Miki you are so special and different . I knew you are a so intelligent from childhood but now you become a great thinker. Brother get blessed with your all family members.
Yesra balederoboch yegelexkbet hunieta tehtnahn yasayal.bemigerm hunieta behiwotie betam besst mtebkew teketatay drama yenante drama mohonu new gziew balnorbetm ahun yehone yahl new smietie.keep it up with all Respeckt😊
መደነቅ ሲያንስብክ ነው ሚኪ yuo are so brilliant እንደ አንተ አይነት Library ውስጣቸው የሚያስቀመጡ ሰዎች ለትውልድም ስለምትተረፉ ያብዛልን እንወድሀለን እድሜን ይስጥክ❤
ወርቅ ተዋናይ ሚካኤል ታምሬ የትወና መሲ ነህ አባቴ። ድራማም ይሁን ፊልም አንተ ካለህበት ሰፍ ብዬ ነው የማየው። ነፍሴን በትወና ከሚያረኳት ጥቂቶች አንዱና ዋናው ነህ። እኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን እናከብርሀለን።
ሚካኤል ታምሬ በጣም የነቃ የጥበብ ሰው ነው ሁሉንም ስራውን እወደዋለሁ:: ያላችሁት ሁሉ ትክክል ነው የአገራችን ፍትህ የባሰ እየሆነ መሆኑ በተግባር እያየነው ነው::
አሉን ከምንላቸው ምርጥ እና ስነምግባር ካላቸው ጥቂት ተዋናዮች መሃል አንዱ ነህ ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!❤❤❤
ቃለ ምልልስ እንዲህ ጣፍጦም ይታያል ለካ! ❤️🙏
One of the intellectual actors of our time! Great respect!
ሚኪ በጣም ነው የማደንቅህ፡እግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን።
Min litazez የሚኪ የምንጊዜም ምርጥ ስራዉ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ምርጥ! ❤
ስላቀረባቹት ደስ ብሎኛል
ሁሌ ብታየው የማይሰለች ተዋናይ! አቦ ፈጣሪ ይጨምርልህ
ሚኪን ስወደው እኮ፣ወንድሜ ነው የሚመስለኝ። አይደለም ሲተውንና ሲያወራ፣ሲያስነጥስ ሁላ እኮ ነው የሚያምርበት።ረጅም እድሜ ይስጥህ ሚኪ ስስታችን።
እኔ ይህን ቃለ ምልልስ ያየሁት ሚኪ ስለሆነ ብቻ ነው ምክንያቱም ቃለ ምልልስ የሚያደርገው ሰውዬ አይታይምና።ከቅርብ ግዜ ውፕዲህ ከየት የመጣ ስታይል እንደሆነ አላውቅም ጠያቂዎች የሆነ ቦታ ተደብቀው ተጠያቂውን ያደርቁታል በጣም ያስጠላል።ሰው ሰው አይሸትም። እኔ እንደዚህ አይነት ቻናሎችን ሰብስክራይብ አላደርግም ላይክም አልገጨም ይሄ የኔ ቅጣት ነው
ከእንደ አንቱ ድመት ኮመንት አያስፈልግም
ኮመንት ካነበብክም ከበቂህ በላይ ነው ዲዳ
ሚኪ የአክቲንግ ውሃ ልክ!!!!!
መስለክ ሳይሆን ሆነክ የምትትውን ተዋናይ ነህ much respect🙏❤
what a great interview, Miki you have it all, you're the best
Thank you Micky for giving recognition for Grume and gash Abebe and you are absolutely right about them 🙏
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ እናመስግናለን
Miki you are so special and different . I knew you are a so intelligent from childhood but now you become a great thinker. Brother get blessed with your all family members.
ትችላለህ አድናቂህ ነኝ ሥራዎችህ ግሩም ናቸው።
Miky Girum and Abebe the nest combination Simply WOW
የተለያቹ ናቹ ሁላችሁም ምርጥ ድራማ ወርቅ ትወና❤❤❤
አርቲስት ሚካኤል ታምሬ የሚደንቅ የሚገር ተዋናይ ነዉ ። ግሩም የሆኑ ግዜዎችን የሰጠኝ ቆይታችሁም ተዝናኖትን የጫረብኝ አስደማሚ ቪዲዮ ነዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ።
ሚኮዬ በጣም አድናቂ እና አክባሪ ነኝ
Maki, you have a unique personality!! Amazing personality.He has an amazing soul
ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ፣ ጋሸ አያልቅበትን የበለጠ እንድወደው እንዳከብረው ነው ያደረገኝ፣ በዚህ ደረጃ አገር ወዳድነት ብስለት አልጠበኩም ነበር!
ሚኮ በጣም መልካምሰው ዘመንክ ይለምልም❤❤❤
ሚኩ እንዴት ምርጥ ተዋናይ እንደሆንክ ትችላለህ።እና እናመሠግናለን።
ሚክዬ አሪፍ ነው በሰል ያለ አቀራረብ።
በጣም የምወደው አርቲስት ሚካኤል ታምሬ❤
ማይክ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ስለጠሀቀኝነትህም ፈጣሪ ይክፈልህ !
