#ክርስትና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 сер 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @lakechyitina
    @lakechyitina 17 днів тому

    stay bless Abelo

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 22 дні тому

    Bless you all brothers. You guys changed my whole perspective about politics and Christianity. Thank you!

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 23 дні тому +1

    የክርስቶስ ልብ ወይም ፍቅር ወደ ድርድር ሳናስገባ ክርስቲያን ፓለቲካ ውስጥ መሳተፍ አለበት።

  • @YehiwotfreDuressa-ic1yd
    @YehiwotfreDuressa-ic1yd 23 дні тому +1

    Hi bros, I am so happy for the subject you raise. do you now Anabaptist theology on politics . I have a thought on the agenda. Blessings .

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 22 дні тому

    👏👏👏👏

  • @Mamite926
    @Mamite926 23 дні тому +1

    Politics needs natural intelligence, subjective reasoning and love reading great orator. It Is not like Ethiopian politicians. Even to get place in university they took three types of exam anyway……..yes, Christian must take place in politics not as the current one real Christian.

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 22 дні тому +1

    ክርስትና ብህትውና ወይም ከሰው ተለይተን በጫካ ወይም በዋሻ የምንኖርበት ህይወት አይደለም ክርስትና ወደዚህ ወደ ጨለማ ዓለም ወጥተን ለጨለማው ብርሀን እንድንሆን ሕይወት ውሀ ውሀ ባለበት ምድር ላይ
    ጨው ልንሆን የተጠራንበት ሕይወት ነው። ዋናው ነገር ፍሬ ይችን ነው
    ክርስቲያን በአለም ሲታይ ጥሩ ፍሬ ሊታይበት ይገባል ማለት ትህትናው ፍቅሩ ትእግስቱ ወዘተ ባጠቃላይ እንደ እግዚአብሔር ቃል መመራትና መኖር አለበት የእግዚአብሔር ቃል ከቤታችን አስተዳደር እስከ ሕብረተሰብ አስተዳደር ብሎም እስከ መሪነት መመሪያዎችን አስቀምጥዋል የምናያቸው የአለም ህጎች ሁሉ ከ መጽሐፍ ቅዱስ ተቀንጭበው ሰዎች ለራሳቸው እንደሚመቻቸው አድርገው ጨማምረው ጽፈውት ነው እንጂ አዱስ ነገር የለም ።ለሁሉም ነገር መሠረቱ ዓለም የተፈጠረበት የእግዚአብሔር ቃል ነው።
    ክርስቲያን ደግሞ የፓለቲካ ፓርቲ አባልም ይሁን መሪ ማንፀባረቅ ያለበት ሀይማናትን ሳይሆን እውነትን መሆን አለበት አንድ ክርስቲያን ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ቢገባ ምንም አይደለም ደግሞም መግባት አለበት ታዲያ ማን ሊሰራ ነው እግዚአብሔር ዘፍ1:28 ላይ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙልዋት ግዙዋትም ብሎናል እኮ ዋናው ነገር አንድ ክርስቲያን በመጀመሪያ የፓለቲካን ዋና ሀሳብና ትርጉሙ ማለት በአጭሩ በክርክር እመን አትመን ተባብሎ ሀሳብን አንሸራሽሮና አጋጭቶ ወደ አንድ ስልጣን ላይ የሚወጣበት መሰላል መሆኑን ማወቅና መረዳት አለበት በዚህ ውስጥ ክርስቲያኖች እንደ እግዚአብሔር ቃል ከሌሎች በተለየ እግዚአብሔር የማስታረቅን መንፈስን በውስጣችን ስላስቀመጠልን ሰላም ፈጣሪዎችና አስታራቂዎች ልንሆን ይገባል የመጣው ንፋስ የሚወስደን መሆን የለበትም ነገሮችን ማየት ያለበን እግዚአብሔርን በመፍራትና ክርክሮችንም ከሥጋ በሆነ በአመጽ በፀብ በቁጣና በስድብ መሆን የለበትም።ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል በትህትናና በትእግስት በፍቅር ነገሮችን ማየት አለበት። እውነት ደግሞ ነፃ ስለምታወጣ መልካም ያልሆነውንና ውሽት የሆነውን በእውነት ብርሀን በመግለጥ ሰላምን መፍጠር አለበት ፖለቲካ መንፈስ ነፍስንና ሥጋን የሚፈትኑ ብዙ ነገሮች ስላሉበት የማስቻል ፀጋ የሌለው ሰው ቀድሞውንም ፖለቲካ ውስጥ ባይገባ መልካም ነው ።
    ሰው ዓለሙን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላልና ቃሉ።
    ተባረኩ

