ፈኪ ሁሉም ያልፋል😌😌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @tituelsi574
    @tituelsi574 2 дні тому +61

    ሁላችንም በሰው ጫማ ውስጥ ሳንሆን መፍረድ አያስፈልግም ትንሽ ቆም ብለን እናስብ ከቻላቹ ብታበረታቱ ካልሆነ ዝም ማለት መፍትሄ ነው

    • @RediSemi-d8k
      @RediSemi-d8k  2 дні тому +1

      ፈጣሪ ይስጥልኝ ስለ መልካም አስተያየትሽ

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd 2 дні тому +14

      እኛኮ እያበረታታናቸዉ ነዉ እራሳቸዉ ናቸዉ ተናግረዉ እሚያናግሩት መጀመሪያ እዚጋ መተዉ ለሚናገሩት ነገር ቆም ብለዉ አስበዉ ይሄ ነገር ለኦዲየን እሚፈጥረዉ ነገር አለ ብለዉ ያስቡ እንዲሰደቡ እሚያደርጉት እራሳቸዉ ሚዲያ ማለት በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገዉ ነገር ነዉ ሁላችንም የራሳችን ብሶት አለብን ጭንቅና መከራ መስማት አንፈልግም እኛን ካከበሩ የኮሜንት ወሬ ሳይለቃቅሙ አርፈዉ ስራቸዉን መስራት ትቺት ማንኛዉም ሰዉላይ አለ

    • @RediSemi-d8k
      @RediSemi-d8k  2 дні тому

      @@HananHanan-gi6pd
      በጣም ልክ ነው🙏

    • @AlfoMohammed
      @AlfoMohammed 2 дні тому

      Ewunet nw,gn ba 3wond batinsh edme wust yeta goda saw,endet sela baylkes,cirash byseb endane 👌yikirta gen 🙏

    • @Zeyantube
      @Zeyantube 2 дні тому

      እውነት ነዉ በሰው ቦታ ላይ ካልሆንን አይገባንም በባዶ መዳ መፍረድ ጥሩ አይደለም

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr 2 дні тому +85

    ሌሎቹን ታከብሪያለሽ ሲመጡም ፈጋግታሽ የሌላ ነው አህሙ ሲሆን ግን ፊትሽ ትዛፋዝፊያለሽ ለምን

    • @IfjtDjv
      @IfjtDjv День тому

      ሣህ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 День тому +2

      ትክክል ሰው ስያልፍለት ኩራትና ንቀት ስጀምር ያስጠላል

    • @HadiaMohammed-d9k
      @HadiaMohammed-d9k День тому

      ኤ ወላ እዴኔ አይተሽልኛል

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ День тому

      እኮ እኔምኮ የገረመኝ😢

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 3 години тому

      በጣም ወላሂ

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 2 дні тому +341

    አህሙ በመልካም ንግግር ነው አብረን አንሰራም ግን እህቴ ናት ነው ያለው አንችው ተንጠባረሽ አሁን ደሞ ምን ታሺሟጥጫለሽ ፈኪ ስርአት ይኑርሽ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому +14

      ተይባክሽ ስራአት ይኑርሽ አላለችም ደቆሮ እሄእሮዝገብቶ ገብቶ ማሰቢያቹዉንደፈነዉ ልጁአድነዉ ለሁላቹዉም አይበቃም ደሞአይፈልጋቹዉም አጁዛነቹ ተፋቷት

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 2 дні тому +34

      ​@@serkalem-b2tስለ ማነው እምታወሪው አንች ስንት አመት ነው የስድብ ትምህርት ቤት ያስተማሩሽ እርቦሽ ከሆነ አለሽበት እልክልሻለሁ የምር😂😂😂

    • @ሱባሀን
      @ሱባሀን 2 дні тому +13

      @@ToybaMohammed-c8t በፊትም ባሎቼ፡ በደሎኝ፡ ብላ ሚድያ የመጣቼው ውሸት ነው በዚህ አይነት ቀጣፊ ናት አስመሳይ ናት ድብንያለች ማለት ነው

    • @GFg-i6b
      @GFg-i6b 2 дні тому +4

      አቺ ደሞ ምን አዉቀሸ ነዉ ምታሸቃብጪዉ አር ልቀቅዋት ልጅታ ሆ ምን ጉድ ነዉ ምነዉ ከሡ ሊላ ወድ የለም አሸቃበጣቹ አኮ አህሙ አህሙ አያላቹ አሡ ምን አዳርገ ሣታቁ

    • @beletechgeto5264
      @beletechgeto5264 2 дні тому +4

      ምደድ አሺቃባጪ ለምን እናንተሥ አሺቃበጣቺሁ የወሥጡን አላህነዉ የሚቀዉ

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 дні тому +122

    ሴትልጅ. በራሶ መቆም አትችልም ወይ. ስትይ አልነበር. አሁንምንይሉታል.

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n 2 дні тому +99

    ምንድነው ምታወሪው ማነው ውሸታም ምን ለማለት እንደፈለግሽ ገብቶናል አርፈሽ ስራችሽን ስሪ በራሱ መንገድ ስራውን እየስራ ነው አንድም ቀን ስላንቺ አንስቶ የማያውቅ ልጅ ዝም ብለሽ ትዘባሪቃለሽ እንቅፋት አትሁኚ እኛ ወይንም ኦዴንስ እኮ አይኑ ብቻ አይደለም ሚያየው ገባሽ በነገራችን ላይ ለኦዴንስም ባጠገባቹ ላሉ ልጆችም ክብር ይኑራቹ እናንተ ምን ታረጉ እኛ ነን ሰማይ የሰቀልናቹ አንድም ትምህርት የሌለው ዝም ብሎ ዝባዝኒክ ስታቀርቡ እየተጃጃል እናንተን ምናየው አርፋቹ ስራችን ማትሰሩ ከሆነ አሉባልታና ማይረባ ወሬ ዝባዝንኪ ምታቀርቡ ከሆነ አን ፍሎ በማድረግ ባዶ ነው ምናረጋቹ ፍኪያ ምትባይ ልጅ እረስሽን እንደምን አድርገሽ ነው ምታስቢው ህልም ህልም እቅድ እቅድ ትላቅ አላማ በቃ ስሪና አሳይ ማን ከለከከለሽ ውሸታሞች አስመሳዮች እውነቱ ምናምን ስላንቺ ለደቂቃ አንስቶ ማያውቅን ሰው ስም አታጥፊ እርሺው በቃ እሱ እንደረሳሽ አንቺ ባለሽበት እንኳን አይገኝም ከገባሽ እራስሽን አትቆልይ በቃ ሰው ሁኚ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ደምርኝ መሬወ❤❤❤❤❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 2 дні тому +5

      @@KamilaKamila-h4nእመዋ እኔም ታግሸ አነበብኩት 😂

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 2 дні тому +3

      ​@@sofiyakonju221ወላ እኔም አነበብኩት ትክክል ነዉ በቃ ወዳዉ ከሆነ ትናገር😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +3

      @@sofiyakonju221 ወላሂ እኔም አነበብኩት ትክክል አገላለፅ ነዉ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 2 дні тому +2

      ትክክል

  • @HawaMuhumand
    @HawaMuhumand 2 дні тому +42

    አች አይደለሽ እዴ ሴት ልጂ ብቻወን መስራት ትችያለሽ ያልሸዉ ሆ 😂ምን እዚህ ትዘላብጂብኛለሽ የምር እኔ ስድብ አልወድም ነበር ነገር ግን በአህሙ አትምጭብኝ ጀዝባ😒

    • @IfjtDjv
      @IfjtDjv День тому +1

      😂😂😂😂ወላሂ ሥለምኖት ቀርታ ሥዘረጡጣት😅😅

    • @حوهالاثيوبيه
      @حوهالاثيوبيه День тому +1

      ረተመቸሽኝ😂😂😂

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr 2 дні тому +35

    ፍኬ በጣም አስመሳይ ነሽ ታስቃውቂያለሽ አህሙየ አላህ ይጥብቅህ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ የኛ የዋህ

