What I can say at the end of listening this brilliant album is it’s Absolutely special album from special singer gifted abundantly from God ! No words! Thank you Meski 🙏❤️
What a blessing!! What a song!! It preaches the word of the kingdom with a deeper tone. Meski, this is amazing performance with such adorable talent. I like the way you touch the keys and its curves. Keep it up!! All music composers, and vocalists, kudos!!!
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
2ኛ ቆሮ 6፥2
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ግን መዝሙሮችሽ በጣም ነው ምወዳቸው የእግዚአብሔር ቃል ሀይል ስላለው አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ተበራክ 🙏🙏
Amen Geta yibarkh 🙏
ወንድሜ ሰማይ ሀይማኖትህን አይቶ አይደለም ወደ አብ የወስድክ ሙስሊም ፣ ኢርቶዶኮስ ወይም ከየትኛውም ሀይማኖት ብትመጣ ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት የምትችለው ኢየሱስ ጌታ እንደሆን በልብህ አምን በአፍህ ብትመሰክር ትድናለህ ማለትም ወዲያውኑ ከሞት ወደ ህይወት ትመጣለህ ።ኢየሱስ ይወድሃል ወደርሱ ና
🙏🙏🙏🙏
@@dearguest9592 አመሰግናለሁ እኔ መዝሙሩን ነው እንጃ ሌለውን ምን አመጠው የምድንበትን እማ አውቂ እየኖርኩ ነው ለምክርህ thank you egzaberi yebrkelgni❤🙏🙏🙏
መስኪዬ አንቺ ለሀገራችን ብሎም ለአለማችን በረከት ነሽ።ይህንን ዕንቁ የመዝሙር ፀጋ የሰጠሽ የፀጋው ባለቤት እራሱ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ብሩክ ነሽ🙏
ዘመን እንደ ሸማኔ ማዳወሪያ እየተምዘገዘገ ሲነጉድ የክብርን ጸዳል የተጎናጸፈው የማዳን ጥሪው እንደ ገደል ማሚቱ ያስተጋባል፤ ና ልጄ እያለ
ና! ከዓለም የጥፋት ዝናብ በምህረት አንቀልባዎቹ ስር ተጠለል ወዳጄ!!!
Meski addis album hallelujah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 how lucky we are
የእግዚአብሔር ጸጋና እውነት ይጥራን አሜን ኢየሱስ ይባርክ መስክ ❤❤
ኢየሱስ ያድናል።ከእግሩ ስር መሆን ይሁንላችሁ🙏
መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
አቤት!🙌 ለእኛ የተገለጠው የእግዚአብሔር ፍቅር ከአእምሮ በላይ ነው!! 🙌እግዚአብሔር አባት ሆይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቅዱስ መንፈስ በኩል ስላበዛህልን ሕይወት አመሰግንሀለው!!💝
ወንጌል ማለት ይሄ ነው!!! ተባረክ መስክዬ
This should be our daily prayer and cry.
Thanks meski, for singing it so beautifully.
ሰይፉ ሾው ላይ ከስማሁት ጀምሮ እየሰማሁት ነው God bless you our beloved sister mski
Bless be the lord 🙏 we have singers who found definition for their lives 🙏🙌❤ they are blessed and will keep blessing us❤..... much love from Dire.😊😊
ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ነፍስህን ሰጥተህ ስላዳንከኝ አመሰግንሀለሁ ደግሞእንድንታነፅ ሰለሰጠኸን የተቀቡ ዘማሪና አገልጋዮች ሁሉ ክብሩን አንተ ብቻ ውሰድ ክበርልን!!!!!
መስኪን እንደኔ ሚወዳት❤❤❤❤❤
Er kante belay new ymwodat❤😁
Kantem belay @@minanegn3520
What I can say at the end of listening this brilliant album is it’s Absolutely special album from special singer gifted abundantly from God ! No words! Thank you Meski 🙏❤️
የምስራች ይሄ ነው ወንጌል ገና ሀጥያተኞች ሳለን ክርስቶስ ከእግዚያብሔር ጋር እንድንታረቅ ሞተልን: ኑ ወደዚህ መንግስት ❤🙏🏽
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ና ቶሎ ና ኢየሱስ ያድናል አሜንንን ተባረኪ እህቴ 🙏
የአዲስ አመት ድንቅ ስጦታ ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን ፀጋሽ ከዚ በላይ በዝማሪ ያጥለቅልቀን በኢየሱስም አሜን
ቶሎ ና ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር ወደ ላከልህ ወደ ኢየሱስ ና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይፈልግሃል ሊያኖርህ ይፈልግሻል ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው እኛን ያሳረፈ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤ ተባረኪ መስኪዬ
ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይበረክልሽ❤❤🎉🎉 ስጦታዎችን ነሽ❤
የዘላለም ህይወት እና እረፍት ያለው በኢየሱስ ነው ዮሐ3:16 ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው 🙏ተባረኪ
Meskiye geta endew eyebareka yibarikish ❤❤❤❤❤ best album ever
ፀጋው ይብዛልን መስኪዬ አንቺ በረከታችን ነሽ ባንቺ ስላለው ፀጋ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ❤❤❤❤
What a blessing!! What a song!! It preaches the word of the kingdom with a deeper tone. Meski, this is amazing performance with such adorable talent. I like the way you touch the keys and its curves. Keep it up!! All music composers, and vocalists, kudos!!!
