Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😭😭😭😭😭 እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ አባ የምስጋና እዳ አለብኝ ማመስገን የማላቅ ደካማ ነኝ ግን አባ ማረኝ😭😭😭😭😭😭 አመሰግንሀለው ጌታዬ አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤
የተደረገልኝ እኔ😭😭😭😭😭😭
Amen ❤❤❤❤❤
Amen zim alilim
አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️❤️❤️
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
#ዝም_አልልም || Zem_Alelem" || Beautiful Apostolic Church Song || የ ጎፋ ንዑስ መዘምራን || Apostolic Church Of Ethiopia ACE_AA_multimediaዝም አልልም አፌን አልዘጋሳላመሰግን መሽቶ አይነጋእኔ ዝም ብል ድንጋይ ያመሰግን የለም ወይእጨምራለሁ ዛሬም ምስጋናን/እልልታን በላይ በላይመቃብር ተከፍቶ የወጣሁ ነኝ ህይወት በእኔ ዘርቶየተፈቀደልኝ ከሰማይ እንድሆን ለእርስቱ ተካፋይታዲያ ምንም እንዳላየ እንዳልተደረገለትአይታዘብም ወይ ሰማይ ዝም ቢል የእኔ አንደበትየተደረገልኝ እኔ ነፃ የወጣሁኝ እኔከሞት ያመለጥኩኝ እኔእንዴት ምስጋና/እልልታ ያንሳል ከእኔዝም ልል አልችልም ይዞኛል ውለታው ልቤ ገብቶመች እንዲህ በቀላል ይታለፋል የአምላኬ ደግነት ተዘንግቶከንፈሮቼ በምሥጋና የሙገሳ ቃል አወጡአጥንቶቼም በደስታ ለእርሱ ክብርን እየሰጡምስጋና ምስጋና እላለሁ በፅዮን ፊቱ ቆሜበጠላት እራስ ላይ በዘይቱ ለቀባኝ ለሆነኝ ጉልበት አቅሜእጨምራለሁኝ እንጂ ምስጋናውን አላሳንስየእኔ ክብር ፊቱ ወርዶ ይገባል ሊልቅ ኢየሱስማነው ከእኔ በቀር የታደለ ያገኘ ምህረትአምላኩን በማወቅ የበረታ የኖረና የቆየ በህይወትእኔ የተደረገልኝ የተቃናልኝ መንገዴድንጋዮች ቀድመው ሳይጮሁ ላመስግነው በፈቃዴl🎸 Lead Guitar Eyuel Belayl🎹 Keys Nahom Terefel🎸 Bass Guitar Ermias Berhe
Amen Amen Amen
❤❤
Ye right voice combinationu yemndnew ?
😭😭😭😭😭 እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ አባ የምስጋና እዳ አለብኝ ማመስገን የማላቅ ደካማ ነኝ ግን አባ ማረኝ😭😭😭😭😭😭 አመሰግንሀለው ጌታዬ አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤
የተደረገልኝ እኔ😭😭😭😭😭😭
Amen ❤❤❤❤❤
Amen zim alilim
አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️❤️❤️
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
#ዝም_አልልም || Zem_Alelem" || Beautiful Apostolic Church Song || የ ጎፋ ንዑስ መዘምራን || Apostolic Church Of Ethiopia ACE_AA_multimedia
ዝም አልልም አፌን አልዘጋ
ሳላመሰግን መሽቶ አይነጋ
እኔ ዝም ብል ድንጋይ ያመሰግን የለም ወይ
እጨምራለሁ ዛሬም ምስጋናን/እልልታን በላይ በላይ
መቃብር ተከፍቶ የወጣሁ ነኝ ህይወት በእኔ ዘርቶ
የተፈቀደልኝ ከሰማይ እንድሆን ለእርስቱ ተካፋይ
ታዲያ ምንም እንዳላየ እንዳልተደረገለት
አይታዘብም ወይ ሰማይ ዝም ቢል የእኔ አንደበት
የተደረገልኝ እኔ ነፃ የወጣሁኝ እኔ
ከሞት ያመለጥኩኝ እኔ
እንዴት ምስጋና/እልልታ ያንሳል ከእኔ
ዝም ልል አልችልም ይዞኛል ውለታው ልቤ ገብቶ
መች እንዲህ በቀላል ይታለፋል የአምላኬ ደግነት ተዘንግቶ
ከንፈሮቼ በምሥጋና የሙገሳ ቃል አወጡ
አጥንቶቼም በደስታ ለእርሱ ክብርን እየሰጡ
ምስጋና ምስጋና እላለሁ በፅዮን ፊቱ ቆሜ
በጠላት እራስ ላይ በዘይቱ ለቀባኝ ለሆነኝ ጉልበት አቅሜ
እጨምራለሁኝ እንጂ ምስጋናውን አላሳንስ
የእኔ ክብር ፊቱ ወርዶ ይገባል ሊልቅ ኢየሱስ
ማነው ከእኔ በቀር የታደለ ያገኘ ምህረት
አምላኩን በማወቅ የበረታ የኖረና የቆየ በህይወት
እኔ የተደረገልኝ የተቃናልኝ መንገዴ
ድንጋዮች ቀድመው ሳይጮሁ ላመስግነው በፈቃዴ
l🎸 Lead Guitar Eyuel Belay
l🎹 Keys Nahom Terefe
l🎸 Bass Guitar Ermias Berhe
Amen Amen Amen
❤❤
Ye right voice combinationu yemndnew ?