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 дні тому +1

      በጣም እኔ መጀመራም ሳያት እያልኩ ነበር ለሱ አላህ የተሻለውን ይስጠው አሚንንን

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr 2 дні тому

      @@SaraSara-gq3kd አሚን

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 2 дні тому +198

    ኣህሙን ኣትነካኩ ኣስመሳይ ሁላ እሱ ኣንድና ኣንድ ኣቋም ያለው የዋህ ምርጥ ሰው ነው እጭጭ በሱ እንዳትመጥቡን😏😏

  • @ፈኪሀ
    @ፈኪሀ 2 дні тому +109

    አች ረዱ ምትባይ ባለፈው ምን ስትይ ነበር ይህን ሰውየሺን ወደዛ በይ በሁለት ወር አወኩት ብለሺ ነው ላግባው ምትይው ስትያት ነበርኮ ዛሬ ምን ተገኝ በሰው ሞራል ተጫውታችሁ አሁን ተወቃሺ ለማረግ አትሞክሩ እወዳታለሁ አላህ ነው ያገናኘኝ ሲልሺ በክብሩ ላይ ተረማመድሺ ካች ራቅ ብሎ ራሱን ማዳል ስላለበት ነው እደት ይህን መረዳት አቃተሺ አሁን እዚህ መተሺ እፈሱኝ በቁና ምትይው ስለ አህሙ ብቻሺን አስቢበት ጥፋትሺ ይገባሻል የግሩፕ አታድርጊው

  • @ዎደሲኬትሲትጎዎዝወደሀለአ

    እኛ አህሙ ብቻናው ፈታህ ሚየረገኝ ኤኔ ብቻናው እስክ ለይክ❤❤❤ ሽአማት ኑርልንአህሙዬ❤

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 2 дні тому +14

    ከአህሙላይ ወረድ በሉ እኛ እህቶቹ እድረዋለን የኒቃቦን ንግስት እሶ ገበሬ ጥብሳለች ያዝልቅላት 😂

  • @ተናፋቂ
    @ተናፋቂ 2 дні тому +103

    ውላሂ ልጁን ተይው ይስራበት አንቺም ሰራሺን ስሪ

  • @دلوني-ت8ث
    @دلوني-ت8ث 2 дні тому +103

    ወላሂ አርፈሽ ስራሽንብሰሪይሻልሻል አታስመስይ ባህሙማ ቀልድየለም so

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 2 дні тому +5

      ጠገበች

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 2 дні тому

      😏😏😏😏

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 дні тому +1

      @@دلوني-ت8ث ክክክክ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh День тому

      @@دلوني-ت8ث አዝለሽውዙረወይምግረድናይቀጥረሽክክክክ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh День тому

      @@ffgdt7803 አችአበላሻት ሰረታእኮነውነውብርልከሽላትነበርለምንከጋላጋታሽቃብጣላችሁእ

  • @HewliAlemnew
    @HewliAlemnew 2 дні тому +24

    አይ አይ ወደየት ነው ማሽሟጠጥ ወላሂ ይደብራል ወድማችን የዋህነው ምንም አይወጣለት ስቀሽ ተቀብለሽ ሲቀርብሽ ፊትሽን መዘፍዘፍ ጀመርሽ ሆ ወይ ንግግር አታቂ ዝብለሽ አትዘባረቂ እደዚህ አይነት ሰው ነሽ ብየ አላሰብኩም ነበር አርፈሽ ስራሽን ቀጥይ

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 День тому

      ውይ በጣምነው እምገርሚው የትታቂያለሺየነሱንሚስጥርደደብ

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 2 дні тому +266

    ፋኪ ግን በጣም የዋህ ትመስይኝ ነበር ኤጭ አትዝረክረኪ በአህሙ እንዳትመጪብን አህሙ ማለት አቋሙ አንድና አንድ ነው

  • @sadsad-hx2dy
    @sadsad-hx2dy 2 дні тому +30

    ግን ለምን እዴሁጃ ታስጠላኛለች አላዘር ዘንድ ተሄዴች ወድህ😊😊😊😊

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 День тому

      ዉዴ ደምርኝ❤

    • @leylayimam
      @leylayimam День тому

      ለምን ሠዉ ያሥጠላኛል አይባልም

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed День тому

      የገደላትኮ አላዛር የሚባል ሙናፊቅ ነው ወላሂ አንች ገና ነሽ ብዙ ይጠበቅብሻል ምናምን እያለ እየቀባጠረ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 дні тому +44

    #አሺሟጣጭ እና ቁና ከቂጡ ነው የሚልቀው አለች አያቴ አች እራሴን ችየ መስራት እችላለሁ አትጠምሱኝ የመዳምቅመሞች አልሺ አይደል እሄው ትተንሺ ዝምምም ብለናል ለምን በራስሺ ጊዜ እንድንናገር ታደርጊናለሺ እኛ ደግሞ አይተን ማለፍ ዝም ማለት አችልም ስለዚህ ምን የሚሉት ነው አሺሙር በደብ አይተንሻል እኮ ለአህሙ ያለሺን አመለካከት ወዴ ሆላ ተመልሰሺ እይውቪደውውን ከመጣችሁበት ጀምሮ ፈኪ ለአህሙ ያለሺን አመለካከት አስተካክይ ስንልሺ ነበር አይደል እናማ እሱ ላች ትልቅ ክብር ነበርው አች አሻፈርኝ አለሺ በቃ ዝም ብሎ ስራውን እየሰራ ነው ስላች አስቶ አያውቅም አችም ተፋችው ሁል ጊዜ አታሸሙሪ የራስሺን አይዲያ ይዘሺ ነን እኛ ስለሰው ወሬ መፈትፈት ሰልችቶናል #ዘና ፈታ የሚደርግ ነገር ነው የምፈልገው ትጋዜ ሀዘን እኝኝ አፈልግም 🙌🙌🙌🙌🙌 ተፋችን አህሙንም እኛንም የመዳምቅመሞች ለሴቶች አራያ ሁኔ መገኘት እፈልጋለሁ ብለሻል ያው አሳይን ሰርተሺ ሁነሺ አሳይን አሀ የምን እኝኝኝኝ ነው 😏😏

    • @yesufnehamd-hw3hu
      @yesufnehamd-hw3hu 2 дні тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂እረበሳቅ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +4

      @@አርዱልሀበሻ ትክክል ወላሂ የመዳም ቅመሞች እናተናችሁ ለራሳችሁ ገዘብ እያገኛችሁ ለኔ እቅፋት አትሁኑብኝ አለች እኛም ዝም አልን እኔም እደናተዉ ነኝ አለች እኛጋር እኩል ልታወራአመራት 10 ደቂቃ ወታ እሚሁነዉንም እማይሆነዉንም ቀባጥርእኛጋር እኩል ልኮን እኛ ነን ሁሉንም ይቱበር ከላይ ያደርስናቸዉ እኛ ጋር ማንም አይወዳዳር ቅመሞች💪💪💪

    • @አርዱልሀበሻ
      @አርዱልሀበሻ 2 дні тому +2

      @@ያኢላሂ እኮ በየቲክታኩ ሸር እያደርግን በየ ዋሳብ በየ ኤፍቢው በማንኛውም ቦታ ሸር እያደርግን በኮሜት አብሺር እያል ሲለቅሱ አልቅሰን ሲዝኑ አዝነን ስጦታ ሰተን አብሺር ተጎናችሁ ነን ብለንማን እንዴኛ ከኛ ጋ ማንም አይወዳደር 💪

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому +2

      ሰው ይናገራል አይገልጸውም

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن 2 дні тому +5

      😂እኔ ስስቅ ስስቅ መወሌ ነው ዛሬ አስታግፊሯላህ አይ ያመዳም ቅማሞች ማን አላ እዳነታ ሀቅ ሚነጋር ይማቻችሁ

  • @hawaendris-kc7ed
    @hawaendris-kc7ed 2 дні тому +142

    ፈኪ ተብየ አስመሣይነሽ ሲቀርብሽ ስቀሽ አቅርበሽው አሁን ሢወድሽ የአላህ ስጧታነሽ ከጓኔሁኒ ተስፈልጊኛለሽ ሢልሽ ፊትሽን መዘፍዘፍ ምንአመጣ እሡጋሁነሽ ሠው ይወድሸነበር አሁንግን ጎደኛ ስታበዥ ተለወጥሽ ሰውም ጠላሽ ወደድኩሽ ባለ እድከፋሽአልፈልግም ደስተኛእድትሆኝነውባለ ሌሎቹን እየሣቅሽ እሡላይ ፊት መዘፍዘፍ ምንይሉታል እያየንኮነው 😮😮😮😮😮😮

