If anything happens to him, your saddness will be multiplied 10 fold. Your tears will never end.It is time to be with him and support him. It is then that you praise him. History taught us this.May God keep him from all evils
This is faith in action,Love in action, humility in action. God bless you with longevity and may the Lord prosper all your hand works. We honor you, love and keep you in our prayer.PM Abiy
Wow what is a true humanity that is all God wants from us that is why he is excellent in every direction he knows how to manage life excellent quality of leadership
Hi dr abiy Ahmed he is gifted from Allah our country like he say every time ethiopa never have a leader like hem dr abiy Ahmed is a hero and he loves his country mor than anyone so we respect hem and sports hem I believed hem from bottom of my heart after a few years my country ethiopa she is gone be like Europe I stand with hem and I will to hem long life time
Yesss Our Pr.M Dr Abiy Ahmed wonderful and Amazing, very smart and kind and helpful person. 🙏🙏🙏🙏May God bless him more and more.
ውይ ገነቴ የአብቹ ሰበቴ አሻራሽ አኑሮሽ ነው ያለፍሽው አብቹ የምንወድህ በምክንያት ነው አተ ሰው ነህ ከልብህ መርያችን ስለሆክ ደስ ይለናል
Dr Abiye you are amazing leader ..God bless you, protect you and your family..God please protect our country and have mercy on us.
ማምዬ አንተኮ ሁላችንም አብይ አብይ ሳንል በፊት የአብችን ድንቅ ስራ ገብቶህ ለታሪክ ያስከመጥክ የአብይን ህልም ያየህ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ ፡፡ አብያችን ቃላት የለንም ዋው
አቡቹ ምርጥ ሰው ስብእናው መልካምነቱ ለብዙ የሚተርፍ ነው ጠላቶቹ ቀን ከቀን ቢዶልቱም አይሳካላቸውም በቆፈሩት ጉርጓድ ይገቧታል ምርጥ መርያችን
የድሆች አምላክ ይጠብቅዎ
ጠቅላይ ሚንስትር ይህን ደግና
አስተዋይ መሪ እስከ መጨረሻው
ከጎኑ በመሆን መርዳት ያስፈልጋል::
'ሰውዬው' የሚለውን የዶ/ር ዐቢይ መጽሃፍ አንብቤ ነበር ከዚህ የሚበልጥ አስደናቂ ታሪክ አለው፡፡
lik new egnam anbibenal
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩአቅገህ ገልፀኸዋል ።
አብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ቢነገር ለት የማያልቅ ሰዉ መፀሀፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏😘😘❤❤❤❤❤❤😘😘👏👏
አረ መቼ ተነገረና ሰውዬው ከባድ ነው።
Big gift to see what others can't see
Wow Glory to Jesus.God bless you,Dr..Aby.
አብይዬ አይዞህ ምንም ኑሮኝ ባላደርግም አይዞህ ከመዉደቅ ያድናል ፡፡ አድሰዉ ሲያደናቅፈዉ አይዞህ ሰትለዉ ቀጥብሎ ይቆማል ፡፡ አተም ደጋፌህ ቡዙነው አይዞሀ ፡፡
በትክክል
Abcuko gata letyopiy ysatan mare naw gata zamn zalalmun ybarkaw
እግዚኦ የምትሉት አሏህ አለው፡፡እኛን ኢትዮጵያን፡፡
ቅ
መሪኮ አይደለም አምላክ የሰጠን አክብረን ከያዝነው የት እንደምንደርስ ወገን አስቡበት
ትክክል እውነት ነው
Dr. Abiy Ahmed Ali the most respectful person specially his words are delivered and touched by so many peoples life. What a great leader?