አልፎ አልፎ እንደዚህ ቃለ መጠይቅ አርግ ማንነትህን ያሳየናላ ትክክለኛውን ሚኪ እዚህ ጋር የሚታይ መሠለኝ !!!
ሚኪ አስደናቂ ተዋናይ! በእዉነት ግራ ቀኝ እያስደመመኝ ነዉ: አንተ ግሩሜ እና ጋሽ አቤ ደገሞ የ ኢኔሽታ ቡስኬት እና ዣቪ ጥምረት አይነት! ደግሞም personally በጣም ጥሩ ሰዉ እንደሆንክ አቃለዉ! እድሜ ጤና ሰላም እና ፍቅር እግዝያብሔር ይስጥልን!!!
I am very happy to see this. Michael is very special.
🙏
በጣም ትልቅ ሰው ነህ thank you you are not blind thank you
The way you stated Abebe Balch is so impressing
ሚኪ አንደኛ ነህ ትችላለች ግራቀኝ ላይ ደሞ አበበ ባልቻና ሚኪ ናቸው የፊልም ውበቶች ❤❤
የጋዜጠኛው ማሽቃበጥ የሚገርም ነው ሚኪ ምርጥ ይመችክ
የጨዋታህ ጥፍጥና...እውይ ሚኪዬ።እስኪ ከግሩሜ ጋር ደሞ ሌላ የጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጁ።
ሚኪ ምርጥ አክተር ነህ::
ሚኪዬ ምርጥ ሰው፣፣
ሚኪያችን በጣም አድናቂህ ነኝ
ሚኪ ምርጥ የፊልም ተዋናይ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር መልክ ነቡስ ይማር ከመስፍን አበበ ጋር መመሳሰል ትዛመዱ ይሆን እንዴ
Wow ሚኪ ምርጥ የካራክተር ተዋናይ
አቦ የተፈወስክ ምርጥ ባለሞያ ሚኪዬ ይመችህ አቦ
ሚኪ ጥሩ ውይይት ነው የምትስጠው አስተያየት የበስለ ነው ጠያቂው ግን በመሃል የፈለከውን መልስ አልስጠህም እውነትን ቁጭ አድርጎልሃል ለዚህ ነው በመጨረሻ በሱ አስተያየት የተመሳሰልከው ለዛሬ አልተሳካም ::
እጅግ በጣም ነዉ ያዥናናኝ ሚኪ አድናቂህ ነኝ ።
U so calm and cool bless u
Hats Off!!!!!.......keep it up
Guma award 10new megebaah micky❤❤❤
ሚኪ ምርጥ አርቲስት
በማርያም መስፍን ሀይለየሱስ /ደግሰዉን/ አቅርቡት please
ገረሚ የሆነ ብቃት ከእውቀት ጋር በዛ ላይ ቀለል ያለ ህይወት የሚኖር ሰው
ሚኪ አሪፍ ስራ አክብርሃለሁ
የእውነት እንደ ግራናቀኝ ተመችቶኝ ያየሁት Tv Show የለም ትወና ቆሞ ስጋ ለብሶ ህይወት ዘርቶ ሲሄድ ነው ያሳያችሁን ::
ሚኪ ለማንኛውም እራሥክን ጠብቅ
ሚኪየ ስውድህህህህህኮ❤
Miki
Thank you
ከሚኮ ጩኸት በላ የጋሽ አቤን እና የግሩሜ ፊታቸው ላይ የሚል ለው አክቲግ ከሚኮ ጩኸት በላይ ነው የሚያዝናናኝ ሚኮ ግን በስመአብ በዚ ኢተርቪው ላይ የበለጠ አከበርኩት ነፍሴን ሁሉ ገዛኝ! አቦ በቃ የጥበብ ማእበል ናቸው ፡
ኢትዮጵያዊ ተዋናይ እንደ አንተ አይነቱ ጎበዝ ኪነ-ጥበብን ነፍስ የምትዘራባት ነገር ግን ክፍያህ ነፍስ የሌለው መሆኑ ቢያሳዝንም ተፈጥሮ የሰጠችህን ጥበብ እያሳየከን ነው አንድ ቀን ደግሞ የልፋትህን ውጤት ታገኛለህ::
###Miky My brother:Long live.
Wow miki betam enwedhalen.
ጥንቅቅ ያለ የተውኔት ሰው።🙏
ሜኪይ ስወደው እኮ ጌታን
ሚኪየ ለዛህ እንዴት ደስ ይላል
ስወድህ❤❤❤❤❤ እኮ
ሚኪ አድናቂ ነኝ
የሰው ልጅ ሲሰራም ሲናገርም እንዳንተ መሆን አለበት አንደኛ ነህ
Talak tewanay neh ermi...tileyaleh
ሚኪን ላይ ብዬ ስልኬ ላይ አፍጥጬ ሳለው አስቴር የተባለች የእርጎ ዝንብ ሁሉም ውስጥ አለው የምትል ከእውቀት ነፃ የሆነች ለማስተዋወቅ ሳያት ስልኬን አጠፋሁት የሚገርመኝ ሃይማኖቱን ፖለቲካውን ትቀባጥርና መልስ ሲሰጣት ምላሽ የማትሰጠው ነገር ይገርመኛል
True...