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 дні тому +3

      ደነዝ መቸምእናተእሷንለማስተውያላችሁአስተያየትነውቅቅናምአሮጊት

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ደምርኝ መር❤

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 2 дні тому +1

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mhክክክክክክደግ አረግሻት

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 дні тому +2

      @@hawaendris-kc7edሳህ

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 2 дні тому +1

      በጣም 👍👍👍

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up 2 дні тому +31

    የቻለ መልካም ይናገር ካልሆነ ዝም ይበል ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ ሦሎሏሁ አለይሂ ወሰለም ሥለዚህ አትሣደቡ አሏህን ፍሩ መምከር ከፈለጋችሁ በስነሥረአት ምከሩ አፉዋን ግን እንዳት ወርዱብኝ ደሞ 🌺🌺🌺🌺

    • @11Secho
      @11Secho День тому +2

      @@Rehima-tk4up ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💞

    • @EminaAli-eo2bk
      @EminaAli-eo2bk День тому

      صلى الله عاليه وسلم
      ساح🎉🎉

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed День тому

      Selelahualeyh weselem

    • @rahimasiraji9003
      @rahimasiraji9003 День тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 2 дні тому +11

    ሴትዮ በአህሙማ እንዳትመጭብን ሴት ልጅ ለብቻዋ ጠንክራ መቆም ትችላለች ብለሻል አሳይን ቅኔሽ ገብቶናል አህሙ ሸበላም ወደደሽ አስወደደሽ አክብሮ አስከብሮሽ ነበር አንች ጓ ብለሻል ስለዚህ መጣላታችሁን እራሱ ማክበር አለብሽ ረዱ ደሞ አሽሟጣጭ አትሁኝ ከቻላችሁ አስታርቋቸው እህቴ ናት ብሏል ሀላስ

    • @HxjdhfHdjdhdh
      @HxjdhfHdjdhdh День тому +2

      ትክክል እራሷን በጣም ቆልላ ነበር

  • @zamzama3499
    @zamzama3499 2 дні тому +41

    አይፈኪ አሀሙ ለመኖሻል አችግን እራሰሸን ቁልል አርገሸበት እና እሱሰራእየሰራነው ከምንሸም አልደርሰብሸ እኛ ሴትሰንባል እሚሁነንን አናውቅም 😅

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 2 дні тому +5

      ቀንታ ነው ሴትጋ ሲሰራ😂

    • @الحمدلله-ل5ع3س
      @الحمدلله-ل5ع3س 2 дні тому +3

      ዝበያት ለምኖት ነበር እኛም ለምናት ነበር ከነሱ ይልቅ ተመልካችም ሀድላይ መሆናቸዉን ፈልገን ነበር 😂😢😢

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 2 дні тому +4

      ዝም በያት ይች አሰመሳይ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ደምርኝ ዉድ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ​@ethioደምርኝ ዉድtube-qw7fp

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 дні тому +33

    አህሙ ትክክል አድርጓል ፈኪን መራቁ ብቻየን መሥራት ማደግ እችላለሁ አላማ አለኝ ብለሽ አህሙን ፊት ነሥተሽዋል። አህሙ መሥመሩን ይዟል ጎበዝ 👍👍👍👍👍
    አንችም አብሽሪ ግብሽን አሣይን ብቻየን ሠርቸ አሣያችኋለሁ ብለሽናል። እኛም አለን እናበረታታሻለን

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 дні тому +9

    ምን እዳምትይ ለሁሉም ግልፅ ነው ይልቁንስ በረስሽ ስራ ጣካር ብለሽ ብትሳር ይሻልሻል አሽሙር አትነገር አች ሙስሊም ነሽ ስራአት ይኑርሽ እሱ ወዳደሽ እንጂ ምን አዳረጋ ? አሁን ምቶጅው ከሆነ እዲቃርብሽ በግልፅ ንገርው አይ ከልሽ በረስሽ አይዲያ ነይ ተማልካች እዲጣላሽ አትሁኚ አህሞ ምንም ጥፈት ዬላውም ደር ደር አትባይ አችም እሱም ለእኛ ለተማልካቾች እኩል ነችሁ ።☝️

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 2 дні тому +26

    አይ እንግድህ ከአህሙ እራስ ወረድበሉ ምናዉ ይስራበት አንቹም አርፈሽ ስሪ በአህሙ አትምጡ አንቺ እዉነተኛ ጎዴኛ አይደለሽም እሱ አንቺን አንድምቀን አንስቶ አያዉቅም አንችግን ከመምጣት ሽ ተነሳሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @RukyaBedru-d6m
    @RukyaBedru-d6m 2 дні тому +12

    አረ ፈኪ አስመሳይነሽ አስጠላሽኝ ጓደኛ ተብዬዋ አታሽቃብጪ ብትሰሪ ባትሰሪ ለራ ስሽ ጥቅም ነው

  • @MastalAll
    @MastalAll 2 дні тому +37

    አሀሙምንአደርገሽማስመስልእምትይስጀመርአንችእውነተኛ፤ጓደኘውአይደለሽምስታይው፤ይከፊሻል፤ይቅርታየምትይውገብቱኛልግንመስራትካልፈለግሽየስውስምአታንሽፈኪአርፈሽስራሹንስራእንጂአሀሙንማማትአትችኚም

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому +2

      እናተን መንተናገራቹ አታሽቃብጡ ልጁ ከሌላ ሰዉጋሲሰራ ፈኪ ፈኪትላላቹ ልጁንወዳቹዉት ከሆነ ለሁላቹዉም አይበቃም እናተሰለወደዳቹዉት እሱ ላይወዳቹ ዪችላል ወጣምወረደ አድ ሰዉነዉ ሊወድየሚችለዉ እናተ የምትፈልጉት ሚዲያላይ እዲላላሱነዉ እሷደሞአትፈልግም እራስሽንስታከብሪ ሌላዉም ያከብርሻል ምድረአጂሁላ አትናገሯት

    • @azeb4321
      @azeb4321 2 дні тому

      ትክክክ ​@@serkalem-b2t

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ስራት አሽሙር አይመቸንም የእኔ እህት። የመዳም አሽሙር ይበቃናል።። መጀመሪያም ተናግረናል የዛሬዉ ጋጋታ አይታይሽ ብለን ነግረንሽ ነበር የሠዎች መብዛት ሆይ ሆይታ አታለለሽ አሁን ግን አትቀባጥሪ ሙስሊም ወንድምሽ ነዉ ገመናዉን ሸፊኒለት ቢያጠፋም እናቃለን እንዳላጠፋ አይንን ብቻ አደለም ያለን የመዳም ቅመሞች የሠዉ ምንነት በርቀትም ቢሆን በጥልቀት እናቀዋለን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому +5

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ባዳጋ ስለምንኖር የሰውን ነገር ቶሎ እንረዳላን ስደት አስተምሮናል እረፉ አታደናቅፉኝ ብላ ነበር እሺ ብለን በሌላ አጀንዳ ስንት ብቃት ጭራሽ አሽሙር

    • @naymaa2843
      @naymaa2843 2 дні тому +2

      ይመችሽ

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 2 дні тому +2

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኮ አናደደችኝ እኮ ወላሂ እንዲህ እንደሚከፋት አዉቄ ነበር በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ይባላል እዉነት ነዉ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому +2

      @@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ በጣም ወረደች

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 дні тому +78

    አትጃጃይ ፈኪ ምን ልሁን ነው እምትይው እሱም አልፈልግም ብለሻል ስራውን ይስራበት ምን ትላለች

    • @ShemimaKumel
      @ShemimaKumel 2 дні тому

      @@mmmnn5601 ለምድነዉ ሚያወራን ሰዉ ብቻ ምትረዱት

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 дні тому +2

      ትክክክል

    • @Amihabsawit-ix8rv
      @Amihabsawit-ix8rv День тому

      ለወንድ አታሽቃብጡ ዝም በሉ

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 День тому

      ስዘጉባአላህአሺቃባጪይዝጋሺ

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 дні тому +30

    ከስራሽ ስሪ ለራስሽ ነው በትርፍ ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ መጀመርያ የነበርሽበት አትርሺ አሽሙር አታውሪ መስራት ካልፍለገሽ ጉዳያሽ ነው አርፍሽ ትቀመጪ ያኔ ስትመጪ ከውድ ስትሺ ነበር አደል አይታና እኮ ስለች ምን ሚጭናቅ የለም የራስሽ ጉዳይ

  • @hayattt8429
    @hayattt8429 2 дні тому +107

    ወላሂ እደትእደምወዳት ነበር ግን የአህሙን ሻጣ ከጆሲ ቀምታ ስሰጥ የዛኒ ዘጋችኚ ከዛወድህ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ደምርኝ ዉድ