አቢቾ ማንንም የማትንቅ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ👍👍❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አብቹዬ ፈጣሪዬ እድሜና ጤና ይስጣቸው😘❤️
@@Helen-tz5xh 😂😂😂❤
amen
Dr Abiy Ahmed 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🙏🙏❤️
መልካም አደረገ ዝቅ ስንል ከፍ የሚያርይግ ጌታ አለ
Memergerma
መሪየ የጥሩ ልብ ባለቤት ነህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችንም ጥሩ ልብ ይስጠን። ይሄን ምርጥ ታሪክ ሰላጋራችሁን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏
አብያችን እኮ ጥሩነቱና መልካምነቱ ለማስመሰል አይደለም😍😍😍እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
God bless, and protect Dr. Abiy and his families. You are a best citizen. Long live D r.Abiy
Dr Abiy He is The Best PM GOD Bless you Long Life 💚💛❤🌼🌼🌼🙏
አቢቹኮ የኔ ጌታ የኔ አንበሳ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አሜን አሜን አሜን
@@zolatekelye9155 አሜን አሜን
አብይ እና አባይ ለኢትዮጲያ አይን ናቸዉ ለሀገር እንወድሀለን በርታ ጀግና
GOD BLESS OUR PM DR. ABIY MORE AND MORE1💚💛❤
ዋዉ ተባረኩልኝ ያገሬልጆች እሟሟሟሟ እወዳችኋለሁ።
ያገላለፅ ብቃታችሁ እሚገርም ዉድ ያገሬልጆች አንደኞች ናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉ አብቹዬ መርዬ ተባረክ አላማህን እግዛብሄር ያሳካልህ ጠላቶችህን እግዛብሄር ከግርህ ስር ያን በረክካቸዋል ፈጣሪህን ይዘህ ወደፊት
ትክክል እውነት ነዉ
አቢቹዬ የኔ ጀግና
አብያችን ከአምላክ የተሾምክ ለመሆንህ ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም ኑርልኝ ስልህ
Yehaaa seweyew yeleyal! His man of loyalty and peace maker ❤️❤️🙏🙏❤️❤️God protect him from all evil idea 🙏🙏🙏😘😘😘
በጠም ደስ የሚል የነገሮች ሁሉ አርአያ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያይ የሰውን ልጅ ሚዛኑን የሚጠበቅ ትልቀ የአይምሮ ሀብታም መሪ ነው ያለን ካወቅንበት መታደል ነው። ፈጣሪ ይጠብቀው።
ይቺ ሀገር የሚሰራላት ሳይሆን የሚገልና የሚያርድ ነው ምታወድሰው የኔ ጀግና ዘመንህ ይባረክ ❤❤
Thank you for sharing I love the way you explained everything God bless
አብቹ ጀግናዬ🥰🥰🥰🥰
Abiey.msrfit.klb👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@@shewitgalshireshvi5481 ናይ ደፂ ቅልብቲ 👍👍👍👍😂😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkk
👍👍👍👍👍💯💯💞❤💞💖😘
ዶ /ር አብይን የገለጽክበት ደሰ በሚል ቃላት መሆኑ ደሰ ብሎኛን ምን አለበት ሰው ሲተች በጥፋቱ ብቻ ቢሆን ለሀገር የሰራቸውን መልካም ነገሮች ባንክድ አንተ ግን ተመችተኸኛል ፈጣሪ ያግዝህ ሰለ እውነት ያኑርህ ወንዲም ዓለም
ትክክል እውነት ነው
እውነት ነው ሰው መወደስም መወቀስም ያለበት በስራው ነው ይህንን ደግሞ የሰለጠኑ ሰወች ብቻ ናቸው የሚያደርጉት
አብሺረሸ
አብዩአሏህይጠብቅህሀብቡዪ
መሸአለ መሸአለ
Dr. Abay we ❤️ you God bless you 🙏🇪🇹🇩🇪
አብይ አግዚአብሔር የባረክሁ ሰው ነው አድሜና ጤና ይስጠዉ
ትክክል እውነት ነው
አብይ እኮ የሠላም ሐዋርያ ነው። ሺ ዓመት ይንገስ!!!!
God bless Ethiopia and Dr. Abiy Ahmed!!
አብይ እድሜህን ያርዝመው ብዙ መስራት ትችላለህ ፈጣሪ ይርዳህ
ዶ/ር አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ስንደግፍ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ቢረዳህ ደስይለኝ ነበር ኢንሻአላህ ኢትዮጵያን ይረዱሀል የጠሉህ ሁሉ ይወዱሀል
አብይ ምርጥ ሰው ነው👍👍👍👍
ትክክል እውነት ነው
አንተ ልዩ ነህ እንደስምህ ❣️አብይ ❣️
This is one of the way to support and encourage hard workers. I am proud of all who commented on. God bless you!
