግ!!!

  • @Yeabsirashimeles
    @Yeabsirashimeles 4 місяці тому

    ከስልጣን ብቻ ሳይሆን ታስሮ ይጠየቅ ይገባል

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 4 місяці тому

    እፈሩ እናተ የኢትዮጵያ ኦሎፒክ ኮሚቴ አባገነኑ የተማረ መሐይም ዶክተር አሸብር ሴራህ ከሸፈ ምን ታመጣ ኢትዮጵያ በኩሩ ልጆቿ ሁሌም ተከብራ ትኖራለች ጀግናዉ ታምራት ቶላ ይህን በጀግንነት በፓሪስ የኦሎምኪ መደር ኢትዮጵያን ከፍ እንድትል አድርጎአታል የኢትዮጵያ አምላክ ሁሌም አይለይህ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 місяці тому

    🔥🔥🔥💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 4 місяці тому +1

    እውነትም አሸብር አሸበረን እኮ ዳሩ ምን ያደርጋል ታምራት ቶላ አሳፍሮአቸውና ሰባብሮ እኛን አኮራን ተመስገን ነው ።እውነት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @abrahamfele1070
    @abrahamfele1070 4 місяці тому

    Ye Oloymipk aselxagn lelkek alebet Dr Ashebir Ethiopian werk asaxituat neber yiwjred kezih befit I'm endezih ayinet chigr ayitenal

  • @ZalalemTesgera
    @ZalalemTesgera 4 місяці тому

    Marathon is a father of any participation I am very happy

  • @TilahunTefera-gg5od
    @TilahunTefera-gg5od 4 місяці тому +1

    የአሎምፒክ ፕረዘዳንቱ ለፍርድ ይቅረብ ለቦታውም አይመጥንም

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 4 місяці тому

    የተናቀው አስረገዛቸው ።

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 4 місяці тому +1

    ብዙ ጊዜ የተናቁት ብዙ ብሶትና ቁጭት ውስጣቸው ስላለ ብዙ ጊዜ አሸናፊዎቹ እነሱ ናቸው ታሜ ብቻ አይደለም ብዙ አሉ የተገፉ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 4 місяці тому +1

      በቃ እነሱን ሰብስቦ ማወዳደር

  • @gondorawitegondore
    @gondorawitegondore 4 місяці тому

    ሁሉንምነገርበሁሉሉምዘመንመቃወምጤነኝነትአይደለምናበመላውዓለምያላቹአበሾችታከሙ

  • @Munir-q3u
    @Munir-q3u 4 місяці тому

    YIHENIN_AGASES_TOLO_MABARER_YASFELGAL

  • @AberashBerma
    @AberashBerma 4 місяці тому

    Ye Meseret Defarin tarik yastawusal

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 4 місяці тому

    እንዴት ሪከርድ መስበር የሚችል አትሌት በተጠባባቂነት ተይዞ ነበር? ቀጥታ መሰለፍ አልነበረበትም? በዚህ

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 4 місяці тому

    There is something in the water in olompic comitee .

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 4 місяці тому

    Ashebir ena derartu tebiyewochu hagerachinin awareduat simelesu ketita wede klinto masgebat new

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 4 місяці тому

    ለዛ ነው አጠገቡ ሲያሽቃብጥ የነበረው

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 4 місяці тому

    አሹ. አሸብር !
    ሥራዉ/ሙያው/ጥርሥን ማዉለቅና አሁን ደግሞ Olympic እያፈራረሰና እያወለቀቀ ይገኛል

  • @YeshawuAgunie
    @YeshawuAgunie 4 місяці тому +2

    ወይ እነ አሽብር እዉነትም አሸብር እረ እነዚህማ በህግ ካልተጠየቁ መንግስትም የእነሱ ተባባሪ ነዉ አሸብርን ብሎ ዶክተር ሰዉ ለሕዝቡ እና ለሀገሩ ክብር ሳይኖረዉ በክብር ሊጠራ አይገባዉም

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 4 місяці тому

    አያችሁ የፈጣሪን ሥራ ሠው ቢገፋህ ምንም አያመጣም ፈጣሪ ሢገፋን እጂ

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 4 місяці тому

    እሱን ነበር ኮሮጆ ውስጥ መክተት

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale 4 місяці тому

    Esu Ascheber tebyew hotel yezenana. Tamerat endih nech lab eyalabew new. Yesu hasab
    Ageritun mawared nebere.

  • @GelilaSelassie
    @GelilaSelassie 4 місяці тому +2

    The only country in the world a dentist, turns into the head of the Olympics committee where he gets full support and encouragement from the government to steal from the athletes

    • @Tkkj73
      @Tkkj73 4 місяці тому

      I totally agree with your comment referring to such a scum of the earth without any qualifications to becoming head of the Ethiopian athletic department. He should be replaced immediately, and ordered to pay back the federation’s budget he spent on nepotism and cronyism.

