እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የሳምንቱ የጥንዶች ዉድድር ጋር/ENETEWAWEKALEN Woy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ዉዴኑርበልቤ
    @ዉዴኑርበልቤ 5 років тому +1318

    ዛሬተመርምሬ መታልጅ አርግዘሻል ተባልኩ አልሀምዱሊላ እስኪ ልጅ የሚወድ እደኔ

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 років тому +622

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እህቴ አግብታ ጥንዶች መባል በቃች ማነው ደስታየን ተካፋይ 👍

  • @zufanyimam2529
    @zufanyimam2529 5 років тому +455

    ባሌን በጣም ነው
    የምወደው
    ሁሉ ነገሬነው💔
    እሰኪ አይለያቺሁ በሉን በ👍💑

  • @mddilshaddilshadoii4463
    @mddilshaddilshadoii4463 5 років тому +299

    ሥደት. የመረረዉ ብቻ እጂ አዉጡ መልካም ቀን ይሁን

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    አገሩን እደኔ የናፈቀ አላህ ላገራችን ያብቃን

  • @ሀዩነኝየጀማልእኔ
    @ሀዩነኝየጀማልእኔ 5 років тому +154

    ያአላህ ለእኛ ለስደተኞች የልባችንን ሙላልንና ለሀገራችን አብቃን ያረቢ ያከሪምምም

  • @መስኪፍቅር
    @መስኪፍቅር 5 років тому +173

    እስቲ እደኔ ሀንዬ የሚወዳት 💞💞💞

    • @shkeelshkeel3874
      @shkeelshkeel3874 5 років тому

      በፍቅር ነው የምወዳት ፈታ እኮነው የምታደረገኝ

    • @ሀዩያስልጤዋከአልከሶ
      @ሀዩያስልጤዋከአልከሶ 5 років тому

      እኔ ዘመን ለይ አቃጥለ ልትደፈኝ ነዉ እዚ ለይ ደግሞ ትክሰኘለች

    • @AaAa-xv6cz
      @AaAa-xv6cz 5 років тому

      በጣም ነወ የምወዳት

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    በቸርነቱ ጠብቆ የዛሬዋን ብርሃን እንድናይ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ♥
    ወገኖቼ ማነው እንደኔ የሃገራችን ሰላም ማጣት ከስደት ኑሮ ጋር ተጨምሮ ያስጨነቀው እፍፍፍፍፍፍ ለሃገራችን ሰላሙን ያውርድልን ..

  • @lidufikre3008
    @lidufikre3008 5 років тому +109

    እስኪ የሩቅ ፍቅር ከስራ ጋር ከቤተሰብ ናፈቆት ጋር ተደምሮ ያሰቃየዉ እንያችዉ!!!!

    • @የፈረሰተስፍ
      @የፈረሰተስፍ 5 років тому +1

      እኔ አለሁልሽ

    • @HabtamuTEwnetu
      @HabtamuTEwnetu 5 років тому

      @@milkilion696 ante tadlekal enanm wusedegn abo kkkk

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому +2

      አረ እኔ አልሁልሽ አዛኝ ባሌ አዛኝ እናትና አባቴ ይናፍቁኛል ኡፍፍፍፎፎ ኢጃዛ ተገናኝተን ስንለያይ የማለቅሰው እባ

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 5 років тому

      ክክክክክክ me too

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 років тому

      @@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ አሳቀሽ አይደል ማማዬ አልደረሰብሽም አልል መቼም ስደት ይሆናል ያልሽው

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 років тому +36

    እውነት ነው ጋብቻ ክብሩ ነው ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ትልቁ የህይወት ምዕራፍ ትዳር ነው ከስደት መልስ ወዲያው ወደትዳር ግቡ ውዶች

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 років тому

      Eagzaebhearea.feakeadea.yaheanealeane

  • @berhanchakoli3351
    @berhanchakoli3351 5 років тому +204

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ በናታቹሁ

  • @فاطمهيوسف-ث3و
    @فاطمهيوسف-ث3و 5 років тому +36

    ትዳረ ፈላጊወች ከወረት የፀዳ ትዳረ አላህ ይወፍቃችሁ ❤❤ ወደአገረ እምገቡ ከቤተሰቦቻችሁ በደስታ ያገናኛችሁ አሚን በሉ ውዶቸ ስደተኛዋ F ነኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ትዳር ለምትፍልጎ እግዚአብሔር ምርጥየ ትዳር ይስጥን ልጅ ለምትፍልጎ መንታ መንታ ልጅዎች ይስጣችሁ አሜን በሎ ዊል ካም እንተዋውቃልን ውይ ሳምንት እስክሳምንት አሽጋግሮ ለእልተስንበት ለአድርስን ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስግን አሜን !*