    • @ሱባሀን
      @ሱባሀን 2 дні тому +7

      አስመሳይ ናት ትሂድ ወደዛ

    • @musliyanesra1442
      @musliyanesra1442 2 дні тому +7

      እኔም ከዛን ቀን ጀምሮ ዋጣች ከውስጤ 😮

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 2 дні тому +5

      እኔም በዛዉ አስጠላችኝ ከዛወደህ አይቸ አላቅም የምትለቀዉን ስትናገር ጭራሽ ለዛ የላትም

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 дні тому

      @@hayattt8429 እኔ ም ከዛቀን ጀምረ ነው

  • @swiz_good
    @swiz_good 2 дні тому +22

    ነገር አታቡኪ እቢ ብለሽዎል በቃ ስራውን ይሰራበት እየሰራ ነው አትበጥብጭ ለምን ሰራ ብለሽ ነው ነገር ይዘሽ አትምጪ ከሰራሽ ስሪ ከልሰራሽ ተይ እዴ የቤታችውን ገር ይዘው ይወጣሉ ሰወን አትቀልድበት

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂❤❤ደምርኝ መር

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 2 дні тому +49

    ይቱብ በሮች ምነው ከነገር አሎጣ አላችሁ በቃ እዛው ጨርሱ እና ለኛ ፈታ እሚድርግ ነገር ስልልን የመዳም እኝኝኝ ይበቃናል😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 2 дні тому +3

      ኤ ወላ😂😂አበዙት

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 дні тому +2

      አብሽር ማማዬ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉😂

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      ደምርኝ ዉድ

    • @Ruekeya-s1s
      @Ruekeya-s1s 2 дні тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂እውነት ተጨማለቁ

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 2 дні тому +17

    እሺቃባጨ 🙄ጎደኝ ተብየይቱ 🙄 እጨድ ላይ ጋዝ🙄 አታርከፍክፊ🙄 መጋኝ 🙄አንች ፈኪ ደግሞ🙄 አዝህ አየመጣሺ አታሺሞጨ ቅቅናማ 🙄ወርኝ

    • @ፈትያ
      @ፈትያ День тому

      😂😂😂😂😂

    • @IfjtDjv
      @IfjtDjv День тому +1

      😂😂😂😂😂ወላሂ በሣቅ ልክነሺ

  • @ሞሚና
    @ሞሚና 2 дні тому +82

    አህሙ ላች አይገባሺም እሺ እሱ በጣም ቆንጁ ነው አንች ግን በቃ ውድ ነኝ አልሺ ቀሺም እንዳች አይነት ሴት ለአህሙ አትገባም

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 2 дні тому +4

      ኮተተ ናት

    • @brhanBnyam
      @brhanBnyam 2 дні тому +6

      ኣዎ ዉድናት እዳቺ ርካሽ ኣደለችም የሳቃት ሁሉ እደበግ ኣትጎተትም ኩፉ

    • @JemilaSayed
      @JemilaSayed 2 дні тому

      ኮተታም ፈኪያ ናት ዩቲቡን ያሳደገችለት አምስ አመት ሙሉ እኮ እይታ የለውም ፈኪያን ታገኛ ቡሀላ ነው ሰው የሆነው ኮተታም

    • @DUBAIUae-d2t
      @DUBAIUae-d2t 2 дні тому +2

      ክፋነሽ የምር አስታግፋሪላህ

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 2 дні тому +1

      @@ሞሚና አትሳደቡቡቡቡ ወየው እረ ታሳብዳላቹ ወይኔ

  • @SikoSalo-qv8rn
    @SikoSalo-qv8rn 2 дні тому +7

    ብሰይ መጀመሪያእህት ሰው አክብሪ ማንምይሁንማን ሰውሲከብርሽ ተከበሪ በቃ ከዛውጭ መዛዛትአንውድም

  • @احمدحسن-ك9ب6ن
    @احمدحسن-ك9ب6ن 2 дні тому +5

    አሁን ዋቅ አልሽን እንወድሽ ነበር አህሙ ምርጥሰው እንወደዋለን

  • @Zeyba-h2l
    @Zeyba-h2l 2 дні тому +8

    ሰለ አህሙ እምትናገሪበት ምንም አፍ የለሽም እስክቲ😎😎😎😎😎

  • @ZainabMohammed-q1b
    @ZainabMohammed-q1b 2 дні тому +82

    አች ፈኪ ተብዬ አትጃጃይ አህሙን አትናገሪ ምላሳም

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 2 дні тому

      አንች አይባል እኮ

    • @ZeynebEbrahim-i3o
      @ZeynebEbrahim-i3o 2 дні тому +7

      ዛሬደስብሎኛል ኮማተሮች ልከልኳን ነገሩልኝማ አህሙየየዋህ❤

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 2 дні тому +2

      😮እቺ ቆዳ ትጠባረራለች ጅል ነገረናተ😂

    • @ZainabMohammed-q1b
      @ZainabMohammed-q1b 2 дні тому +1

      በጣም ጠገበይ

    • @ZainabMohammed-q1b
      @ZainabMohammed-q1b 2 дні тому +2

      @@mrssa1405 በጣም ጠገበይ

  • @zahrauae325
    @zahrauae325 2 дні тому +58

    ስራ ፈተሻል ስንት የምናስበዉ አለን እኛ የመዳም ቅመሞች አትገላፈጭብን

    • @user-ev1lk7vb2m
      @user-ev1lk7vb2m 2 дні тому

      😂 ሠህ

    • @ZahraHusain-v6m
      @ZahraHusain-v6m 2 дні тому +4

      እኛ አቺ እምተለቀቅሺዉን አንሰማሺም አህሙ በሀላል ነዉ የለሺ አቺ ከሁሉም ጋመዳራትነዉ የምትፈልጊዉ ተፈቺዉ በቃ የሰፈርነገረኛነሺ ቅጥፍጥፍየልሺ ነሺ አቺነሺ ማዉራት የመቺይዉ የባልሺን የናት የባትሺን ትዘረግፊዉ አልነበርም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 дні тому

      ሳህ😂😂😂

    • @Honor-ix7nd
      @Honor-ix7nd 2 дні тому

      ትክክል እርሰቶሻል በቃ እሱ የዋህ ልጂነው

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 дні тому

      ኢይዋ ተዘባነነች እኮ ለራሷ ጥቅም መስረቷን ረሳችው 😂

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 дні тому +5

    እረ ባአላህ ነገር አቁሙ ፈኪ ተውኝ ብለሻል በቃ ነገር አቁሚ አህሙ ወዶሺ ነበር ለትዳር በቃ አልፈለግሺም እሱም ፍቅር ሀያል ነው በቃ አዘነ ሁሉንም ተዎው በቃ ነገር አቁሚ

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 2 дні тому +26

    ወግጂ አንች እንከፈ ምን ትላለች አትሺለጥለጪ አህሙ king of king ተየቀሺ እንቢ አልሺ በቃ እሱ አርፎ የሰራ ነዉ እዚህ አታሺሞጡ ብትሰሩ ለራሳችሁ ብላችሁ እንጂ ለኛ አይደለም ምነዉ ተጨማለቃችሁ ዝሪጥ አትጃጃሉብን ከብት ሁላ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому

      አችአሁን ተናግረሽሙተሻል ቁላቆርጣሚ ነሽ እዳቹ የማንም ሽታምመቶ አይሸናባትም ጀግናናት አች እረጥብአችምሰዉሁነሽ እሷንልትናገሪ ያምርሻል ዘልዛላ ገደልግቢ

    • @fahedali632
      @fahedali632 2 дні тому +2

      ​@@serkalem-b2tአንቺደሞ ዥልጥ በየኮሜቱእየገባሽ ስድብ አስመሳይነሽ አንችም እማትርቢ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 дні тому

      ወንድ አሚላኪ ቱ👎👎👎👎

    • @mohd-yv5qm
      @mohd-yv5qm 2 дні тому +1

      ከከከከከ ይመችሽአቦ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      😂😂😂😂ደምርኝ❤❤❤❤

  • @AhmedMohammed-f7j1q
    @AhmedMohammed-f7j1q 2 дні тому +53

    የሆንሺ ሙጢ ስለሰው አታውሪ

  • @HayuHasen
    @HayuHasen 2 дні тому +54

    አሁን ከዚህ ከቪደዉ ምን ተረዳችሁ እኔ ምንም አልገባኝ አሽሙር ማሽሟጠጥ 😂😂😂

    • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
      @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ 2 дні тому +4

      አይገርምም አህም ነነው😂😂😂

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      ግረ የገበል አደል❤ደምርኝ ዉድ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      ​@@ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥምጡ ነኝ ደምርኝ❤