አሜን እረፍትና ሰላም እየሱስ ዘንድአለ ኑ ና ነይ
Betam dink mezmur tebarekubet meskin demo barkuat ❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መስኪዬ የወንጌል አርበኛ ❤
Geta eyesusi tsegahuni yabizalishi tebareki yetsegahu balebati Egiziyabiher yimesigen haleluya❤❤
የፀጋው ባለቤት ክብሩ ይውሰድ 🙏መስኪዬ በረከታችን ነሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይበርክሽ መስክ
መስኪ ስንወድሽ በጣም።ጌታ ይባርክሽ❤❤❤
This is it ! That is gospel ጌታ ይባርክሽ
Please pray for my father to accept Jesus. MESKIYE bless you❤❤❤
መስክ ተባረክ ድንቅ ነሸ ጌታ ጨምሮሸ ይባርክሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ የፀጋው ባለቤት አይለይሽ መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤
መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጌታ እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባረክ❤
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤ተባረኪ❤❤❤
ወይ መባረክ❤❤
Sefu bebas lay አስታውሳለሁ ይህን መዝሙር በጉጉት ስጠብቀው
💙💙💙💙💙💙
መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
Love you so much Meskiye😊🥰🎉
Holly God Bless and Bless u Abundantly 🙏
Amennnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meskuyeeeeeee
Zemensh ybarek
Wowwww amennnnnnn❤❤❤❤😢😢😢tebareki meski🙏🙏🙏💞💞💞
ፀጋውን ያብዛልሽ ተባሩኪልን🤲♥️♥️
🙏🙏🙏🙏🙌🙌Ameen maku geta yebarkesh tebarekalw❤❤❤❤🥰🥰🥰💚💚
Meski egizihabiher yibarekish hule inwodishalen minchu ayidirek lezelalem tebarki
I remembered on Seifu on ebs
መስኪዬ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ❤
Perfect.
Mesk tsega yibzelshi ❤enwodshalen ❤❤🎉
Anchi biruk set tsegaw yibzalesh tabarkenebeshal❤❤❤
May God Bless Everything you have
እየሱስ ተመስገን 🙌🙏
ውዴችን🎉❤
Geta yebarekeshe meski
Maskiye sewadesh Iko tebarekelegne yegna bereket Egezabeher yebarekesh eski maskin yamewadat 😊😊😊
እየሱስ ዛሬም ያድናል አሜን
ዘመንሽ ይለምልም🤲🙏🙌🥰🥰
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
I remember this song ..on seifu ebs lay ...
God bless you Meskiye😍
Farist 1 nagn
አሜን አሜን❤
Gata yebarekeshe
ዋው መስኪዬ ተባሪኪ
So blessed meski
አሜን ተባርክልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
ዮሐንስ-10-9 በሩ እኔ ነኝ በእኔ በኩል የሚገባ ይድናል ይገባል ይወጣል መሠማርያም ያገኛል
wow tsegawun yabizalish ehit
Wow amazing song god bless u
first like first comment first view😊❤❤❤
አሜን አሜን ተበርክ መስክ ❤❤❤
Tabarakilin ❤️🙏🏽❤️
Blessed more meski❤❤❤❤
✝️ የ አየሱስ አባት አና አምላክ ይባርክሽ 🥰
Blessing meskiyyy
Tebareki meski🥰
እንድሁ ወደደን❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen Amen
መስክ ከልጂነቴ ጀምሮ መዝሙሮችን እየሰመሁነው የደኩት በጠም ነው ምወድሽ ተበረክ
እግዚአብሔር ይብርክሺ ተበርክህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Tebareki
Tebareki meski 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Ameeeeen 🙏
Elias ❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
God bless you
❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን
Hallelujah
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God is great
Endehu wededegn ❤❤🎉🎉
Amen amen
አንድ ርሱ ብቻ! የሱስ
Amen ❤❤❤❤
ኢየሱስ❤️
💜💜💜💜💜💜💜
ተባረኪ❤❤❤❤