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 5 років тому +92

    2014 እንሻ. አላህ ከባሌጋር የወደፊት ባሌ እረ የት ነህ ማግባት የናፈቀው እንደኔ ላይክ ግጩ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😗😗😗😗😗😗

    • @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ
      @የመዳምምርኮኛ-ወ7ጨ 5 років тому +1

      ክክክክክ

    • @Man-uh7qh
      @Man-uh7qh 5 років тому

      እረረ

    • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
      @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 років тому +3

      ክክክክክ ትክክል የባልና የሚስት ካንድ ወንዝ ነው የሚቀዳው ይባላል ባልሳሳት ባገረኛው ታዳ የኛዎቹ ምነው ቀሩ ሰምጠው ይሆን ወይስ እየዋኙ

    • @انااثيوبيبلاديالحبشيه
      @انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 років тому

      @@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 አይ በጣም ውሀው ውሥጥ ሥላራሡ ነው አብሽሩ ይመጣል ባልና እንቅልፍ ከአላህ ነው የሚመጣው

    • @hayutihayuti5106
      @hayutihayuti5106 5 років тому

      Kkkkkk

  • @enashebeshaneg3360
    @enashebeshaneg3360 5 років тому +66

    በሰደት🌷 ያለነው 🌷በሰላም ለሀገራችን🌷 አብቅቶን ሀኒጋ ሄደን🌷 የምንታይ🌷 ያረገን አሚን 😍😍😍

  • @helwa3878
    @helwa3878 5 років тому +90

    ውይ. የዛሪወቹ. በጣም. ያምራሉ. ወዶቺም. ሴቶችም።ውብናቸው

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +64

    ግርም እምትሉኝ ኮሜንቶች ናችሁ ስለምትመለከቱት ነገር አስተያየት ብትሰጡ ምን አለ የቆጥ የማገሩን እምትቀባጥሩት

    • @buzaylove4748
      @buzaylove4748 5 років тому

      ክክክክክክክ እኔም ይሄ ነው የሚገርመኝ

    • @negatigre6237
      @negatigre6237 5 років тому +2

      @@buzaylove4748 ምኞት ኣይከለከልም በዚ ኣጋጣሚ ያጥንቴን ፍላጭ የደሜን ጭላጭ ፈጣሪ ይስጥህ በሉኝ

    • @ማህሌትየማርያምልጅ
      @ማህሌትየማርያምልጅ 5 років тому

      ትክክል ነሽ እኔም ይገርሙኛል

    • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
      @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 5 років тому

      ኸከከከከከከከከከከከላይክ ልመና እኮነው

    • @tube4890
      @tube4890 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀ

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    ትዳር ያላቹ ይባረክላቹ እንደኔ የሌላቹ ድንግል ማርያም ትስጠን መልካም ዘመን ይሁን

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 5 років тому +37

    -ከጊዜ በሃላ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዎለህ,ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላለህ,ያለሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳዎለህ.. ሂወት ይቀጥላል..አሁንካለንበት ሁኔታ.. በፍፁም የማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን::
    *እንዲ ናት ሂወት*

  • @rimaoumer9206
    @rimaoumer9206 5 років тому +85

    እስኪ እኛ ላጤዎቹንም ለእንተዋወቃለን ወይ ወግ ማዕረግ ፈጣሪ ያብቃን😍

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 років тому +15

    ፍቅረኛ የሌላችሁ እንደኔ ምርጥ አፍቃሪ ይስጣችሁ 😍😍ውይይይ የምር አሳበደኝ የጎጃም ልጅ አፍቅሬ እውነተኛ አፍቃሪማ ናቸው 100% ከሁለት ወር ቦሀላ እንጋባለን ::ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን ::ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈገግታሽ ገዳይ ነው 😍😍😍😍💚💛❤️

