ገነትን አዘግቶ የነበረው የአዳም መርገም ለሁሉም ሰው በክርስቶስ ተሽሯል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @Habeshaupdate1
    @Habeshaupdate1 24 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ 23 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን🙏

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa 6 місяців тому

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም የተማርኩት እሄን ትምህርት ነው በአዳም እርግማን የምንጠየቅ ከሆነማ አምላካችን ስለምን ተገላታ ስለምን ተገረፈልን ስለምን ከሰማያት ሰማያት ወረደ ደግሞስ ምርጧ የሜድን ከሆን ከስልምናው ጋ በምን ተለየ የእኛ አምላክ የአዳም ኃጢያት ተሽሯል ሲባል ከተሻረማ አሁነረም ኃጢያት ልስራ አልጠየቅም የሚሉት አሁን የምንጠየቀው በራሳችን ኃጢያት ብቻ ነው።።ከአህያ ጋ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትወላለች የምትለው እናቴ በእውነት አየሁት

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 6 місяців тому +1

      የጥያቄዬን መልስ ሊመልስ የሚችለው ጌታኢየሱሱስ የፈታው እንጂ ቀሲስ ዲበኩሉ የፈቱት አይደለም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 6 місяців тому

    - ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩት ሰዎች በሙሉ ገነትን ወርሰዋል ማለት ነው?
    - በአዲስ ኪዳን ያለነው ሰዎች ከአዳም በወረስነው ሃጥያት ያለእምነት የተሻረልን ከሆነ፤አሁን የምንሰራውም ሃጥያት ያለእምነት በክርስቶስ የመስቀል ስራ ብቻ ለምን አይሻርም?ምክናየቱም አሁን የምንሰራውም ሃጥያት በአዳም ውድቀት ምክናየት በመጣብን መርገም የተነሳ ስጋ ለሃጥያት ባርያ በመሆኑ የተነሳ ስለሆነ
    - ወይስ ከክርስቶስ የመስቀል ስራ በኃላ የተወልድነው በሙሉ አደም ከመውደቁ በፊት የነበረውን ንፅህና ተጎናፅፈናል ያ ካልሆነ እንዴት መልካም ስራን ልንስራ እንችላለን?
    መምህር ስለምትሰጡኝ መልስ ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት

    • @TigsetAsefa
      @TigsetAsefa 6 місяців тому

      ቅድሶኖች እንደኛ ሥጋ የለበሱ ናቸው እኮ የኛ ስፍና እንጂ እግዚአብሔር ነፀነት የሰጠንኮ ለማገናዘብ ነው ውሃ እሰት አቅረቦልሃል የምትመርጡ እናተ ናቸሁ

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 6 місяців тому

      @@TigsetAsefa መልስ መሆኑ ነው?