    • @GnatGnat-en2ky
      @GnatGnat-en2ky 2 дні тому +3

      ኣዎ ሌላ ታርክ የለውም ከኣሽሙር ውጪ😂😂😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому

      @@HayuHasen እኮ አሽሙር ነዉ ያስተማሩን😂😂😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 дні тому +16

    ሆ እኛምኔ አገባን😂😂😂😂😂 ጉድእኮነዉ በቃተዉት አህሙየየየየ የዋሰዉ ስረዉን ይስራበት ከለይ ከለይ የምታሳይዉ አችነሽ በራስሽ አሳብ ስሪ ከ ሊላ ከዶች እየታ ከ ክሽ ትሰሪለሽ አህሙጋር ስትወኘነዉ የሚጠራራሽ ሲቀጥል እሱንም የቀረብሽ ለጥቅምነበር

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 дні тому +2

      ምናልባት ሌላ አፍቅራ ሊሆን ይችላል😂😂😂

  • @hhff3884
    @hhff3884 2 дні тому +100

    ምን ታካብጃለሽ አህሙ ምንም አላደርገሽም ራስሽ ተጠባርሽበት ነው የድሀ ልጅ ሲያገኝ አያውቅበትም

    • @Yasin-w9b
      @Yasin-w9b 2 дні тому

      ❤😂😂

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 2 дні тому

      ❤❤❤❤

    • @YashlemYashlwm
      @YashlemYashlwm 2 дні тому +1

      አይባልም

    • @DUBAIUae-d2t
      @DUBAIUae-d2t 2 дні тому

      ኧረ አይባል በአሏህ አይይ የሠዉክፋት ግን😢እኔ እሷን እየገዴፋኳትአዴለም ግን መልካም ተናግረን ብናልፋ

    • @EmUibrahim1
      @EmUibrahim1 2 дні тому

      አረ አይባለም

  • @SelamSelk-t4l
    @SelamSelk-t4l 2 дні тому +81

    ወይኔ ፈኪ ልብሽ አይገኝም እውነት ክፍል ነሽ ድርቅ ያልሽ በተለይ አህሙላይ ያለሽ ንቀት ሲደብር

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 2 дні тому

      Betam

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 дні тому

      ሳህ

    • @NeimaMohammed-gm1de
      @NeimaMohammed-gm1de 2 дні тому

      ፊኪ ማለት ውሸታም

    • @ameryamhamade
      @ameryamhamade 2 дні тому

      ባጠም የታረገማች ለዘነዉ ሶስቴ የፈታቺዉ አስማሰይ ነት ድርቅ የለች ነት​@@seadayesuf5771

    • @ameryamhamade
      @ameryamhamade 2 дні тому

      እንደሰሪ በዘዉ ጥፊ አታስፈሊጊም

  • @ksaksa8731
    @ksaksa8731 2 дні тому +48

    ፈኪያን እወዳት ነበስ ግን መስርዝ ናት ታስታውቃለች ወዳ አይደለም 3 ባል የፈታችው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 дні тому +1

      አችአደለሽእደጥሎሽእየጣልሽ እያገባችሁበየቱክቱኩላይስታለቅሱየምትኖሩትክክክክ

    • @mohd-yv5qm
      @mohd-yv5qm 2 дні тому

      @@ksaksa8731 ከከከከከከያዙኝ ልቀቁኝ የሆነ ነገር አጃኢብ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      አረ ተይ አይበልም ደምርኝ❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ​@@mohd-yv5qmደምርኝ

    • @Henan-v6e
      @Henan-v6e 2 дні тому

      አይባልም

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ

    የገባችሑ አስረዱኝ ምን እያለችነዉ???አሕሙን ፈልጋ ከሖነ ይቅርታ ትጠይቀዉ አለዛ አታሽሟጭ የምትሉ👍👍👍

  • @HawletABcd12
    @HawletABcd12 2 дні тому +22

    ምንድ ነዉ አሽሙር አንችው አሳየሽን ፎቶ ሠተሽ ፎቶ ምን ይገልጽ ል አኛ አላጃኩምንሽ አወስጥሽ 60 አመት ባልቲት አለዴ በጁማአው ነጀሽኝ ነጃሳ

  • @MastalAll
    @MastalAll 2 дні тому +14

    አሀሙምንያደርግሽአርፈሹስራሹንስራአሁንአስጠላሽኝደሞ፤ምንአደርገልትይነውእራስሽነሺእኩአብርሹሲሆን፤ፊትሹን፤እምትኩስኩሹ፤መብቱነውአለመስራት፤ደሞባህራሹንአሳምሪ፤እንጂማማትአይቻልምምንም፤ያድርግሽእዛውጨርሹ፤እውነትውሽትአትበይአታለቃቅሱብን፤የአሙንስምለማጥፋትከመጣሽከስርሽ፤ትዋርጃል፤ይቅርታስላናደድሹኝነው፤ያለሹንነገርእዛው፤ጨርሽአትዘላዘሉብኝ፤በራስሽአይድያነይከፈለክሽያለዛአትምጭከፈለሽ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому

      ያለማየትመብትሽነዉ ከብት ምታርግሽአጁዛ ልጁን ፈልገሽዉከሆነ ሂጂ እደናተመጨማለቅአትፈልግም እናተየባልጥማትሰላለባቹነዉ የጠመዳቹዋትምታድረገሽ መብቷነዉ አችም ያለማየትመብትሽነዉ እከካም

  • @TaoBit-l5e
    @TaoBit-l5e 2 дні тому +59

    ለማንኛውም በአህሙዬ ቀልድ የለም ስነስርዓት ያዥ ካለዚያ ደግሞ እኛ ስንወድ እንጅ ስንጠላ አንሰብስክራይብ ነው የምናደርግሽ so አርፈሽ ስራሽን ሰሪ

  • @smsaur7241
    @smsaur7241 2 дні тому +8

    አንቺ ነጀሰ አህሙን አቲንኪቢን ኢኘ ኡኮ ሲከፈን በሱነዉ ሚኒዚነነዉ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j День тому

      ነጃሣ ነው ያልሽው ጅል ነሽደ እንደት ምንድህ ትያለፍ ሥድ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 дні тому +11

    አህሙ ሞገስሸ ነው አቸ ክፍ የራስሸ ጉዳይ አህሙ የዋህ ነው ወድም አርገሸ አብራቸሁ ስሩ ምን አረገሸ

    • @SelamSelk-t4l
      @SelamSelk-t4l 2 дні тому

      @@tenagng8956 እረ ይችን ሙጢ ተያት ክፍት ይታይባታል ድርቅ ያለች በሰው ፊት ሁሌ እንዳሳቀቀችው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Fafi-f5o
    @Fafi-f5o 2 дні тому +83

    ከመጥፎ ጋደኛ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @አዚዛአሊ
      @አዚዛአሊ 2 дні тому +10

      አሚን ያረብ ግን ሙስሊሞች የካፊረ ጓደኛ ይቅረባቹሁ ልብ በሉ አንድ አምላክ ክደው ጣወጣት እያመለኩ እኔ ብቸኝነቴን እመረጣለሁ ደግሞሞ የሙስሊም እህት ወንድሞች ሞልቷል ለድንም ለዱኒያም አልሀምዱሊላህ።

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 дні тому +1

      አሚንያረብ

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 2 дні тому +3

      ​@@አዚዛአሊሳሕ wallah

    • @NeimaMohammed-gm1de
      @NeimaMohammed-gm1de 2 дні тому

      አሚንን

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 20 годин тому

      አሚንንንንን ፈኪ አለማወቀዋ ነዉ በኣላ ይፀፅታታል አህሙ የመሠለ

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 2 дні тому +4

    እረ ወላሂ ስርአት ያዙ ፈኪ ምዲነው ችግሩን ከፈታቹ ብኋላ ኑ ኤጭ እነ ከካሜርን ጀርሽባ ካሳመንሻት ለምን አመጣሻት አሁን ረዲና ሆ እረ ታው ሀላቹሁም ጓደኛ አታብዙ ኡፍ ምክር እማይሰማ ሰው ያናድደኛል አስተካክለሽ ነይ ፈኪ

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz 2 дні тому +5

    ሲጄመረ ልጁ የዋህ ነው ምናረግ ነውየምትይው ታሳፍሪለሽ እሽ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 дні тому +4

    ስትፈልግ ያጣሀዉን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ እናም መጀመርያ ለምኖሻል አሁን አሽሙሩ ምን አመጣዉ ክክክክክክክ በራስሽ አይደያ ስረ እነበርታታሻለን እጅ ማሥመሰሉ ይቅረብሽ