    • @marfikr3071
      @marfikr3071 5 років тому

      Yene konjo michit yibelish

    • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
      @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 5 років тому +1

      ዋውውውው ያድርግልሽ እማዬ እኔም የጎጃም ልጅ አፍቅሬ ነበር በራሴ ጊዜ ተሸውጄ አጣሁት የርቀት ፍቅር የልብ አያደርስም

    • @እመብርሀንእናቴ
      @እመብርሀንእናቴ 5 років тому

      እግዚአብሔር መጨረሻውን.ያሰምርልሽ.የጎ
      ጃም.ልጅ.ፍቅር.ነው.ማሬ

    • @እመብርሀንእናቴ
      @እመብርሀንእናቴ 5 років тому

      @@እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ እኔም.እንዳንች.ጠብቆኝ.ነበር.ታግሶ.ግን.ስደት.አለቀኝ.ብሎ.ተለያየን

    • @zeyibagualu5436
      @zeyibagualu5436 5 років тому

      እኔም ልክ እንዳችው

  • @እሙክራምወለየዋ
    @እሙክራምወለየዋ 5 років тому +52

    ኧረ እህት ወንድሞቸ ጭንቅ ብሎኛል ሙሥሊምዎች ዱአአድርጉልኝ ክርሥቲያኖች ፀልዩልኝ ያለሁት በሥደት ነዉ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 років тому +37

    ወይይይ እኔ ኮ ጥዶቹ እደት እደተዋወቁ በኩራት ሲናገሩ ደስሲሉ ኝ 😍😍😍😍

  • @ስሚራወለየዋ
    @ስሚራወለየዋ 5 років тому +63

    እእእፍፍፍፍፍ ዛሬስ ብቸኝነት መሮኛል ማነው እደኔ ማግባት ያማረው

  • @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ

    ክፍት ብሎኛል እስኪ ምንም ምክኒያቴን ሳልናገር አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ የማን ፆለት እደሚደርስ አይታወቅም

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 5 років тому

      Ayzohs enatu egzabhre ale

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    ያላገባችሁ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ ያገባችሁ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ ያልወለዳችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ አሚን በሉ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 5 років тому +10

    ዋውው የዛሬዎቹ ሲያምሩ የሚያስቀኑ ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር ይብዛላችሁ ከአይን ያውጣችሁ እስቲ ልያችሁ 😍😍😍😍

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 5 років тому

      የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እኔስ ድንግልን እወዳታለው ከምር አወ ያምራሉ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 років тому

      በእውነት እኔ ለራሱ ደስ ብለውኝ ነው ያየኃቸው ፍቅር ናቸው ሁሉም

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 5 років тому +13

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀንቾ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ስጠብቅሽ ነበር ሀንቾን የሚወድ ብቻ ላይክ ግጩኝ 😘😘🌹🌹🌹🌹

  • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ

    አገራችንን ሰላም አድርግልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን በስደት ያለነው ያሰብነው ተሳክቶልን ላገራችን ያብቃን

  • @የአሁኑይባስ
    @የአሁኑይባስ 5 років тому

    የሀገሬ ልጆች ጣፋጮች በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው የማነበው ግን ለማኞች በዛቹሁ እግዜር ይስጥልኝ ለማን ላይክ አርጌ ለማን ልከልክል እርጉዝ ነኝአምሮኛል፣ተመርምሬ እርጉዝ ነሽ ተባልኩኝ፣ባሌን እወደዋለሁ አይለያቹሁ በሉን አረ ስንቱን በሀሳቤ የሆነ ቤተክርስቲያን የአመቱ የክብር በአል ላይ ተደርድራቹሁ በራሳቹሁ የልመና ዘዴ እየለመናቹሁ መስሎ ታየኝ አረ ሃኒቾ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል ጀግና ነሽ

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    አሠላሙ አሌይኩም ውድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናቹ ዛሬ የኒካህ ቀኔ ነበር በጣም ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ዳአዋ አድርጉልኝ አላህ ሧሊህ ልጆችን እንድሠጠኝ ለውዱ ባለቤቴ መልካም ሚሥት እንድሆንለት ሁላቹንም እወዳችሗለው