We love abye Ahmad my king of Ethiopian elelelelelelelel 😚😚😚😚
Yes he is choosen by God we are proud of him ❤ the true 👍 human being and Ethiopian heroooooo
አብይ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያንተን አይነት ሰዎች ያብዛልን፣
God bless you and your family thank you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇹👌👌✅✅✅
ስንወድህ በምክንያት ነው ፋጣሪ አንተን ስለሰጣን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
የሀሳብ ሚዲያ በጣም አመሰግንሀለሁ፡፡ ለአብይ አተትበቃናለህ ሌላ ቅራቅቦ መጥቶ ታሪክ ከሚያዛባ አተ አሰከለዛዉ እዉነታዉን እሰማለን ሁለዬም ሰሰማህ እባዬ ይፈሳል በርታ፡፡
እኔ አብይን እንደ መሪም አይቼው አላውቅም ከመሪም በላይ ነው እንደ አባቴም ወነድሜም ነው የማየው
ምቀኞችን ሰላም ቢነሱትም እሱ ስራውን ይሰራል ሕወሓትም ሕዝብና አብይን ለመለያየት በሁሉም ክሎሎች ከመጋረጃ ጀርባ ሆና እርስበርስ እያስተራረደችን ነው
ትክክክል
እውነት ብለሻል እህቴ
ትክክል ነገር ግን ምቀኞች የትም አይደርሱም
ምኑላይነው እንደ አባት የሚታየው ህዝቦቹ በሠው ሀገር በስርቤት ባስቃቂ ሁኔታ እያለቁ ህዝብህን ውሠድ ሲባል ቢወስዳቸው ወንድሞቻችን ባልሞቱብን
እሱን መንደር ለምንደር እየዞረ ይጎብኝ እጂ
እዉነት ነዉ መስጠት መለገስ ብርቁ አይደለም የማያወራ ለድሃ ቆሞ ያለ ምን ልበለዉ ቃላት ያጥረኛል የኔ ጀግና አንበሳ ሺ አመት ንገስልን እንወድሃለን👍👍❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ውዱ መሪያችን 🙏🙏🙏❤❤
ምነው ሀገራችን ያአብይን መሰል ደግማ ደጋግማ በወለደች ችግራችን ግን መልካም አሳቢን ከመደገፍ ይልቅ ለትችት ና ለማርከስ መቆማችን ብዙ መስውአት ያስከፍለናል
ትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Our hero 🙏🙏🙏
አቤቾ እኳ ልዩ ስ ነው እድሜና ይስጠው አሜን እንበል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Wow amazing Dr.Abiy God bless you and your family ❤❤❤🙏🙏🙏
አብያችን ጅግና መሪያችን ነው ምን ግዜም የምንወደው የምናከብረው የንመርጠው መሪያችን ።
መልካምነት ለራስ ነዉ አብቾየ ዉነት መልካም ሰዉ ነህ
እድሜናፄናዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
ዋናዉ ነገር ማስተዋል ነዉ የሰዉ ልጂ እኩል ነዉ
በዝቅታ ዉስጥ ከፍታ አለች ♥♥♥♥♥♥
Abiy is the best man ever
ምስኪን አብይዬ ሺ አመት ኑርልን ክፉ አይንካህ
If anything happens to him, your saddness will be multiplied 10 fold. Your tears will never end.It is time to be with him and support him. It is then that you praise him. History taught us this.May God keep him from all evils
True True True
ዶ/ር የሰማይነና የምድር ፈጣሪ ይሄንን ቅንነትህን ያብዛልህ
Thank you 🙏
God bless you our hero Dr Abiy
እደው አብቾዋ አላህ ያኑርህ እና ብዙ እንጠብቃለን የኔ ጀግና እወዳሀለሁ ዘላለም ኑርልኝ ወደፊት አብረን እናጓዛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ቀላት ያጥረኛል አተን ለማመስገን
❤❤❤❤❤ Doctor Pr minister Abiy Ahmed 🙏👍🇲🇱✌️
እሱእኮ ከሰማይ ነውየተሰጠን ምንያረጋል አይገባንም እግዚአብሔር ይጠብቀው
He has been a cheerful giver and reason why his touching will remain a blessing
በጣም ግሩም ነው
ገ ብ ዝ
ያ አላህ አብያችን አላህ እረጅም እንዴ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ ደግነቱ ግልጭ እኮ ነው
This is faith in action,Love in action, humility in action. God bless you with longevity and may the Lord prosper all your hand works. We honor you, love and keep you in our prayer.PM Abiy
እዉነት መልካም መሪ ነዉ ጌታ በደሙ ይሽፋነዉ ለሐገራችን መብራትና ብርሃን ነዉ የዘመኑ ሙሴ ዘፀሀት ላገራችን
አቢቺዬ ድንቅ እኮ ነው ዘመኑ ይባረክ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
Dr Abiy is wonderful human!