  • @fitsumbisrat5459
    @fitsumbisrat5459 23 дні тому

    አንድ ክርስትያን በማንኛውም የስራ ዘርፍ መግባት ይችላል፥ በግሉ የሚስከፍለው ዋጋ መዝኖ ማለት ነው።

  • @fitsumbisrat5459
    @fitsumbisrat5459 23 дні тому +1

    ሰው ተቀጥሮ የምሰራው የሚበላው እና የሚጠጣው ለማግኘት እንጂ የግድ ፖለቲካ ባለበት ኣካባቢ ስለሰራ ፖለቲከኛ ነው ማለት ኣንችልም።
    ክርስትና እና ፖለቲካ ኣንድ ላይ ለማጣማር መሞከራችሁ ለምንድ ነው?
    ይብሉይ ኪዳን ኣገልግሎት ምድራዊ ነው ። ክርስትና ግን ሰማያዊ ነው።

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 23 дні тому +1

      listen carefully !!!

    • @fitsumbisrat5459
      @fitsumbisrat5459 19 днів тому

      @@deboamare5171sorry, I hadn't patience to wait till they finish. Because the heading by it self was clear enough to come to conclusion on what at last is going to happen. And I was write.

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 22 дні тому

    ፖለቲካ ማለት የመንግስት አስተዳደር ማለት ነዉ ስለዚህ አንድ ክርስቲያን በአስተዳደር ዉስጥ መሳተፍ የግድ ነዉ :: ክርስቲያን የክርስቶስን አስተምሮ ይዞ መልካም ሥራ መሥራት እናም ፍትህ እንዳይዛባ የሚጠብቅ ሰዉ መሆን አለበት ሙሲናን የሚፀየፍ መሆን አለበት:: እንደዳንኤል በመፀለይ በመልካም መንፈሱ ሕዝቡን ማገልገል ይኖርበታል ካልሆነ አመፅ በመንግስት ዉስጥ ያሰፍናል ማለት አመፁ ደግሞ ክርስቲያኖችንም ይጎዳል :: ጌታ ኢየሱስ ያለዉ ከዓለም አላወጣችሁም በአለም ዉስጥ በአሸናፊነት ትኖራላችሁ ካለ በምድር ላይ ተሳትፎአችንን ማሳየት የግድ ነዉ ነገር ግን አንድ ክርስቲያን በፖለቲካ ፓርቲ ዉስጥ መታቀፍ አደጋ አለዉ ለምን ቢባል ፓርቲ ማለት የቡድኑን አሳብ ወይንም ዓላማ ማከናወን ስለሆነ ቡድኑ የሥልጣን በላይነት ለማግኘት ሲባል አጠገቡ ያለዉን የሌላዉን ወይንም ተቃዋሚዉን ፓርቲ መምታት ወይንም መማሠር ወይንም መግደል የግድ ስለሚሆን ይህ ከእምነቱ ያወጣዋል ማለት ነዉ ስለዚህ የፓርቲ አባል ሆኖ መደራጀት ከዚህ አኳያ አደጋ አለዉ እላለሁ ::

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 23 дні тому

    ሌላ ጊዜ የአዲስ ኪዳን ነቢያትና የብሉይ ኪዳን ነቢያትን ትክክለኛ ልዩነት ብታብራሩልን , እንደገና ባል በህይወት እያለ ሴትም ሆነ ወንድ ከፍቺ በውሃላ ማግባት ይችላሉ ወይስ አይችሉም መጽሃፉ የሚለው አለ , እሱን አምናልሁ ግን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን የዳግም ጋብቻን ለምን ፈቀደች ለምን ታጋባለች ????