  • @MeleseMengesha-j2k
    @MeleseMengesha-j2k 4 місяці тому

    😂

  • @ካሊድመሀመድ-ቈ2ጸ
    @ካሊድመሀመድ-ቈ2ጸ 4 місяці тому

    ኮሚቴውቹ ተጠራርገዎ ካለቀቀ ተስፋ ቁረጡ ኢቶቢያዊያን ወርቅ የለም ከዚክ ቡሀላ

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 4 місяці тому

    Please call him Dr panic for his name is translated as such.

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 4 місяці тому

    Yhene yeteregeme guwanguchere kaltebarere werdet new lemimeleketew

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 4 місяці тому

    ሌሎችም በሳተፉ እንዲሁ ነበር.

  • @FieshaTesfamariam
    @FieshaTesfamariam 4 місяці тому

    ሽብሩ ጥርስ ይንቀል እንጂ ስለ ሩጫ ምን ያውቃል

  • @BultiBoda-on8wk
    @BultiBoda-on8wk 4 місяці тому

    The commitee may want to bring some body to the infront .
    But did the comitee discusses with the runner's trainers ? If they did why they let back the best runner from the olompic race?
    This indicates hindering the best active worker who brings the intended out come.

  • @eletawidasesa272
    @eletawidasesa272 4 місяці тому

    The role of Olympic committee is to ensure the representation of their respective countries at the Olympic Games by sending competitors and officials as well as to promote the fundamental principles and values of Olympism in their countries, in particular in the fields of sport and education.
    So then I say we need to address the exact sources of problem differentiating emotion with technical facts .

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 місяці тому

    ከነሥሙ አሸብር ከደደብ ከይሢ ሥቃይ ናፋቂ ቤተሠብ የወጣ፤ ከቧቧቧያለው ከላም ድምፅ ያያዙ ቤተሠብ የማይለይ አክሣሪ ማሕበር የወጡ

  • @Welse1965
    @Welse1965 4 місяці тому

    ይህ ባዳ አገርቤት መገባት የለበትም ካልሆነ የጁን ያገኛል

  • @asterbetty1347
    @asterbetty1347 4 місяці тому

    congratulations 🎊 👏

  • @Wolde6881
    @Wolde6881 4 місяці тому

    አሸብር የሚባል ጥርስ ነቃይ ከስራው ተባረረ

  • @Zesolomon
    @Zesolomon 4 місяці тому

    The Dr him self come to this position through a big corruption. We shame on Dr. Ashebir. Let he leave this position immediately. Shame onnnnnnnnn.

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 4 місяці тому

    ASHEBER EVIL AND OLYMPIC COMMETE COURPETED OFFICIALS. SHAME ON YOU. MY DEAR BROTHER Tamerat Tola, congratulations. All Ethiopians are proud of you.

  • @solomon1331
    @solomon1331 4 місяці тому

    From start abiy all his friends goverment even atelatics are corrabeted ,we seek of them ,especialy this curent goverment had breaking recored by being corrabeted ,we never sow kind of bad corabeted leaders .in ethiopia ,they are contery leaders.

  • @Hagare1234
    @Hagare1234 4 місяці тому

    Asheber is asheber all Ethiopians need to be jail he's need to be jail

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 4 місяці тому

    አሸብር የሚባለው ሰውዬ በሙስና የጠነባ ያረጀ ስለ ኦሎፒክ ምንም እውቀት የሌለው በሙስና ስልጣን ላይ የወጣ ሰው ነውና መግደል ወይም ከርቼሌ መግባት አለበት

  • @yesiamkush9267
    @yesiamkush9267 4 місяці тому

    ደነዝ ሽማግሌዎችን ባለስልጣናትን ማበራር ለቦታዉና ለሀገር የሚያስብ ሰዉ በማስቀመጥ ሆዳም አሳማዎችን መንግስት ባፋጣኝ ሊያባርርልን ይገባዎል። መንግስት የህዘብ ሰልፍ መጠበቅ የለበትም። ተማር ያለዉ ከጎረቤቱ ይማራልና አድርሱልኝ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 місяці тому +1

    ህዝብ ነውያስቀመጠህ ህዝብ ነው የሚጥልህ አሳማ በለው አሜሪካን ተሸክሟት ይዙር

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 4 місяці тому

    ዳክተር አሽብር ማለት አትሌቶችን ቀንሶ በእነሱ ስም ወደ ፓሪስ ሌላ የእርሱን ስው እንዲወጡ ያደርግ ኢትዬጽያ በአትሌት እንድትዋረድ ያደርግ ስው ስለሆነ እንቃወመዋለን

  • @FTWare
    @FTWare 4 місяці тому

    አሸብር አሳማው አይመጥነንም!

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d 4 місяці тому

    አሸብርን ባናቱ ተከልከው

  • @birukbelayneh6841
    @birukbelayneh6841 4 місяці тому

    ዶ/ር አሸብር እና ኮተቶቹ ይወገዱ !!!
    ሥልጣን የቤተሰብ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው !!!

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 4 місяці тому

    ዳክተር አሽብር ማለት ጉበዝ አትሌቶችን አውቆ ለውድድር እንዳይቀርብ ያደረገ ስው ነው በክፉት የተሞላ ስው ነው