    • @Time-fh7qm
      @Time-fh7qm 5 років тому +1

      እኮን ደስ አለሽ ማማዬ

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 років тому +1

      Eankeanea.daseae.alsehe.maerea

    • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
      @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 років тому +2

      ማሻ አላህ መብሩክ እህት እንኳን ለዚች ቀን ያበቃሽ ልዩ ቀንሽ ነው አላህ ይወፍቅሽ እኛንም አላህ ይወፍቀን በዱአሽ አስቢን

    • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
      @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 5 років тому

      @@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 አመሠጊናለው ሪችዬ ሁቢ ኢንሻ አላህ ለእናንተም ሧሊህ የሆነ ዘውጂ ይወፍቃቹ😍😍😍😍😍💋💋💋

    • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
      @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 5 років тому

      @@sgbhrggcdf7608 thankis Veriy Machi Yene Marrr💓💓💋💋💌💌💌

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +1

    ዋው ዛሬ ጥዶች ያበድ ነቸው የኔ ፍልቅልቅ ሀኒቾ ስወድሺ እኔንም አስተዋውቂኝ ከባሌ ጋር

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 5 років тому +23

    እምየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ስደተኞችን ከክፉ ነገር ይጠብቀን አላህ ያሰብነውን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ኢትዩጲያ ለዘላለም ትደግ ከፍ ትበልልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamalem4806
    @selamalem4806 5 років тому +21

    ሽልማቱ ምን እንደ ሆነ እንደኔ ማየት የሚፈልግ በላክ ይግለፅ

  • @የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ

    ወድ የስደት እህት ወንድሞች ከስት መልስ ወልደዉ ለመሳም ያብቃን አሚን በሉ የምርቃት ትንሽ የለዉም

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 5 років тому +31

    ጎጃም የሚል የለም እረ ጎጃሜወች እረ የት ናችሁ😀😀😀😀😀😀😀😀🤕🤕🤕🤕🤕

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 років тому +64

    አገሬ ልገባ 10 ቀን ቀርኝ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +37

    እኔም ጭልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ገብቻለው ከ1 አመት በዋላ ስሞሸር ኡፍ የመዳም ቤት ደና ሰንብት ሰርግ ተጠርታቿል

    • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
      @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 5 років тому +4

      ኧረ ችኳ ተረጋጊ ሆ ወንዶች እኮ አስቸጋሪወች ናቸዉ

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 років тому

      Mhalitማ girmay ያድርግልሽ ማር

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 років тому +1

      Maerea.yaeragalsehe

    • @genetkonjo5074
      @genetkonjo5074 5 років тому +1

      እኔም ነኝ. አብሬሽ ነኝ. ፎቃ ሊደፋኝ ነው ከአ1አመት በኃላ አብረን እናገባለን ማሬ. ማዳምዬ ምን ይውጥሽ. Kklkkkkkk

    • @እናትሀገሬጎንደር
      @እናትሀገሬጎንደር 5 років тому +1

      @@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል ክክክክክ ከሷ ይልቅ ያች አባባል አሳቀኝ ሆ

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 5 років тому +6

    ሀኒቾ ልብስሺን እሁድእሁድ ግዴታ ትገዥላሽ ማለት ነው ክክክክ

  • @aho6847
    @aho6847 4 роки тому

    ስደትመረረኝ አቃተኝ ኧረተዉ አላህየ ለኛም ቀንአዉጣልን ማነዉእደኔ ስደት ያደከመዉ ወላሂ ልቤወለቀ💔😢

  • @zihab2314
    @zihab2314 5 років тому +24

    ዛሬ ከፍቶኛል ጓጀኛየ ሌላ እጮኛ እዳለው ሠማው እስኪ አላህ የተሻለውን ይስጥሺበልኝ ትዳር ለለን አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያላችሁም ፍቅር ይጨምርላችሁ

    • @yiidiyayidu5996
      @yiidiyayidu5996 5 років тому +1

      ayizosh mar ye anchi yihone gizewun tabiko yematal

    • @ዚነትአረጋ
      @ዚነትአረጋ 5 років тому +1

      አይዞሽልኝ የኔ ውብ እህት

    • @toibatube4253
      @toibatube4253 5 років тому +1

      አይዞሽ ማማየ

    • @mediymam9161
      @mediymam9161 5 років тому +1

      አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል በዱአ በርች ላንች ስላላለው ነው

    • @zihab2314
      @zihab2314 5 років тому

      @@ዚነትአረጋ አላህ ያበሺርሺ ፍል ጀና እህቴ

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    ዋው ናዙ እየመራችሁ ነው ይህ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ ሀኒዬ የኔ ፍቅር😍😍