Well said Soooooo true 👍
መሪማ አግኝተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ? የኢ/ያ ህዝብ እያውፕቀ ደንቆሮ ሆነ ዛሬ ይሄን ሰው ያለመሰገነ ነገ በጥይት የሚደፍው ሲመጣለት ያመስግነዋል ።
Amahd Allii Rabiin Ramta sif hgoduu
የኔ የኔ ፍቅር አቢቹዬ 😍
እረስቶት ይሆናል ስሟን ፈጣሪ የስራ ዘመኑን ይባርክለት
አቦ ተባረክ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው።
አቅራቢዎች ተባረኩ እውነትን አስደግፋችሁ ስለምትለቁ ተጀማጭነታችሁ የጎላ ይሆናል በርቱ
የኔ ጀግና 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
K
ኡፍ አብያችን የጠላህ ይጠላ የየኢትዮጵያ ጅግና አረ ማን እንበልህ ቃል አጣንልህ እኮ ድንቁ ሀገሩን ህዝቡን ወዳድ መሪያችን ሺ አመት ንገስልን
አላህ ይጠብቀው
I like this video. Let Allah bless our prime minister Dr.Abye Ahmed. I wish him long live with successful result!
Abichu the great! you are a gift to my beloved country Ethiopia. May God bless you!!
ያኢትዮጵያ ህዝብ
እንድ ዶ/ር አቢይ ሁልትኛ አያገኙም
አገር ወዳጅ
The best prie minister
አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዛብሔር ይርዳህ እመቤቴ ማርያም ትከተልህ የሄድክበት ቦታ አሜን
ዶ/ር አብይ💋👌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯
amaizing PM. We are lucky 🍀 to have him he is intelligent,smart a great 👍 PM. Love ❤️ peace ✌️ god bless you Dankeschön ❤️🙏🇪🇹🇩🇪
እዲህ አይነቱን ምርጥ መሪ ነው ሊያሣጡን የሚጥሩት
LOVE..FROM...NORTH..AMERICA...DR..AABIY..WE..LOVE..YOU
🙏🙏🙏God bless Ethiopia more and more 💚💛❤
ለደሀና ለቲም የቆመ አላህ በክንፉ አቅፎ ይጠብቀዋል አብይየአላህ ስጦታ ነው
Wow what is a true humanity that is all God wants from us that is why he is excellent in every direction he knows how to manage life excellent quality of leadership
Abiyi yee dahaa Abati ❤❤❤Egizabheri Yitabikati 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Dr Abiy blessed man
We love you God bless you and your family
Hi dr abiy Ahmed he is gifted from Allah our country like he say every time ethiopa never have a leader like hem dr abiy Ahmed is a hero and he loves his country mor than anyone so we respect hem and sports hem I believed hem from bottom of my heart after a few years my country ethiopa she is gone be like Europe I stand with hem and I will to hem long life time
ያከበረ የተከበረ ንጉስ ነው!!
Very true 👍 yessssss I agree with you
ትክክል
Yes he is!! ሺ አመት ንገሤ::
አቢቾ ጀግና አንበሳ እግዚአብሔር ያክብርህ አክብሮሃል ከዚህም በላይ ያክብርህ ዘመንህ ይለምልም❤❤👍👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
minm chiger yelewum Senbetm/Gente.ABIYE IS HERO
አብቹ ጀግና መሪያችን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
እስከመጨረሻው ድረስ እንሄዳለን ከብልፅግናችን ጋር እንጨባበጣለን
እግዚአብሔር ይባርከው ካለው አይጉደልበት
ገና ብዙ ይሠራል ከአምላክ ጋር ይባረክ
የእኔ። አርቆ አሳቢ። እግዚአብሔር ይባርክህ
አንድ ቀንድ እንዳለው አውራ ሪስ የሚያስቆምህ
የለም🇪🇹⚛
እንቁዋችን አብይ እግዛብሄር ከአንተ ጋር እንደሆነ አምናለው ስምህን ስጠራ እኮራለው የኢትዮጵያ በረከት ብዬሀለው ተባረክልኝ
ሺ አመት ንገስልኝ አባቴ
Dr Abye egzabher yebarkhe ante ewnetega nhe egzabher kantegar yehune ❤❤❤💚💛❤👏👏👏👏👏