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 23 дні тому

    ምንም ጥያቄ የለውም ክርስቲያን እንደ አማኝ መግባታችን ጨው ወጥ የሚያጣፍጠው ወጥ ውስጥ ገብቶ እንጂ በላዩ ላይ ተሽከርክሮ ወይንም አለሁ ብሎ ኮርቶ ስለተቀመጠ አይደለም ::
    ሌላው ስለ ጦርነት ምክንያቶች መነሻቸውም እኛም ያነሱት ሰዎች እንድናምን የሚያደጉበትን አካሄድ በጥልቅ እንዳየው አድርጎኛል :: የክርስቶስን ጌትነትን በተመለከተ በኔሮ ዘመን ለምን ሲባል እንደተባለና የሃዋርያው ጳውሎስ ተገዙ ሲልም ስልጣን ተሰጠም ሲል ያለበትን መንፈስ ያብራራችሁበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል ጌታ ኢየሱስ ሁላችሁንም ብርክ ያርግልኝ , ለምልሙ !!! 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumbisrat5459
    @fitsumbisrat5459 19 днів тому

    የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ አማኞች ጉዳይ ቤተክርስቲያንን እንዴት ከፖለቲካ ጋር እንደምር የሚለው ጉዳይ ሆኖአል። በማንኛውም ዐለም፡ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ መመራትን፣ ትተው በቲኦሎጂ መመራት ሲጀምሩ ከሚገጥሟቸው እክሎች አንዱ ይህ ነው። ምርምራቸው እንዴት የምድሩን እና መንፈሳዊውን አንድ ላይ ማስኬድ ይቻላል የሚለው ይሆናል።
    የፖለቲካ ጉዳይ ሲነሳ፡ ልክ የብልፅግና 'ወንጌ(ጀ)ለኞች' አንደሚያደርጉት እናንተም ለማስረጃነት ከመፅሓፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲጠቕሱ ከብሉይ ኪዳን ብቻ ነው። ምክንያቱም አዲስ ኪዳን ለንደዚህ ነገር አይመችም። አሁን እንደሰማነው ተጣምሞ፣ መልዕክቱን ስቶና ተገዶ ካልገባ በስተቀር።
    የሚገርመው ብዙ ግዜ የምትቀርበው ጥቕስ ደግሞ እግዚአብሔር ምድርን እንድንሰራት፣ አንድናበጃት ወዘተ ሰጥቶናል ይምትለዋ ናት። እዚህ ጋር ግን እግዚአብሄር እንዲያበጃት የሰጠው ለአዳም (ሰው) ነው፡፡ ሰው ደግሞ ወደቀ ያ የወደቀው ሰውም እየሰራት፣ እያበጃጃት ነው። ይህንን ጥቕስ፣ እግዚአብሄር በዘፍጥረት መፅሓፍ የተናገረበትን ዐውድ ትተን ከፖለቲካ ጋር ማያያዙ የቲኦሎጂ ሕግም ይጥሳል። ሰው ምድርን ማለት ዐለምን እየሰራት ነው፡ ይህ ምድርን ይመስራት መሻት በአዳም(ሰው) ማንነት ውስጥ አለ፣ ማስቆምም አይቻልም። ምድርን ይሰራታል፣ ይመራመራል፣ ከውስጥዋ በክፉ ልቡ፡ ይጠቅማል ብሎ የሚያስበውን ያወጣል። ለተመደበችበት ጥፋትም እያዘጋጃት ነው። እኛ በክርስቶስ እየሱስ የሆንነው ሰውን በወንጌል ከዚህ ጥፋት ለማስመለጥ እንጂ፡ እንዴት ካለመኛው የኑር መርሕ (ፖለቲካ) ጋር ቤተክርስትያንን እናቆራኛት የሚል ሓሳብ፡ አሁን በኢትዮጵያ እየሆነ እንዳለው፡ ለፖለቲከኞቹ መሳርያ ትሆን ዘንድ፡ ኢየሱስ በገዛ ደሙ የገዛትን፣ ይዋጃትን ማሕበሩን አሳልፎ እንደመስጠት ነው፡፡ ለዚህ ይሚተጉ ወንድሞች ተብዮችም ምሁራን ነን ባዮች በመኻከላቹ አሉ።
    አንድ ሰው በማንኛውም የስራ ዘርፍ ተቀጥሮ ሊሰራ ይችላል። ለምሳሌ ቡና ቤት ውስጥ ተቀጥሬ ልስራ የምትለውን እህት፡ 'እዛ የምሄደው ሰርቼ ለመብላት እና እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ሰዎችን ለማዳን ነው' ካለች፡ ተይ አያዋጣሽም ከማለት በቀር ምንም ማለት አይቻልም። መሻትዋ ነው ጎትቶ እዛ የሚወስዳት። የሚስከፍላትን ዋጋ ከፍላ እግዚአብሔር ከረዳት ትወጣለች። ፖለቲካም እንደዚሁ ነው። ለገባው፡ እንዳውም የባሰ ነው።
    ልብ ብላችሁ እንድናስተውለው ይሚገባን ጉዳይ አለ እሱም፡ ለምን በዚህ ዘመን (ባሁኑ ግዜ) ይህ ርዕስ በተለያየ መልኩ ይነሳል? የሚለው ነው.።
    ሰው የፖለቲካን ነገር ማሰብ ሲጀምር፥ ልክ የያዕቆብ ልጅ "እስቲ የዚህ አገር ልጃገረዶችን አይቻቸው ልመለስ' ብላ እንወጣችው ዐይነት ይሆንበታል፡ ውጤቱም እንደዛው።
    ተባረኩ።