  • @ErMn-jh7kz
    @ErMn-jh7kz 2 дні тому +5

    አህሙን እንዳትነኪ አስመሳይነገርነሽ ጥልቅብየ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 дні тому +65

    😂 ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ትል ነበር አያቴ ።
    ብቻየን እችላለሁ ብለሽ የለ. ቻይ. አንች የእነ ረዱ አሸንጓሊት😂 የእውነት አህሙ ርቆሽ ከሆነ ደስ ነው የሚለው. የአንች ባህሪ ከእሱ ጋር አይሄድም ። አንደኛ የሶሻል ሚዲያ ላይፍ አታውቂም ። ሁለተኛ በአስተዳደግ ተጎድተሻል ፍቅር መዋደድ መከባበር ምን እንደሁ አታውቂም ። እኛም ያንን ተረድተን መከርንሽ ። እምቢ አለሽ. እኔ ታሳዝኝኛለሽ. ግን አይገባሽም . ያችን የበፊቷን ፈኪ አምጭና ስራሽን ስሪ. ይኸንን ፊት ማየት የሚፈልግ ሰው የለም። አንችን ከህዝብ ያቀያየመሽ አላዛር ነው. አንችን ማንም እሱጋ እንድትቀርቢ ጽፎ የሚያውቅ የለም ። አንች የህይወት ታሪክሽን ተናግረሻል እንደገና በሁለት ቻናል እየሰራችሁ ነው ። ከዛም ከጓደኞቻችሁ ጋ ትሰራላችሁ. እንዲያውም እኛ ቀንሱ በራሳችሁ ቻናል ሱሩ ነበር ያልነው። እሱ ራሱ በሌላ ስልክ እየጻፈ ነው ስክሪን ሹት እያደረገ የሚልክልሽ ትቅረብ ብለዋል እያለ😂😂. በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ለአንች ዩቲዩብ ቻናል መክፈት አያንሱም. እሱ ግን ሊቀርብሽ ፈልጎ ከፍቶ ሰጠሽ. ፎቶ አስሎ ሰጠሽ. አላማው እሱን እንድትወጂና ከአህሙ እንድትርቂ ነው። እነዚያን ቁርአን ሀፊዝ ባሎችሽን ፈተሽ. አላህን የካደ ካፊር ከምትወጂ ብትሞቺ ይሻልሻል ። ለአንች የሚጠቅምሽ በሀላል ሊሰትርሽ የፈለገው አህሙ ነበር ቀረብሽ. ሌላው ሁሉም ለጥቅሙ ነው የሚፈልግሽ። ረዱም አንድ ወንድ እስክታገኝ ነው አብራሽ የምትሆነው ።

    • @Hayat-d8p
      @Hayat-d8p 2 дні тому +7

      ታግሸ አነበብኩት ይመችሽ አሁን ታሽሟጥጣለች ከንቱ ናት😂😂😂😂

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 2 дні тому +2

      ትክክል ብለሻል ችላ ልታሳየነበር አሁን ወደሌላ ማሽሟጠጥ ያርብ ይገርማል

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 дні тому +1

      @@ጨረቃዋ4212 ትችላለች. ግን ደሜ በሱ ምክንያት ብዙ ስለተሰደበች እንጅ. አሁንም አልችልም አላለችም. አታሽቃብጭ.

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 2 дні тому +5

      ልቤ እኮ ነሽ ከባድ ናት እሱ ምንም አላለ አሽሙር ገባች አይይ ፈኪ ሶሻል ሚዲያን አላወቀችበትም ሲጀመር

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +6

      @@Ruki-v3q እና ከቻለች ዝብላ መስራት ነዉ ደሞየተወቀሰችዉም በራሷ ስራ ነዉ ደሞም ምክር ነዉየተመከረችዉ ወቀሳ አይደለም ሲቀጥል ተዉኝ ብላ ተናግራለች ኮሜቶትም ትተናታል ምክርም ይሁን መጥፎ ነገር መኮመታችንን ከፈለግሽ ባለፈዉ ከተለቀቀዉ ቪደወ ገብተሽ እይዉ ኮሜቱን ሁሉም አይዞሽ ነዉ ያላት አሁን እኝኝኝኝ ትል ጀመረች ስድብ አመራት መሰል😂😂😂

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 дні тому +15

    ብቻዋን መሥራት ብቻዋን ማደግ ትችላለይ ሴት ብለሽ የል ሥለዚህ በርች ይ

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s 2 дні тому +5

    ራሴን ችላለሁ ብለሻል አባረሽዋል አክባሪሽን የሚወድሽን ሰው ስለዚህ ስለማንም አታውሪ ችግርሽን አይተናል እስከዛሬ😊

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 2 дні тому +23

    ነገር አታሯሩጭ ከሰራሽ አርፈሽ ስሪ ፈኪያ ነገር አታሯሩጭ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      ጀሙየ ደምሪኝ

  • @ያረብሰአድኚ
    @ያረብሰአድኚ 2 дні тому +5

    መጃጃል ሲርቅሽ እዳ ሲቀርብሽ እዳ አያሃበሻ ይሁሉ ስለአህሙ ነው አየሽ ሴቶች ብቻችነን መስራት እንችላል ስትይ ነበር

  • @Sihu-h9q
    @Sihu-h9q 2 дні тому +19

    ኡስኩቱን🤫🤫🤫🤫🤫🤫 ልጁን ፍቱት

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      ደምርኝ ዉድ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 дні тому +13

    ይች ደግሞ ምን ታሽማጥጫለሽ በአላህ ጓደኛ ከሆንሽ ማሥታረቅ ማቀራረብ ነዉ ከዛን አልፎ የሠዉ ሥም እዲታነሣ ትጋብዣለሽ ሠዉ በሚወደደዉ ልክ ነዉ የሚጠላዉ አታሽማጡ ሤት ካለወዲ ወዲ ካለሴት አያምርምም ተመልካችም የለዉ የላኢላሀኢለላ እህት ወዲም ሁነዉ መሰራት ይችላሉ እሷ ግን ለሡ ያላት ትኩረት ሢሥጠላ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤ደምርኝ ዉድ

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 дні тому +42

    ሂጂ ቀራፎ ምላሣም ነሽ ጡጦ አፍ እኛ ምን አገባን ታዳባመጭ ከሠው ላይ ወረድ በይ ሁለዬ መሞጣሞጥ ያሥጠላኛል

    • @home0029
      @home0029 2 дні тому

      😂😂ተረጋጊ😅😊

    • @ktube8920
      @ktube8920 День тому

      አቤት ስድብ😂😂😂

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 2 дні тому +4

    ይችፈክህያ ባለፈው ለመዳም ቅመ ሞች ሴት ብቸዋን መስራት አትችልም ከወንድየሰራውን መስራት ትችለች እያለች ት ታስተምር ነበረ ዛሬ ደሞ ነገር ልታስተምረን መጣች ወይጉድ አህሙ እንደው ካንች ደህና በረፋዱ በጧቱ ተገ ላገለ አንች ሰለም የለሺም ጨቅጫቃ ነሺ እኝኝ እንዳልሺ ይችኛዋ ልጅ ድሮም አቃጣሪ ናት በፊት ላገባነው ብለሺ እንተርቨው ስታረጊ ይችል ጅ መልሳ ከባድ ነበር አሁን ትትለያዬ ደስ አላት ተመቻት አሁንደሞ ማን ቀራት ጆሲና መቅድ ስራዋ ኸነው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 дні тому +12

    እሱወን ፈታ እያለነዉ ሴቀጥል በሰሪባሰሪ ለራስሽ ጥቅምነዉ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому

      ዪፋሽ ተዘቅዘቂ ቅናታም ምንአቃጠላቹ አድነዉልጁ ለስታቹ ዪሆናል ልጅቷንለቀቅአድርጓት ወድአይታቹየማታቁ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ደምርኘ ዉድ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 дні тому +6

    በቃ ልጁን የማቶጅዉ ከሆነ ዝብለሽ እራቂ እጂ የአህሙን ስም አታጥፊ ሲጀመር እኛ ሴቶች የሚወደነን ሳይሆን እኛ ከፍ ዝቅ የሚያደረገነን ነዉ የምኖደዉ ቆይ ግን ይቱበሮቾ የሰዉን ስም ካላጠፍችሁ አትደሠቱም እዴ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል

    እኛ አሰማሽም እህቱ ዝም ብለሽ ስሪይ በርች እራሴን ችየ እሰራለሁ ብለሻል ሌላ ወሬን ምን አመጣው

  • @AkramAle-v1s
    @AkramAle-v1s 2 дні тому +15

    ሲጀመሪ በራሷ ችግሪ መልሳ እዛው እነበረችበት መመለስ ፈልጋለች

    • @zizuseid
      @zizuseid 2 дні тому +1

      ትክክል እህቴ ፊጥ ፊጥ አደረጋት እኛ ማን ንፁህ ልብ አለው ብለን ተመለከትን አህሙን አስከፋች ተቀየሰ በቃ እስኪ ለውጧን ትጠብቅ ወሬኛ ናተ

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 2 дні тому +3

    እረ እንደወደድንሽ እንጠላሻለን ፈኪ አንች የተጠጋሻቸውን ወንዶች ማማረር እንጅ ማመስገን አታቂም አህሙ የዋህነው እሉንም ያበላሸሽው እራስሽነው አችም ስታወሪ በጣም አዋቄነኝነው እምትይው

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 дні тому +35

    _ተውኝ ብለሽ እኝኝኝኝ አላልሽም በቃ ተውንሽ ሆ አህሙ ተለማመጠሽ እስከጥግ ተቆለልሺበት አሁን እዚ መተሽ እኝኝኝ አትበይብን_

    • @EthiopiaHagere-t7l
      @EthiopiaHagere-t7l 2 дні тому +1

      @አህሙ😊❤

    • @makyayasin3345
      @makyayasin3345 2 дні тому

      ኢ ወላህ

    • @EthiopiaHagere-t7l
      @EthiopiaHagere-t7l 2 дні тому

      @@zetunakader4692 ወላሂ ታስዝ ነኝ ነበር እንዲሁም እሱን ነበር. እንዲህ አትበል ይከፋታልየምለዉ አሁን. የማያዋጣባል ቅንድብይስማልነዉነገሩ

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 2 дні тому

      እቺ እበት ነገርናት😅

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 2 дні тому +12

    በይ በይ ምን ሑነሻል እያሥመሠልሽ አትናገሪ እያሠብሽ አሕሙን ነው እያሥመሠል የምትናገሪው ወዶሽ ነበረ አይሖንም አልሽ ቀረብሽ ቢበልጥሽጂ አያሥሽም አሕሙ ምርጥ ሠው ግልፅ ሠው ነው ድብቅ ማለት አቺነሽ ደግሞ ሑሉም ሠው ሕልም አለው በቃ ተይው አታበሣጭው ደግሞ ተመልሠሽ ከፈለግሽው በግፅ ተናጀሪ አትዘላዘሊ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      ደምርኝ❤😂

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 дні тому +6

    እኔ እምስቀው በኮሜታተሮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፊኪ ተረጋጊ እና ሰውን አታሸሞጭ በግርጽ መናገር አለብሽ ጥሩ አይደለም የባሰ እየራቁሽ ነው እሚሄዱት😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 2 дні тому +4

    በኮሜት ዘና ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሠዉ በራሡ ሂወት ግራ ተጋብተቶ በሠዉ ይፈርዳል ምን አገባችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 2 дні тому +9

    ነገሩንሁሉ ራሥሽነሽያጠፋሽው ወላሂአህሙ ሙሉሠውነው አንችግን ምንይቀያይርሻል ሢኖርሽኮሁሉምይወድሻል አንችኛዋደሞአታካብጅነገር

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому

      እህት ደምሪኝ

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح 2 дні тому +17

    ፈኪያ ስለሰዉ ከሆነ። የምትናገሪዉ አንፈልገም። ስለዉ አታዉሪ
    በሊላ ስራነይ። ረዱ ምከሪያት ፈኪያን ስለሰዉ መጥፎነት እዚህ መጥታ እዳታወራ አንፈልግም። እዛዉ ትቅር

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 дні тому +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @AbCd-wv2is
    @AbCd-wv2is 2 дні тому +8

    አረባክሽአታለቃቅሽአህሙስራውንይስራበትአቺረዱደሞአታሽቃብጪ😮😮

  • @tinytiny7259
    @tinytiny7259 2 дні тому +62

    ሂጅ አትግማሚ አሽሙረኛ ምንድንነው ነገር መለቃቀም አህሙ ምርጥልጅ ነው እሱምን አረገሽ ወደደሽ እጅ ስላቺ መጥፎ አውርቶ አያውቅም

    • @FatmaFatma-eu7ug
      @FatmaFatma-eu7ug 2 дні тому +1

      ትክክል

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 2 дні тому

      በትክክል😂😂😂😂

    • @HayatusherefaStudent
      @HayatusherefaStudent 2 дні тому

      Exactly!

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ 2 дні тому

      አሺ ሟጣ ጭና ቁን በቂጡ ያልቃል በያ ት😂😂

    • @Mariam-x8f7l
      @Mariam-x8f7l 2 дні тому

      በጣም አጠገቤ ሆና ትናፋቀኛለች አላለም እሷግን አበዛችው

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 2 дні тому +3

    ምትይ አችማ አሥመሣይ አይተሸው የላወቅሽውን ነበር ያሣየሽ

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن 2 дні тому +11

    እሱፊትስተሆኔፊትሺንታጨፈጊጊያለሺነገርአታመላልሺሲተውሺደሞነገርአታምጭእዛውእራሳቺሁንቻሉአተገሪንተናገሪበሉያሰገደደሺየለም😂😂😂😂😏😏😏

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому

      እስኪዝምበሉ ማስመሰል አትፈልግም በቃምድረአሽቃባጭ በግድተዘላዘይ ነዉየምትሉት እናተምን አመጣቹ ተዘላዝላቹ መጨረሻቹ ወቶመነፋረቅነዉ ስራቹ

  • @ebrahimwasu7397
    @ebrahimwasu7397 2 дні тому +11

    አታሺሞጪ ሠዉአትሚ ሌላሙድቀይረሺነይ ሚዳላይ መተሺከፍቶኝል እሚነግረ አይደለም ምናምንአትበይ አቀባጥሪሀሜተኝ

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t 2 дні тому

      ሆንብለሽ አይደልብናአፍልተሽ ባልሽአይቀር እናትአባት ጓደኛ ስትቦጪቂየምትዉዪዉ አህያ መጀመርያ ጪቅቅትሽንታጠቢ እሷንለመናገር መሀይም ሸታታ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ❤ደምሪኝ ዉድ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому

      @@ebrahimwasu7397 በዛጂ በሌላ አይዲያ ስንጠብቅ ሀሀሀ

  • @ቃልነኝየነሄሉጠባቂ
    @ቃልነኝየነሄሉጠባቂ 2 дні тому +15

    አስመሣይነሽ ልጁስራዉን ይስራበት

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 дні тому +17

    አንች ጓደኛ ተብዬ እነተኛ ጓደኛ ከሆንሽ በውስጥ ፍቱ ነገር አታባብሽ ይህን ያክል ነብስ አልተጠፋፋችሁ ብትታረቁ ምን አለበት ሙስሊም 3 ቀን በላይ ቢጣላም ይታረቃል ስለዚህ እዚህ መጣችሁ የሰው ስም አታጥፍ ነገር ሰለቸን ኦፍ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому +2

      ይቺማኮ እዲስማሙ አትፈልግም ማን ያይላታል እነሱ ከታረቁ ሀሀሀ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 дні тому

      ይታረቃሉ🎉🎉ደምሪኝ🎉

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ደምርኝ❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ​@ግራገ😂😂😂😂😂😂ነዉ እንዴ መሆኑነዉ እንግድህሩወደምርኝ❤❤❤❤ሎወለዬሀይማኖቱን

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ​@@maryamdawood5052መልሽ ደምሬሸለዉ❤

  • @See-w3ialhmdlel
    @See-w3ialhmdlel 2 дні тому +11

    እረዱነገርአታራሩጪምርጥጓደኛእንደዚአደለምበራሰሽአይዲያስሪ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤ደምርኝ ዉድ

  • @እራህማሰይድእራህማሰይድ

    ምንም እሚከብድ ነገር የለም አች ረዱ ተብየ ዝም ብየ ሳይሽ አቃጣሪ ነሽ ሲጀመር ፈኪየ የሴት ጓደኛ ከይር የለውም ሚስጥርሽን ሚድያ ላይ እንዳታወጭ አብራችሁ በነበራችሁ ጊዜ ጥሩ ሰርታችኋል አሁን ደግሞ ክፍተት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል እሱን ከተቻለ ማስተካከል ካልሆነ ደግሞ ስራሽ ላይ መጠንከርጅ ስለሰው እንዳታወሪ ማማየ በጣም ነውር ነው እምነታችንም አይፈቅድም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому +3