ሚኪ 1ኛ
ኢትዮጵያ ትቅደም
ሚኪን ለማድነቅ እነ አበበን ማሳነስ ምን አስፈለገ?
ሚኪ ግን ገራሚ ነህ👌
He is one of the best 😍 and With all due respect the interviewer needs to talk less please let your guest talk without your distraction.
Thanks.
Yes thank you
ሚኮ በሀኑ ጊዜ አቃቤ ብትሆን አንዳለ ከርቸሌ ነበርን 🙏🙏🙏🙏
ሚኪ❤❤
ግራ ቀኝ ድራማ ላይ የመንግስት ጠበቃን ከሚኪ ውጭ ያንን ትወና ማን ሊጫወተው ይችላል?
How you guys compare Ethiopian to Italien?
miky...ohh great
🙏🙏🙏
ሚኪዬ ጀግናው
i love the programme
ጋዜጠኛው ትንሽ ቅንጭብ አድርገህ ብታሳይ ከግራ ቀኝ አሪፍ ነበር። በተረፈ ሚኪ ሰርታችሁታል እናመሰግናለን።
ሚኪ አደኛ የትወና ሊሂቅ
z legend miky
ጠላት ወዳጂ አይሆን ባይዎ ን ባታሣዩን ጭንቅላቷ የጐደለው ብዙ ብዙ ነገር አለው ለመፈተሽ ጊዜ አይፈጂም።
ፋኖ ድል ሲመታ ረቡኒ ስሙን ቀይሮ ንቡረዕድ ተብሎ ይጠራር።
❤❤❤
ሁሌ ሳየው በግሩሜ ዝምታ እናደዳለሁ ለምን ዝም ይላል እያልኩ
አይናፋር ጠያቂ አይመችም ጋዜጠኛ ፊትለፊት መሆን አለበት ለተመልካች ሚኪግን በቃለኔ አንደኛነህ ትወናን ሁሉም ካንተቢማሩ የንግግርህ ለዛ የጣያቂውን የእውቀት ማነስ ሸፈነለት በሁሉም ስራወችህ ትለያለክሚኪያችን።
Min litazez qualityw gn kensual betaaammm
አክቲቨሰቶችን ታዝበናችኋል እንዴት አሰቃባጭ አድሀሪ ሆዳም እንደህናችሁ በማን ግዜ ጥቁር ተለበሰ በማን ግዜ ጭጭ ተባለ። ደፋሮች ህዝብ ያዬናል ብላችሁ ምን ይዛችሁ መጣችሁ
Yesra balederoboch yegelexkbet hunieta tehtnahn yasayal.bemigerm hunieta behiwotie betam besst mtebkew teketatay drama yenante drama mohonu new gziew balnorbetm ahun yehone yahl new smietie.keep it up with all Respeckt😊
Miki arif sew neh....menem weshet yelelebet.
Miki legend
ኣይ ኣያልቄ ኣያልቅበት❤
ሚኪ ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለሆሊውድ የሚመጥን ተዋናይ ነው
ምን ዋጋ አለው ብቃቱን እያየነው ሚኪ ሆሊውድ በገባ እያልን እንደተመኘን አለን
ሚኪ፡ የምወደው፡ ተወናንያን፡ ሙሉ፡ እውቀት! ሰማችሁ፤ ሁሌም፡ በትምህርት፡ ቤትና፡ ውጭ የሚጥለት፤ እናቷ፡ 8፡ ዓመት፡ የምትታመም፡ የሌላ፡ እምነት፡ ነብይ፡ ታምራት፡ ቤ/ያን፡ ስትፈወስ፡ እናቷ፡ በቅጽበት፡ ተፈወሰች፡ ያ፡ ከተማ፡ 1ንድ፡ ተማሪን፡ ጴንጥ፡ ብሎ፡ ያሰረው፡ የሚጥላቸው፡ አጋንንት፡ መሆኑን፡ ተማሩ።
የሚስት ያለህን ብዙ ግዜ አይቼዋለሁ ደጋግሚ ባየው አይሰለችም
ረቡኒ ምንማለት ነው?
Miki uwent betam leyat yala talant yalew talk sw nw
ጠያቂው ማን ነው ?🙏
ሚኪ አድናቂክ ነኝ ,,, እሄን ሹክ ያሉት አማቾቹ ናቸው 'ታዲያ ማን ሊሆን ይችላል' ክቡር ሻለቃ ዳኛ kkkkkk
ለኔ ሚኪ ከሰራቸው ሁሉ በቃ እንደ ግራ ቀኝ የተለየ ታለንት የተለየ ትወና በቃ ቲያትር የማይ ነው የሚመስለኝ።