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 23 дні тому +1

    እውነቱን እውነት ውሸቱን ውሸት ብለው መቃወም አለበት ፓለቲካ መማለት መሠረታዊ ትርጉሙ ምንድነው ።ጌታ ኢየሱስ የ እግዚአብሔር ን ለ እግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር ሲል ለብር ብቻ አይደለም የዓለም መንግሥት አለ የ እግዚአብሔር መንግሥት አለ በዚያ ውስጥ ክርስቲያኖች ስለ እውነት መቆም አለባቸው እንደ አባቶቻችን እንደ ነብያት መሪዎችን የሚገስጹ መሆን አለባቸው ትክክል ነው እግዚአብሔር አንዱ ባሕሪው ገዥነት ነው ሰው ደግሞ በ እግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ስለሆነ የገዥነ ባሕርን ተካፋይ ሆንዋል ሰው ይህችን ምድር ሲያበጅ ሲገዛ ደግሞ ታዛዥ ከሆነ ፀጋውን ያበዛለታል በእግዚአብሔር ፈቃድ የተቀመጠ ሰው ከሆነ እንደ ዳዊት ህዝቡን ያሳርፋል እግዚአብሔር ሳይፈቅድ እንደ ሳኦል በህዝብ ጥያቄ የተቀመጠ ከሆነ ህዝቡን ያስጨርሳል ደግሞም እውነት ነፃስለምታወጣ ክርስቲያን መሪዎች ሀላፊዎ ከእውነት ጋር መቆም አለባቸው ስለ በጎ ነገር እስከ ሞት ቢደርሱም ምንም አይደል እግዚአብሔር ሀላፊነቱን ይወስዳል። ታዲያ ሰው ምድርን ካላበጃት በተለይም ክርስቲያኖች ጨው ሆነው ካላጣፈጡዋትና ካልስሩ ማን ሊሰራ ነው? ትልቁ ነገር ለሁለት ጌቶች መገዛት ስለማይቻል እንደ አለምም እንደ መንፈሳዊም መስሎ ማገልገል አይቻልም ከሚሰርቀው ጋር ከሰረቅ ወይም ምን አገባኝ ካለ ከሚገድለው ጋር ከገደለ ወይም እያየ ከደሙ ንፁህ ነኝ ካለ ይሄ ክርስቲያን ሳይሆን በተሾመበት ቦታ የሰውም የእግዚአብሔር ም ጠላት ነው።
    ተባረኩ