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 5 років тому +25

    አሞኛል በ ማርያም ይማርሽ በሉኝ 🙏

    • @lidufikre3008
      @lidufikre3008 5 років тому +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ

    • @sarall9642
      @sarall9642 5 років тому +2

      Egziyabhar ymarsh

    • @kiyanegh1563
      @kiyanegh1563 5 років тому

      @@lidufikre3008 አሜን ውዴ

    • @kiyanegh1563
      @kiyanegh1563 5 років тому

      @@sarall9642 አሜን የኔ ቆንጆ

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 років тому

      Eagzaebhearea.yamearshea.maerae

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 5 років тому +2

    ትግስት ድምፅሽ ያምራል ብትጠቀሚበት አሪፊ ነው

  • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
    @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 5 років тому +16

    እልልልልል ሀገሬ ልገባ 1አመትቀረኝ ተመስገንአምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblekonjo7595
    @seblekonjo7595 5 років тому +1

    ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    በቅርብ ላገባ አስቤአለሁ ያሳካልሽ በሉኝ የሠው ደስታ የሚያስደስተው

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 5 років тому

      እግዚያብሄር ያርግልሽ ውዴ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ
      @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ 5 років тому

      💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 5 років тому

    እንተዋወቅ አለን ዉይ በቁጥር ይሁንልን አሁን የምናየዉ ባርት ዉይምቁጥር
    ሀና በረች አዳ ዙጣ

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 років тому +69

    እስኪ ላይክ አርጉኝ 😄😂አማረኝ 😝 አይከፈልበትም

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому +2

    ደስ ሲሉ# 😍😍😍😍😍

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +22

    ሃኒቾ እንኳንም በሰላም መጣሽ ትዳር ለፈለግን ኣሏህ ከሷሊሕ ባል ያገናኘን ልጅ ለፈለግን ኣሏህ ሷሊሖች የኣላህ ባርያ ይስጠን ኣቦ።

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 5 років тому

    Wowww Adama selamachihu yibzalign

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 5 років тому +9

    እናቱን የናፈቀ ላይክ ይግጨኘ
    አማ ህይዉቴ ናፍቀሽኛል

  • @ህስቡንአላህወኒአመልወኪል

    ውይ ከመቼው አይታቹህ ኮሜት ሰጣቹህ ችኮላቹህ ኮሜተሮች ዝም ብላቹህ ታስቁኛላቹህ ኮሜተሮች ሁላቹህንም ውድድድድድ👍👍😘😘😍😍😍😗😗

  • @ወሎየዋየናቶአናፍቂ
    @ወሎየዋየናቶአናፍቂ 5 років тому +3

    እኔስ ላጤ ነኝ መች ይሆን ይችን ግዜ የማሳልፍው ሀኒቾን የሚወድ ብቻ ውውው ላይክ ያድርግ

  • @ገኒነኝስደተኛዋስንቄማርያ

    ሀኒዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ

    *Ebs ነፂን ቀየራችሁ አደራ ሀኒን ደግሞ እንዳቀይሩብን 😏😏*

  • @ኢማንነኝየአሏህባራያ

    ሀንየ የኔ ፈገግታ ስወድች ኑሪልኝ ለዘላለም ሳይከፋሽ እወድሽአለሁ ወድእህቴ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የሰንበት ጌታ ለአገራችን ሰላም ይስጥልን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ባይሆን ግራ የሚያጋባ የሰላም ጠላት የሆነበት ጊዜ ደረስን

  • @foziatube691
    @foziatube691 5 років тому +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለሽ በሠላም ወልደሽ ለመሳም አላህ ያብቃሽ

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ፎዚዬ ቤተሰብ እንሁን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ

    አስቸግሬ አላውቅም ላይክ ግጩኝ🙄

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 років тому +1

    ኡኡ ዛሬ 11 ኛ ነኝ ለኮሜንት ሀኒ እንኮን ደህና መጣሽ ዘመንሽ ይባርክ ሳቅሽ ደሥታየ ነው ኢትዮ ሀገር ክፍሽን አልስማ አሥፊ &ራሂ ዊል