      እንደውም ጥሩ ሰው ነች በኔ እይታ ይሄን አጋጣሚ ተጠቅማ ብዙ ትሸቅል ነበርኮ ምክንያቱም ከታረቁ የሚያስታውሳት የለም የሚያያት ቀርቶ😅😅😅😅

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 дні тому +3

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ወላሂ ትክክል ልትጠቀምባት ነዉ ምክኒያቱም ከታረቁ ሁላቸዉም ወደራሳቸዉ ስለሆኑ አሁን እሷን እሚጠቅሙ መስለዉ እነሱ በየቤታቸዉ እያመጡ ይጠቀሙባት ጀመሩ😂😂

    • @ሱባሀን
      @ሱባሀን 2 дні тому +1

      በጣም ፊቱ እራሱ ያስታውቃል ነገረኛ አቃጣሪ ናት ቱ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 2 дні тому +1

      እኔኮ የገረመኝነገር እረድ 1ሽ ኮሜን ተፅፎላት አያቅም አሁንግን ከዛምበላይ እደዛውም ሆኖ ፈኪን የሰደቧትን ላይክ አርጋቸዋለች 😅😅😅😅😅😅አስመሳዩበዛ ወላሂ ለሀቅሽ ከፈረድን ፈኪ አስመስላ ማውራት አትችልም ገናናት ፕራክራሱኮ አችልም ብቻ አላህ ያበርታት

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 дні тому

      አቃጣሪ አይገልፀውም

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 2 дні тому +6

    ቅጥሽን አጣሽሳ ፈኪ ሆ 😢

  • @TAm-ec8od
    @TAm-ec8od 2 дні тому +7

    አንቺ.ግመተም.አትግመሚ.በአህሙ.አትምጭብን.ኢሺ.አንቺ.ወረደ😅😅😅😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝😝ኢወድሸሽ.ነበር.ጠ 4:24 ለዉሽ😂😂😂😂

    • @ፈትያ
      @ፈትያ День тому

      😂😂😂አረ😂😂😂ኮሜቶሮች😂😂😂

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r День тому

      አረ ስእራተቢስ አትሁኑ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ፈኪ ስለምን ስለ ማን እንደምታወሪ የገባሽ አልመሰለሽም በራስሽ ገፀ ባህሪ ወይም እዚህ በምታሳይውና በምትናገሪው በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን አግኝተሽ ያጣሽ ብቸዋ ሴት 🤕 ረዱ ተብየዋ ደግሞ አሉባልታ ወሬ አታምጡብን እኛኮ የምናያችሁ ለማበረታታት እንጅ የናንተ የሰፈር ወሬ እኛን መጥኖን አይደለም ብዙ ቁምነገር የሚያስይዙን ቦታወች አሉን !!!! በጣም ወረዳችሁ ፈኪ አስቢበት ከመጣሽ ጥሩ ስራ ይዘሽ ነይ አህሙ ጋ ችግር ካለም በውስጥ ተነጋግራችሁ ፍቱት ለኛ ሁሉታችሁም አንድ ናችሁ አብራችሁ ብትሰሩና ብትዘልቁ ጥሩ ከመመኘት አንፃር ብዙ አስተያየት ተናግረናችሁ ይሆናል እንጅ ሁለታችሁም ለኛ ምንም ናችሁ አክብረን ስናያችሁ ልታከብሩን ግድ ይላል

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 дні тому +3

      ሳህ ወላ ተጨማለቁብንኮ

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 2 дні тому +2

      @@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ሳህ እንዳንድ ኮሜተሩ ለኔ ብዙ ትምህረ አገቸለው አመሠግናለው ሁሉ ሰወ እንድ አይደለም አንጀት የሚረሰ ኮሜት አላህ ይጠበቀሺ የኔ ጀግና👌👌👌

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 2 дні тому

      Mlargsh ❤️❤️❤️❤️

    • @ToybaGualie-rd8rs
      @ToybaGualie-rd8rs 2 дні тому

      yesssssssssssss

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 2 дні тому

      ትክክል

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 2 дні тому +5

    ኡህሙ ስላንች ድምፅሽንኳን አንስቶ አያቅም እኛ ለሱ ምስክርነን ዝም ብለሽ አቀባጥሪ አስመሳይ

    • @zainbkader3438
      @zainbkader3438 2 дні тому

      Faki. Berichi qinati. Lidefachuno inde😂😂😂😂

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 дні тому +8

    በቃ እኛ ነገር አንፈልግም ፈኪ አርፈሽ ተቀመጪ አህሙንም አንችንም እንወዳችኀለን ጓደኛ ተብየዋም ችግር ካለ ቀዌስጥ ፍቱት

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 дні тому +3

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ይኛ ነቢ ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @H-j5o
    @H-j5o 2 дні тому +27

    እጭ አትጭማለቂ በአህሙ እዳትመጡ👎👎👎

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 2 дні тому +2

      እራሷ ችላ ችላ ብላ ዛሬ ምን ያሽለጠጥላታል😂😂😂

    • @H-j5o
      @H-j5o 2 дні тому

      @@NajatAsafa እኮ😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 дні тому

      @@NajatAsafa ብዙ ግዜ አይጨክንም ያልሽው ሰው ሲጨክን ሆድ ይብሳል ለዛ ነው ሀሀሀሀ

  • @سعدية-ظ2س
    @سعدية-ظ2س 2 дні тому +4

    ማንም አይሰማሽ አሽሟጣጭ ደግ አደረገሽ ነገረኛ በፀባይሽ ነው አህሙ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @Hayat-d8p
    @Hayat-d8p 2 дні тому +42

    😂😂😂😂😂ብቻየን እችላለሁ ብለሽ አሁን ምንይሉታል ማለቃቀስ ማሽሟጠጥ ኧረ ተረጋጊ ሆሆ

    • @toybiTube12
      @toybiTube12 2 дні тому +5

      እኮ ቀጣፊ😂😂😂 በያት

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +1

      😅😅😅😅ደምርኝ ዉዴ

    • @SsSs-yh9gu
      @SsSs-yh9gu 2 дні тому +1

      😂😂😂😂ትክክል

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому +2

      ​@@toybiTube12ደምርኝ😂😂😂😂አይበልም

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 2 дні тому +2

      አይ😂😂

  • @alialmasari3261
    @alialmasari3261 2 дні тому +3

    ብቻየን,እሰራለሁ,ሴትብቻዋንትችላለች,አልሽ,አሁንእዴትልስራእረፈኪይደብራል

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 2 дні тому +4

    ዩቱበሮች ምድን ነው ችግራችሁ ነገረኛ አሮጊት ይመስል ነገር አትለቃቅሙ ፈኪ ተመልካች ወደደሽ በራስሽ ስራ ነው የተቸሽ አስመሳይ ሁላ እዚህ መታችሁ አታሽሟጩ አህሙ ብዙ እየሆነልሽ ያባትሽ ገዳይ ይመስል ፊትሽን ስትዘፈዝፊ ነበር soኝኝኝኝኝ አትበይ😑😑😑😑

  • @medinahussen4157
    @medinahussen4157 2 дні тому +67

    አች ፈኪ ተብየዋ የመደር ወሬ አትለቃቅሚ ልጁን ተፋችዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 дні тому +5

      ሂዳስትመጣ ነግረዋት መሆን አለብት ከማን ከማን ጋር ሰራ ብላ ጉድ ሴቶች ጥሩ ነገር እሰቡ እሽ ወሬ እና ተግባር ይለያያል ስለዚህ ለህዝቡ ጥሩ ነገር አስተምሩ ወሬ አንፈልግም አ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 дні тому +2

      😂😂😂ቅቅናምአሮጊት የወንድጥሎሽእየጣላችሁየምታገቡሁላናችሁፈኪንየምትሳደቡትክክክክ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 дні тому

      ​@@الحمدالله-ك5و6سሂጂከዛከአስመሳይጋአህሙየሚባልደነዝእናቃለን

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 дні тому

      ደምርኝ❤❤❤

    • @medinahussen4157
      @medinahussen4157 2 дні тому +2

      ደህናነሽ ዉዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 дні тому +11

    በዉስጥ ሰላም ማዉርድ ከቻላችሁ ጨርሱ አለዛ ዝም ብላችሁ ስራችሁ ስሩ እሱም ሰለናተ ምንም አላለ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