ኤንሪኮ ኬክ በቤታችን/ ቦክሰኛ ኬክ ክሬም አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- እንኮን ደህና መጣችሁ ዛሬ አይብ በእንቁላል አሰራር እናያለን አይብ በእንቁላል ለቁርስ ወይም አይብን በምንጠቀምበት ቦታ ሁሉ መጠቀም እንችላለን አይብ በእንቁላል በተለይ ከበዓል ወይማ ከድግስ ማግስት የተረፈንን አይብ ለመጠቀም ቆንጆ አማራጭ ነው መልካም ጊዜ
My favourite UA-camr bale muyaye
Enesegnalen berche jery share arega new yayhush betam gobez nesh, Keeps it up bless you
Meazei gobez nesh betam berchua
ወዉ በጠም ያምረል በርች ። ዉድ የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማግኛት እንጂ ማጠት አይንካችሁ የስደት እህት ዎንድሞች ሀሰባችሁ ታሰክቶ ለሀራችን ያብቃችሁ።እኔ ከቀነት ቦሀለ ልሄድ ነዉ ዎደ እነት ሀገሬ በሰለም ግብ በሉኝ ቸነሌን ታጎበኙ ልክ እንደ ሄድኩ ጥሩ ጥሩ ነገር አጎበኘቾሀሎ።
Ejish ybarek betam wedjewalew
Wow looks delicious በጣምያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😋❤️
Wow! Thank you for sharing sistu.
ለስኳር ሕመምተኛ የሚሆን አሳዪኝ እሕቴ እንኳን አደረሰሽ።
I my self diabetic it's better to stay away from sweets at all and try to eat whole grain legumes nuts and different animal proteins in moderation and as much as you can include vegetables in your diet.
Thumbs up 368lk beautiful sharing dear 😍💜❤👋
Yene konijo everything you doing is beautiful good job
መኣዚ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የካቻፕ ኣሰራር ብታሳይኝ ደስይለኛል ከይቱብ ኣይቸ ሰርቸው እንደምንገዛው ኣይጣፍጥም እና ኣንቺቆንጆ ኣርገሽ ኣሳይኝ
Looks delicious
መአዚዬ እጅሸ ይባረክ
Thanks for showing
መአዝ ቆንጆ ኬክ አሰራር ነውተንክዉ
Wow yam Thank you for sharing 🙏
መአዚ ባለሙያ በርቺ እናመሰግናለን ጄሪዬጋ አገኘሁሽ ሰብሰክራይብ አድርጌሻለሁ ተባረኪ
I have to try this Meazy it looks good I'm sure it does taste delicious! Thanks for sharing! keep it up!
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ
👏👍👍
Lovely 😘😘👌👌💐💐
Betam gobez berch balmoya
Yes 👍thank you konjo !
በጣም ገራሚ ባለሙያ ነሽ የኤኒሪኮን ኬክ አስታወስሽኝ እናመሰግናለን 🙏
Happy New Year.
Looks yummy👍👍👍
The cake is a so good thanks
Yummy naw
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እናት
Wow !😘
👏👌❤ሼር
wow yummy 🥰🥰🥰
መዓዝዬ የምወደው ኬክ ውይ እስክሰራው ቸኩያለው ሌላው የኤንሪኮ ኬኮችን በድጋሚ እንደምታሳይን ኣልጠራጠርም በተለይ ሚሊፎኒ ኬክ🙄🙄🙄🙄እናመሰግናለን የምንወድሽ መዓዝዬ
Meaza r u from ERITREA ??? I appreciate your job
Thankyou for the receipe yum yum😋😋😋
If it is possible sweetie when the receipe needs measuring specially cake it must be accurate so can you write it in the description box if it is possible thankyou
Can you bake zebib cake for us.
ማኣዛ ዩቱብ
ወዲያውም ቢበላ ችግር የለውም እንዲያውም ፍሬሽ ሲሆን ነው ጥሩ
Pan di spagna (ኬኩ)ክሬም ከማድረግ በፊት መርጠብ ያለበት ነው የሚመስለኝ አለበለዚያ ደረቅ ነው
Thank you
can you I use heavy whipping cream instead of milk? also it looks like you're using brown sugar
Thank you 🙏🏼
👌👌👌👌
ወይ መዓዚ ሄንሪኮ ?ምነው ጎረቤትሽ ባረገኝ
ለኬኩ ምን ያህል ዱቄት ተጠቀምሽ?
ለስንት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል?
it's seems nice too much process
❤👏❤👍❤💪❤👌
ምትነሰሽው ምን ድነው
ከኬኩ ላይ የቆረጥኩትን ፈርፍሬው ነው
Can you post the ingredients please 😜😜😜what to use exactly in measurement please thank you 👍👍👍👍👍
I did
No you haven't.
It would be nice to write the ingredients in the description section.
Thank you so much for all your recipe.
😋😋😋💖 እስቲ ጎራ በሉ💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለውበዩቱብ ራሳችን ውበታችንን እንዴት መጠበቅ እንደ ምንችል የተለያዩ ቪድዮ ሰርቼ አሳያቹሃለው 💖 እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ላይክ እና ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
BALSH TADLOAL EKO