  • @dggfhvu8506
    @dggfhvu8506 5 років тому +37

    እስቲ እንደን ሥደተኛ የሆናችሁ👍በሠላም ላገራችን ያብቃን እህት ወንድሞቼ እወዳችሁ አለሁ😍😍

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +1

    ምን ብዬ ልኮምት ።ያላገባ ያግባ ፡ያገባም ይውለድ ይክበድ ።ለእኛም የግራ ጉናችንን ፈጣሪ ይስጠን ሲሰጠን ፈራ እግዚሐብኤርን የሚፈራ።

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ

    ሃኒየ ስወድሽ እየጠበኩሽ ነበር ልክ የትዳር አጋሬን የቀጠርኩት ይመስል

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 років тому +1

    ውይ ሀኒቾ ውበትሽ እኮ ዋውው ቀሽት♥ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ስወዳቹ። እኮ ውድድድድ ♥♥♥♥♥ የማላውቅክ ባሌ እባክህ ቶሎ ና እየጠበኩክ ነው lol kkkk

  • @ኤልሻዳይyoutubeቻናል
    @ኤልሻዳይyoutubeቻናል 5 років тому +4

    ዛሬ ከፍቶኛል እፍፍፍፍ ፃድቃኔ ማርያምን አቅሊልኝ

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ

    ጌታይ ከስድስት መልስ ወልድን ለመሳም ያብቃን አሚን በሉ

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 років тому +3

    ውድ የሀገሬ ልጅች በሀገር በውጭም ያላችሁ እንደምን አላችሁ የፈጣሪ ጥበቃ ይሁን ከጎናችን እንደት በሰው ሀገር ድረስሉን እያሉ የሚያለቅሱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙌😢🌻

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd5647 5 років тому +2

    Enetewawkelen woyi yaleshiwe legi edete neshi dehenaneshi...... 😍😘❤️😂🤣Sewedeshi ekoo.....!! 👍

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 5 років тому +4

    አምላኬ መች ይሁን ባል የምትሰጠኝ

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 років тому

    ሀኒዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ለምንደነው የአንገትሽ ማህተብ ማታደርጊ

  • @mahiralqassabi9042
    @mahiralqassabi9042 5 років тому +34

    የዛሬ ሳምት እሁድ ወደ ኢትዮ እገባለሁ በሶስት አመቴ በላይክ ሰላም ግቢ በሉኝ ያሰብኩት እዲሳካልኝ ፀልዩልኝ እህት ወድሞቸ እናተም ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለናት አገራችሁ ያብቃችሁ

    • @sgbhrggcdf7608
      @sgbhrggcdf7608 5 років тому

      Maerea.basealeamea.gaebea.maerea

    • @mahiralqassabi9042
      @mahiralqassabi9042 5 років тому

      @@sgbhrggcdf7608
      አሜን3) የኔ ልዩዩዩ

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 5 років тому +1

      ሰላም ግቢ እናት እመብርሀን ትከተልሽ

    • @monamano9679
      @monamano9679 5 років тому +1

      ያስብሽው ይሳካልሽ

    • @foziatube691
      @foziatube691 5 років тому +1

      አሚን በሰላም ጊቢ ውዴ

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 5 років тому +1

    ሀንየ ስወድሽ እኮ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ከስደት ስመለስ ከማላውቀው ባሌጋር እንመጣለን

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ

    በትዳር ያላቹ ትዳራቹ ይባርክላቹ ትዳር ለሌለን ፈጣሪውን የሚፈራ ሠዉን የሚያከብር መልካም የትዳር አጋር ያድለን !!!!መልካም አመሻሽ ይሁንልን

  • @ሚሚእናቴንናፍቂ
    @ሚሚእናቴንናፍቂ 5 років тому

    ዋውውውው ሀኒዬ ፒንክ ውስጤ ነው ስታምሪሪ የኔ ድንቡሽቡሽሽሽሽ

  • @ekram8448
    @ekram8448 5 років тому +7

    ሀኒ ግን በትዳር ዙራ ትምህርት ጨምሩበት ሰለፍች እደት መቀነስ እዳለበት Ethiopia አደኛ ነች

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 5 років тому +2

    ሀንዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ውድድድድ

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 років тому +14

    በሳምንት ዕሁድ ብቻ ነው ባል የሚባል ነገር ትዝ የሚለኝ ስለሌለኝ ነው መሰለኝ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +2

    እረ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን እስኪ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትሉ ሁሉም ጸሎት አድርጉ እኔስ ጨነቀኝ ሁሉም ነገር የሚያምረው በሀገር ነው ላይክ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому +4

    ዋውውውው የዛሬ ጥንዶች ስያምሩ❤

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 років тому +1

    ሀንቾ ሰላም ይብዛልሽ ውይ ኮሜቶች ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ሀሳባችሁን አላህ ይሙላላችሁ

  • @dameewaqumaa1342
    @dameewaqumaa1342 5 років тому +8

    Wwoo bayee namaatii Tolaa❤

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ሀኒቾ እኳን ሰላም መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ እውነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን በጣም ነው ምታምሩት

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 років тому +3

    እንዴት ናቹህ ሳምንቱ እንዴት አለፍ ሀኔ እንኳን ደና መጣሽ ባለፍው እንጋባለን ብለህ ሽማግሊ የላከው ልጅ እንዴት ነህ ደናነህ

  • @ccoo5243
    @ccoo5243 5 років тому +2

    አላህ ላገረቸን ያብቀን ሰላማቸሁ ይብዛ ሰደት መሮኛል

  • @ኤደንአብዮቱብ
    @ኤደንአብዮቱብ 5 років тому +4

    ኮሜተሮች እባካችሁ የንተዋወቃለን ወይ ስልክ ቁጥር ካለችሁ ተባበሩኝ

  • @samiramohammad7985
    @samiramohammad7985 5 років тому

    ዋው ብያለሁ በጣም ደሥ ይላል ሀኒቾ አድናቂሽ ነኝ እኔምለው ሀኒ ዘመን ድራማ አቃረጣችሁትዴ ሁለት ሣምንት አልተላለፈም በሠላም ነው

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 років тому +6

    ሀኒየ ዘመን የት ገባ በናትሽ ናፍቆት አንገላታኝኝኝኝ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 років тому +2

    ሃኒዬ እኩዋን ደህና መጣሽ ይህን ፕሮግራም ስከታተል የማግባት ጉጉቴ 100እጥፍ ይጨምራል lol

  • @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ

    እረ ትዳር አማርኝ ፈጣሪ ይስጥሽ የምትሉ

    • @negatigre6237
      @negatigre6237 5 років тому

      ለማግባት ምን ኣነሳሳሽ ብትባይስ

  • @Enen550
    @Enen550 5 років тому

    ዋው ሀኒ በጣም አምሮብሻል

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому +5

    ሀኒን እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው

    • @notgood4589
      @notgood4589 5 років тому +1

      የኔ ቢጤ ነሽ ክክክክ

  • @ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ

    *ዛሬ የኮሜቶች የደስታ ቀን ነውክክክ ማሻአላህ*

  • @አቲጊዜቶሎቶሎሕለፊ
    @አቲጊዜቶሎቶሎሕለፊ 5 років тому +9

    ሰላም የበዛበት እሁድ ይሁንላቹ ቀርቤሎ ሁለት አመት ጨርሼ አገባሎ ከዛ በሃና ሾዉ እቀርባሎ

  • @gettyalabasho2709
    @gettyalabasho2709 4 роки тому

    ሀኒዬ በጣም ወደድኩሽ በድራማው ታናድጂኝ ነበረ

  • @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ
    @ሳምሪሳምሪ-ሸ4በ 5 років тому +3

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እሥኪ አይዞሽ ያልፋል በሉኝ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 5 років тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 років тому +6

    ሀኒዬ ባሉ ሲገኝ እመጣለሁ 😜😜😜😜😜😜😜

    • @tvyh7dhg938
      @tvyh7dhg938 5 років тому

      😂😂😂 በቃ እኔም ሲገኝ እመጣለሁ

  • @selamayalew5104
    @selamayalew5104 5 років тому +1

    ሀኒቾ ፈንድሻየ ዛሬ እምር ብሎብሻል😍😘

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому +1

      ሰላምዬ ቤተሰብ እንሁን